Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 8 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 3 weeks, 1 day ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች
? ውጤቶች
? የጨዋታ ፕሮግራሞች
? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 months, 2 weeks ago
ሀሰነል በስሪ {ረሂመሁላህ} እንዲህ ይላሉ፦
ሙዑሚን ጓደኞችን አብዙ እነሱ ለጓደኛቸው አማላጅ ይሆናል።
ለዚህም ነው የጃሃነም ሰዎች መልካም ጓደኛ አማላጅ ሲሆኑ ሲመለከቱ እንዲህ የሚሉት፦
فَمَا لَنَا مِنْ شَافِعِينَ وَلَا صَدِيقٍ حَمِيمٍ
ከአማላጆችም ለእኛ ምንም የለንም። አዛኝ ወዳጂም {የለንም}።
ይህን ከደብዳቤዋች ማህደር ሸይኽ ኢልያስ አህመድ (አላህ ይጠብቀውና) ፖስት ሲያደርገው ከ 11 አመት በፊት የተፃፈ ብሎ 9 አመት አካባቢ ሆኖታል ይህን ፖስት ካደረገው ። ይህ ደብዳቤ 20 አመታት ሆኖታል እንደማለት ነው ከተፃፈ እንደዚ አይነት መልካም ጓደኞችን አላህ የብዛልን ለኛም ይጠቅመን ዘንድ አካፈልኳቹ።
''''''''''''////'''''''''
ከደብዳቤዎች ማህደር...
ከ11 አመታት በፊት በመዲና ተማሪ እያለሁ አንድ የልጅነት ጓደኛዬ የፃፈልኝን ደብዳቤ ቅንጫቢ እዚህ ብለጥፈው የሚከተለውን ቁርኣናዊ መልእክት በመተግበር ረገድ በጥቂቱም ቢሆን ተምሳሌት የሚሆን መሰለኝ :–
وَالْعَصْرِ (1) إِنَّ الْإِنْسَانَ لَفِي خُسْرٍ (2) إِلَّا الَّذِينَ آَمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ وَتَوَاصَوْا بِالْحَقِّ وَتَوَاصَوْا بِالصَّبْرِ (3)
«(1) በዘመን እምላለሁ፡፡ (2) ሰው ሁሉ በእርግጥ በክስረት ውስጥ ነው፡፡ (3) እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን የሠሩት፣ በእውነትም ላይ አደራ የተባባሉት፣ በትእግስትም ላይ አደራ የተባባሉት ብቻ ሲቀሩ፡፡»
አስራ ስድት አመታትን በእስር ላይ የኖረ በመጨረሻም ዝዋይ እስር ቤት ከጌታው ጋር ተገናኝቷል። ከወጣትነት እስከ ጎልማሳነቱ ታጋይ ጀግና ሰለምቴው ወንድማችን አማን አሰፋ ወደ ኢስላም ተመልሶ በአላህ መንገድ (ኢጅቲሃድ) አድርጓል አላህ በመልካም ጥረቱ ይያዝለት ጀነቱን ይወፍቀው።
ብንዘገይም እንጠቁማቹ ገንዘብና ወለድ - እውነታ እና ብዥታ በሚል በሸይኽ ኢልያስ አህመድ የተዘጋጀ በአይነቱ ልዩ ጥናታዊና ወቅታዊ መፅሐፍ ገበያ ላይ ውሏል።
"የዱንያ መንገድ ቀላል እና ምቹ ቢሆን ኖሮ ሶብር የጀነት መግቢያ አንዱ በር አይሆንም ነበር!"
ምርጥ ሶብር ማለት እየተፈተንክም ቢሆን
አል_ሐምዱሊላህ ማለት ነው።
? ትኩረት ለእህትቶቻችን!
በተለያዩበ ትምህርት ቤቶች ኒቃብ ለብሳቹ አትማሩም በሚል ከትምህርት ገበታ እየተባረሩ ነው። አብዛኞቹ ኒቃብ ለብሰውም ሳይሆን የትምህርት ቤት የተሟላ ዩኒፎም አድርገው ማክስ ስላደረጉ ብቻ ማክስም ማድረግ አትችሉም በሚል እየተከለከሉ ነው። የሚከለክሉትም ኒቃቢስት መሆናቸውን ስላወቁ ብቻ ነው። ማክስ እንዴት ይከለከላል የተማመም ፣ ራሱን ለመጠበቀም ሰው ያደርጋል ለኮሮኖ ግዜ ማድረግ ግዴታም ሆኖ ነበር ታዲያ ከመች ጀምሮ ነው ማክስ ሀይማኖታዊ መገለጫ የሆነው ሆን ብሎ ለይቶ ሙተነቂብ መሆናቸውን የሚታወቁ ተማሪዋችን ሲከለከሉ የጥላቻቸውን ጥግ እንጂ ሌላ የሚጨበጥ ምክንያት የላቸውም። ስንት መማር ፈልገው በዚ የተነሳ ቤት ተቀምጠው ሲውሉ እጅግ ያሳዝናል የሚመለከተው አካል ትኩረት ሊሰጠው ይገባል።
"ዱዓ ለተከሰተም ገና ለሚከሰትም መከራ
እጅግ ጠቃሚ ነው።
እናንተ የአላህ ባሮች ሆይ! ከዱዓ እንዳትዘናጉ አደራ!!"
ረሱል (ﷺ)
(ሰሂህ አልጃሚዕ: 3409)
? ይህ ከባድና ጨካኝ አለም በደከመ ልብ እንዳያጋጥማቹ ስገዱ አላህን ያዙ!
Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 8 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 3 weeks, 1 day ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች
? ውጤቶች
? የጨዋታ ፕሮግራሞች
? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 months, 2 weeks ago