? ዲነል ኢስላም ?

Description
♡_ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል"(አመላካች የሰሪውን ምንዳ ያገኛል)ﷻ (ﷺ)

« ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ ፣ ...»
ቁርኣን[ 3:104 ]

መወያያ ግሩፓችን ☞ @Dinel_islam_Group

✔ ሀሳብ አስተያየት ካሎት
? @DinelIslam1Bot ?
Advertising
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 5 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 4 days, 15 hours ago

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

#ኢትዮጵያ

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 week, 5 days ago

2 months, 3 weeks ago

♦️ወይ እንደደጋጎቹ? እየመደድክ
ወይ እንደሸይጧኑ
? እየጮህክ #መውሊድ ን ማሳለፍ ትችላለህ ምርጫው ያንተ ነው❗️*?***

2 months, 3 weeks ago

የአላህ እዝነቱ ይገርማል። የነቢን የህልፈት ቀን በተወለዱበት ቀን አደረገው። ቀኑን አስታውሰን እናዳናዝን የተጠቀመው ሂክማ ነው።

አልገባቹም ወይ?

2 months, 3 weeks ago

እንቅልፍ አካፍሉኝ?*?*

3 months ago

?ሠይዲ ቁሸይሪይ (وَأَنْ أَلْقِ عَصَاكَ) የሚለውን አያ ሲፈስሩ፡

በየቀኑ ማልደን ስንነሳ ፈጣሪያችን የአለማቱን ጌታ አሏህን ከማናገራችን በፊት በአንዳች ነገር ላይ መሽጉል እንዳንሆን አዘዘን።

በሶላት ሁዱር እንዴናረገው... ሶላት ከጌታህ ጋ ከምትቃረብበት መንገድ አንዱም አይደለ?
መውላዬ ዙል ጀላል፡{وَاسْجُدْ وَاقْتَرِب} [العلق: 19]: አላለንም? ሶላት ሙናጃችን ነው።

ሰጋጁ ሶላት ላይ ሲቆም ማን እያናገረው እንደሆነ ቢያውቅ ኖሮ ለማሰላመት ወደቀኝና ግራ ባልዞረ ነበር
▪️በዒባዳ ተግባር ለማለት ነው ትንታኔው..

لطائف الإشارات
#አህሉል-ዊርዲ

@Dinel_islam @Dinel_islam

3 months ago

የግመል ጫኞቹ ሚስርን ለቀው ጉዟቸውን ወደ አባታቸው ሐገር ሲያደርጉ ጊዜና፤በመቶዎች በሚቆጠር ኪሎሜትሮች ርቀት የነበሩ አባት ነቢይ ያዕቆብ ከአርባ አመት በፊት የሚያውቁት የልጃቸው ሽታ ያውዳቸው ጀመር።በዙሪያቸው ለነበሩ ቤተሰቦቻቸውም:-
"እኔ የዩሱፍን ሽታ በርግጥ አገኛለሁ።" አሉ።
የረቢዑ ወር መዳረሱን ተከትሎም ወዳጆች የዓለሙን አይነታ መዓዛ ይታወዱት ይዘዋል..
ሰዪዲ አህለን ወሰህላ
ያ መሸሪፈር-ረቢዒ

اللهم صل على سيدنا محمد وآله وسلم

@Dinel_islam @Dinel_islam

3 months ago

ብዙ ችግሮች ሊኖሩብን ይችላሉ የአላህ ችሎታ ግን ከችግሮቻችን በላይ ነው!

**وَتَوَكَّلْ عَلَى اللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِاللَّهِ وَكِيلًا

በአላህም ላይ ተመካ፡፡ መመኪያም በአላህ በቃ፡፡**

@Dinel_islam @Dinel_islam

3 months, 1 week ago
[#እንኳን\_ደስ\_አላችሁ](?q=%23%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8A%B3%E1%8A%95_%E1%8B%B0%E1%88%B5_%E1%8A%A0%E1%88%8B%E1%89%BD%E1%88%81) ኢልም ፈላጊዎች

#እንኳን_ደስ_አላችሁ ኢልም ፈላጊዎች

በስራ ወይም በሌላ ጉዳዮች #ኪታብ የመቅራት እድሉ ላልነበራችሁ በማሰብ የተለያዩ ኪታቦች ደርስን በAudio? አዘጋጅተናል?

ሙስሊም በፍፁም አይዋሽምተቀላቀሉን❗️

3 months, 1 week ago
ሸሪዓን ያዝልኝ አጥብቀህ አጥብቀህ፣

ሸሪዓን ያዝልኝ አጥብቀህ አጥብቀህ፣
በዒልም በተቅዋ ወገብህን አንቀህ፣

ሸሪዓ ነው አሉ ለሁሉ እሚመች፣
ለሐቂቃውማ አሉበት ወንዶች።

ሸሪዓ ነው አሉ ያማኑ ሰፊና፣
የተቸነከረው ቢልፈርዲ ወስሱና።

በዒልም በተቅዋ የጫኑት ፈረስ፣
በማልዶ ይዶላል ጀነተል ፊርደውስ።

ዳንዩ ሣኒ

ይህን ግጥም ያደረሰኝ ሸይኽ ገብረሏህ ነው። ስለ ሐበሾች ክብር፣ ስለተሰዉፍ ጥልቀት፣ ስለ መውሊድ ሰለዋቱ፣ ስለፊቂህ ስለ ዕውቀቱ ብዙ የሚያስወራ የዐሪፎቹ ስንኝ ነው።

ትልቁ ቢድዓ ማለት ለሺህ አመታት የነገሱ የክቡር ዐሊሞችን አስተምህሮ፣ ቁርኣንና ሐዲስ ማብራሪያቸውን፣ ባህልና ሸሪዓቸው ላይ ያስቀመጡትን ኒዛም (ሥርዓት) እንደ ዐዲስ አጀንዳ በማራገብ የተኛን መንጋን መቀስቀስ ነው። አንዳንዶች ያልተረዱትን ዒልም ሌሎች ተረድተዋል ብለው ማመን ሲከብዳቸው ሁለት ካርድ ይመዛሉ። አንደኛው የፖለቲካ ካርድ ሲኾን፣ ሁለተኛው ደግሞ መንጋን ማንቀሳቀስ ነው። የዐሪፎቹ ዒልም ፖለቲካንና መንጋን ያቃናል እንጂ መንጋና ፖለቲካ ዐሪፎቹን የማረም ዐቅም የለውም።

አላህ ዐሪፎቹን የበለጠ ያስረዳን፣ ስናነባቸውም እነርሱን ለመረዳት ይረዝቀን፣ ዐሪፎቹን የሚያስረዳም ሸይኽ ይለግሰን!

አሚይንን

@Dinel_islam @Dinel_islam

3 months, 1 week ago

?ሰይጣንን ሁልጊዜ የሚያስለቅሰውና የሚያስቆጨው  ነገር ምን እንደሆን ታውቃለህ ??
__

?ነብዩ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ

?➩ የአደም ልጅ ቁርአን በሚቀራ ጊዜ የሱጁድ አንቀፅ አጋጥሞት ሱጁድ ሲወርድ ሰይጣን ገለል ይልና በማልቀስ እንዲህ ይላል "ወየውልኝ ለኔ !! - የአደም ልጅ ሱጁድ እንዲወርድ ታዘዘና ሱጁድ ወረደ በዚህም ምክኒያት ጀነት ለርሱ ተገቢ ሆነች ፣ እኔ ደግሞ ሱጁድ እንድወርድ ታዘዝኩና እምቢ አልኩኝ በዚህም ምክኒያት ጀሀነም ለኔ ተገቢ ሆነች ።"

?ምንጭ፡-ሶሂሁ ሙስሊም

@Dinel_islam @Dinel_islam

3 months, 1 week ago

ራስህን በሥራ እና በመልካም ነገር ቢዚ አድርግ። ብዙም ትርፍ ጊዜ አይኑርህ። ለዱንያህም ለአኺራህም በሚጠቅም ነገር ላይ አሳልፍ፣ ቢዚ ሁን።

ቁጭታ ካበዛህና የቁጭታ ጊዜህ ከረዘመ፤ ሸይጧን የተወሰነውን ያክል ይወስድብህና በግራ በቀኝ ወስውሶ ወንጀል ላይ እንድትወድቅ ያደርግሃል። ከዚያ በአንድ ወንጀል ከተለከፍክ ፈጥነህ ካልነቃህ የወንጀሉ ሱሰኛና ምርኮኛው ያደርግሃል።

ገብቶሃል ሃሳቡ?

We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 5 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 4 days, 15 hours ago

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

#ኢትዮጵያ

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 week, 5 days ago