Why Pay for Entertainment? Access Thousands of Free Downloads Now!

Soccer Ethiopia

Description
The voice of Ethiopian football

For business enquiries ONLY

Tell: +251940018801
Email: ads@soccerethiopia.net
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 2 weeks, 3 days ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 1 month, 4 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 2 weeks, 3 days ago

3 weeks, 5 days ago

🔥 #በቅርብ_ቀን 🔥

🎙 ቅሪላ ፖድካስት ከዴቭ እና ሚኪ ጋር 🎤

Think Inside The Ball

በዚህ ሳምንት "The Ultimate Player" በተሰኘው መሰናዷችን እንግዳችን የሆነው ከዚህ ቀደም በስፖርት ፀሀፊነት የምናውቀው እንዲሁም ላለፉት ዓመታት ደግሞ በኢትዮጵያ የመዝናኛ ኢንደስትሪ ውስጥ "ኢትዮጲካሊንክ" በተሰኘው ተወዳጁ የሬዲዮ መሰናዶ አዘጋጅ እና አቅራቢነት የምናውቀው ዮናስ ሀጎስ ነው።

በዮናስ ምርጫ ውስጥ እነማን ተካተው ይሆን??

ሙሉ ቪዲዮውን ከስር ባለው ማስፈንጠርያ ያገኙታል

👇👇👇

https://youtu.be/6WAZdWth3w4

YouTube

The Ultimate Player | የኢትዮጲካሊንኩ ዮናስ ሀጎስ የምንግዜም ምርጥ የእግር ኳስ ተጫዋቾች ?

Our todays guest started as sports writer for one of the best selling newspaper in the early 1990's and then went to become one of the finest Infotainment radio show host.Their radio show "EthiopikaLink" has been on air for years and is regarded by many as…

3 weeks, 5 days ago

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረጉ ሦስት ጨዋታዎች ተጠናቅቆ መሪው ኢትዮ ኤሌክትሪክ በሀዋሳ ከተማ ሲሸነፍ ንግድ ባንክ አሸንፏል። አርባምንጭ ከተማ እና ቦሌ ክ/ከተማ ደግሞ ነጥብ ተጋርተዋል።
https://www.soccerethiopia.net/football/93129/

ሶከር ኢትዮጵያ

የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ | መሪው ኢትዮ ኤሌክትሪክ በሀዋሳ ተረቷል - ሶከር ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረጉ ሦስት ጨዋታዎች ተጠናቅቆ መሪው ኢትዮ ኤሌክትሪክ በሀዋሳ ከተማ ሲሸነፍ ንግድ ባንክ አሸንፏል። አርባምንጭ ከተማ እና ቦሌ ክ/ከተማ ደግሞ ነጥብ ተጋርተዋል። ረፋድ 3:00 ኢትዮጵያ…

*የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረጉ ሦስት ጨዋታዎች ተጠናቅቆ መሪው ኢትዮ ኤሌክትሪክ በሀዋሳ ከተማ ሲሸነፍ ንግድ ባንክ አሸንፏል። …
3 weeks, 5 days ago
Soccer Ethiopia
1 month ago

*🔥 #በቅርብ_ቀን🔥*

🎙 ቅሪላ ፖድካስት ከዴቭ እና ሚኪ ጋር 🎤

Think Inside The Ball **

የስፖርት ዞን ባልደረባ እንዲሁም የሱፐር ስፖርት ኮሜንታተር እና ተንታኝ የሆነው ታዋቂው ጋዜጠኛ ሰዒድ ኪያር ዛሬ እንግዳችን ነው። ሰዒድ ከቅሪላ ፖድካስት በቀረቡለት ጥያቄዎች የግሉን ምርጥ ተጫዋቾች በተለያዩ መስፈርቶች መርጧል።

**ሰዒድ በምርጫው እነማንን አካቶ ይሆን?

ከስር ባለው ማስፈንጠርያ ሙሉ ቪዲዮውን ይከታተሉ

👇👇👇**

https://youtu.be/rlO74pxMCmU

YouTube

The ultimate player | የታዋቂው የስፖርት ጋዜጠኛ ሰዒድ ኪያር የምንግዜም ምርጥ የእግር ኳስ ተጫዋቾች ?

Our today's guest first made a name for himself as a sport journalist in the state owned Ethiopian Brodcasting Corporation(EBC) where he become a household name for the wider public and then along with his partner and friend Mequanenet Berhie they launched…

1 month ago

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ዛሬ ፍፃሜውን ሲያገኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ የውድድር ዘመኑን የመጀመሪያ ድሉን ሲያሳካ ቦሌ ክፍለ ከተማ ከአዳማ ከተማ ጋር ነጥብ ተጋርቷል።

https://www.soccerethiopia.net/football/92999/

ሶከር ኢትዮጵያ

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ቦሌ ክፍለ ከተማ ነጥብ ጥሏል - ሶከር ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ዛሬ ፍፃሜውን ሲያገኝ ቅ/ጊዮርጊስ የውድድር ዘመኑን የመጀመሪያ ድሉን ሲያሳካ ቦሌ ክፍለ ከተማ ከአዳማ ከተማ ጋር ነጥብ ተጋርቷል። ቀን ስምንት ሰዓት ሲል በጀመረው መርሃግብር ቅዱስ…

*የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ዛሬ ፍፃሜውን ሲያገኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ የውድድር ዘመኑን የመጀመሪያ ድሉን ሲያሳካ ቦሌ ክፍለ ከተማ ከአዳማ …
1 month ago

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 15ኛ ሳምንት ውጤቶች፣ ቀጣይ መርሐ ግብር እና የደረጃ ሰንጠረዥ ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ

https://soccer.et/competition/ethiopian-higher-league-2023-24/

Soccer Ethiopia

Ethiopian Higher League 2023/24 | Soccer Ethiopia

1 month, 1 week ago

*❤️ ቤታችን ቤታችሁ ነው! ❤️*

🧑‍🤝‍🧑 ይምጡ ፤ እንደ ቤተሰብ እናስተናግዶታለን! 🫂*👇*👇👇

አድራሻ :- 🏬 አዲስ አበባ ከትንሿ ስታዲየም አጠገብ አን ቢዝነስ ሴንተር 3ኛ ፎቅ

ለመረጃና ለትዕዛዝ - 📱 0900006363

@goferesportswear

1 month, 1 week ago

የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ 11ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች ዛሬ መደረግ ሲጀምሩ ሲዳማ ቡና በሰፊ ግብ ልዩነት አሸንፏል።
https://www.soccerethiopia.net/football/92820/

ሶከር ኢትዮጵያ

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መቻል እና ሲዳማ ቡና ድል አስመዝግበዋል - ሶከር ኢትዮጵያ

የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ 11ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች ዛሬ መደረግ ሲጀምሩ ሲዳማ ቡና በሰፊ ግብ ልዩነት አሸንፏል። በፕሮግራም መደራረብ ምክንያት የሰዓት ለውጥ ተደርጎበት ቀን 8:00 ሰዓት ላይ በተደረገ መርሃ ግብ…

*የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ 11ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች ዛሬ መደረግ ሲጀምሩ ሲዳማ ቡና በሰፊ ግብ ልዩነት አሸንፏል።*
1 month, 1 week ago

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የሁለተኛ ዙር የመጀመርያ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ሲጠናቀቁ አንድ ጨዋታ ወደ ሌላ ጊዜ ተሸጋግሯል። ።

የ14ኛ ሳምንት ውጤቶች፣ ቀጣይ መርሐ ግብር እና የደረጃ ሰንጠረዥ ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ

https://soccer.et/competition/ethiopian-higher-league-2023-24/

Soccer Ethiopia

Ethiopian Higher League 2023/24 | Soccer Ethiopia

1 month, 1 week ago
**ጨዋታው ተጀምሯል!**

ጨዋታው ተጀምሯል!

01'

ሀዋሳ ከተማ 0-0 ሻሸመኔ ከተማ

ለቀጥታ ውጤት መግለጫ : https://soccer.et/match/hawassa-ketema-shashemene-ketema-2024-03-07/

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 2 weeks, 3 days ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 1 month, 4 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 2 weeks, 3 days ago