Books only!
This channel is created for books sharing To widen your mind and to get books easily We have more than 2000 amharic and english books !
Join and share @Books_worldd
አስተያየት @BooksWorlddd_bot !
@books_worlddd መወያያ ግሩፕ
#share
➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች
➲የአቂዳ ኪታቦች
➲የፊቅህ ግንዛቤዎች
➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ
➲ወቅታዊ ምክሮች
➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Last updated 6 months, 3 weeks ago
💫"እውቀት የነብያት ውርስ ነው። ኡለሞች ደግሞ የነብያት ወራሾች ናቸው። እውቀትን እና የእውቀትን ባለቤቶች መውደድ የነብያትን ውርስ እና ወራሾችን መውደድ ነው።
🕌በደረጃ የሚለቀቁ
1:-ነህው
2:-ሶርፍ
3:-ተጅዊድ
4:-ተፍሲር
5:-ፍቅህ
6:-አቂዳ
7:-መንሀጅ
8:-ሀዲስ
9:-ሲራ
10:-ሙስጦለህ
11:-ቀዋኢደል ፍቅህ
12:-ኡስሉል ፊቅ
13:-አህላቅ ወል አዳብ
14፡-ስለሴቶቻችን
15:-ንፅፅር
Last updated 3 months, 2 weeks ago
◾️እስከ መቼ⁉️
➖*➖*➖➖➖**
↪️ እግሩ የተቆረጠ ሆኖ በደረቱ እየተንፏቀቀ፣ በዳዴ እየሄደ አላህን በመታዘዝ መስጅድ ሄዶ ይሰግዳል።
↪️ አይነ ስውር ሆኖ ሌላ ሰው እየመራው ወይም ገመድ አስሮ መስጅድ ሄዶ ሶላቱን በስነስርአት ይሰግዳል።
↪️ አካለ ጎደሎ ሆኖ በቻለው ልክ እየተደገፈም ቢሆን እየተቸገረ አላህን በመታዘዝ ሶላቱን በስነ ስርአት ይሰግዳል።
?አንተ ግን
?ሙሉ አፍያ ይዘህ
?ምንም ሳይጎልብህ
?የአላህ ፀጋ ሞልቶህ
✅ መስጅድ ሄደህ ሶላትህን በስነ ስርአት መስገድ አቃተህ።
?ነገ አላህ ፊት ስትጠየቅ ምን ይሆን መልስህ⁉️
ﻗﺎﻝ ﺍﺑﻮ ﺣﺎﺯﻡ ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ
ﻗﺎﺗﻞ ﻫﻮﺍﻙ ﺃﺷﺪ ﻣﻤﺎ تقاتل عدوك
ﺣﻠﻴﺔ ﺍﻻﻭﻟﻴﺎﺀ 2/231
✅ ሱረቱል ካህፍ የሚችል ይቅራ የማይችል ያድምጥ!
~
✅ ጣፋጭ ቲላዋ
~ቁርአን የልብ ብርሀን
✅ ኢብኑል_ጀውዚይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ :-
«*አወዳሾችም እንዳይሸነግሉህ አንቋሻሺዎችም እንዳይጎዱህ።
አሏህ እንዲህ ብሏልና :*
۞بَلِ الْإِنسَانُ عَلَىٰ نَفْسِهِ بَصِيرَةٌ۞**
በእርግጥም ሰው በነፍሱ ላይ አስረጂ (አዋቂ) ነው፡፡»
? صـيد الخـاطـر【220】
~
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
**(۞ وَقَالَ ٱلَّذِینَ لَا یَرۡجُونَ لِقَاۤءَنَا لَوۡلَاۤ أُنزِلَ عَلَیۡنَا ٱلۡمَلَـٰۤئكَةُ أَوۡ نَرَىٰ رَبَّنَاۗ لَقَدِ ٱسۡتَكۡبَرُوا۟ فِیۤ أَنفُسِهِمۡ وَعَتَوۡ عُتُوࣰّا كَبِیرࣰا)
أحمد شاهين
=**
Books only!
This channel is created for books sharing To widen your mind and to get books easily We have more than 2000 amharic and english books !
Join and share @Books_worldd
አስተያየት @BooksWorlddd_bot !
@books_worlddd መወያያ ግሩፕ
#share
➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች
➲የአቂዳ ኪታቦች
➲የፊቅህ ግንዛቤዎች
➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ
➲ወቅታዊ ምክሮች
➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Last updated 6 months, 3 weeks ago
💫"እውቀት የነብያት ውርስ ነው። ኡለሞች ደግሞ የነብያት ወራሾች ናቸው። እውቀትን እና የእውቀትን ባለቤቶች መውደድ የነብያትን ውርስ እና ወራሾችን መውደድ ነው።
🕌በደረጃ የሚለቀቁ
1:-ነህው
2:-ሶርፍ
3:-ተጅዊድ
4:-ተፍሲር
5:-ፍቅህ
6:-አቂዳ
7:-መንሀጅ
8:-ሀዲስ
9:-ሲራ
10:-ሙስጦለህ
11:-ቀዋኢደል ፍቅህ
12:-ኡስሉል ፊቅ
13:-አህላቅ ወል አዳብ
14፡-ስለሴቶቻችን
15:-ንፅፅር
Last updated 3 months, 2 weeks ago