Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 год, 6 месяцев назад
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 1 месяц назад
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 недели, 1 день назад
ما هي صلاة التوبه
የተውበት ሶላት ምንድነው?
وكيف نُصَلِّيها ؟
እንዴትስ ነው ምንሰግደው?
የተውበት ሶላት ማለት
صلاة التوبه هي الصلاة التي يؤديها المسلم بعد الذنب ...
አንድ ሙስሊም ከወንጀል ቡሃላ የሚሰግደው ሶላት ነው።
ለወንጀል መማሪያ ሰበብ ይሆናል በአላህ ፍቃድ
وتكون سببا في غفران الذنب
< < باذن الله > >
ሶላተ አተውባ(ወደአላህ የመመለሻ) ሶላት
صلاة التوبة
ركعتان
2ረከዐ ነው
وذلك بعد أن يتطهر المسلم كجاهزيتة الصلاة المفروضة
ከዛም አንድ ሙስሊም ጦሀራ እንሚሆነው ልክ ለዋጅብ ሶላት እንደሚዘጋጀው ይዘጋጃል።
በመጀመሪያው ረከዐ ፋቲሃ ከተቀራ ቡሃላ ከሱረቱል ኢምራን 135ተኛውን አያ መቅራት።
وَالَّذِينَ إِذَا فَعَلُوا فَاحِشَةً أَوْ ظَلَمُوا أَنفُسَهُمْ ذَكَرُوا اللَّهَ فَاسْتَغْفَرُوا لِذُنُوبِهِمْ وَمَن يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إِلَّا اللَّهُ وَلَمْ يُصِرُّوا عَلَى مَافَعَلُوا وَهُمْ يَعْلَمُونَ )
በ2ለተኛው ረከዐ ሱረቱል ፋቲሃን መቅራት ከዛ ከታች ያለውን ከሱረቱ ኒሳእ 110ረኛውን አያ መቅራት።
سورة النساء
وَمَن يَعْمَلْ سُوءًا أَوْ يَظْلِمُ نَفْسَهُ، ثُمَّ يَسْتَغْفِرِ اللَّهَ يَجِدِ اللَّهَ غَفُورًا رحِيمًا )
ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል قال رسول الله ﷺ
ما من عبد يذنب ذنباً فيحسن الطهور ثم يقوم فيصلي ركعتين ثم يستغفر الله إلا غفر له
አንድ ባሪያ ጦሀራውን አሳምሮ ከዛም ተነስቶ ሁለት ረከዐ ሰግዶ አላህን ይቅርታ ከጠየቀው አላህ ይቅር ይለዋል።
በመጨረሻም
وا في الاخير
ያአላህ ወዳንተ ከተመለሱት ከጦሀራዎች አድርገን።
اللهم اجعلنا من التوابين المتطهرين
سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم
ሱብሃነላህ ወቢሃምዲህ
ሱብሀነላሁ ልዐዚም
ወንጀሉ ትንሸም ቢሆን ትልቅ አዲስም ይሁን የቆየ ይህን የተውበት ሰላት በማንኛውም ሰአት መስገድ ይችላል።
ወቢላሂ ተውፊቅ ወሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ.
.*🍀*🍀 هل صليت على النبي ﷺ اليوم
تصلي عليه مرة
ويصلي عليك الله 10 مرات
ليكن للنبي صلى الله عليه وسلم من يومكم نصيب...فإنما هي صلاة واحدة وتعطى عشر صلوات وعشر حسنات وتكفير عشر سيئات وترفع عشر درجات 🔅فكيف بمن زاد وأكثر**
.ما تاخذ دقيقة من وقتك:
- سبحان الله
- الحمدلله
- لا إله إلا الله
- اللهُ أكبر
- سبحان الله و بحمدهِ
- سبحان الله العظيم
- استغفر الله و أتوبُ إليه
- لا حول و لا قوة إلا بالله
- اللهُم صلِ وسلم على نبينا محمد
- لا إله الا الله محمد رسول الله
ሀቂቃ ያአህባሾችን አቋም ያለዉ ሰዉ ገና አየሁ
ኑ እንወያይ ስባሉ ሰዉ የሚንቁ ግን ሰዉ መናቅ የሙስሊም መገለጫ አይደለም
ታፋጭ የትዳር ታሪክ
ከእለታት አንድ ቀን አንዲት ወጣት በትዳሯ ተስፋ ትቆርጣለች ። ባሏንም ለመግደል ታስባለች። ማታውን ስታሰላስል ታድርና ጧት ላይ እንዴት ማንም ሰው በማይጠራጠረውና እርሷንም ወንጀለኛ በማያስደርጋት መልኩ መግደል እንደምትችል ለመመካከር እናቷ ጋር ትሄዳለች።
እናቷም "ማንም በማይጠረጥረው መንገድ እንድትገይው እረዳሻለሁ። ግን አንቺም ማድረግ ያለብሽ ነገሮች አሉ አለቻት::
1ኛ መጀመሪያ ከባልሽ ጋር መታረቅ አለብሽ። ምክንያቱም ከሞተ በኋላ በፊት ፀብ ካልነበረሽ ማንም አይጠረጥርሽም
2ኛ ራሰሽን መጠበቅና ለባልሽ ቆንጆ ሆነሽ መታየት አለብሽ
3ኛ ጥሩ እንክብካቤና አድናቆት ስጪው። ያሰብሽውን እንዳይጠረጥር ያደርገዋል።
4ኛ ትዕግስተኛ ሁኚ።ፍቅር ሰጪው። ቅናት ቀንሺ።የሚናገረውን ጆሮ ሰጥተሽ አዳምጪው።
እነዚህን ነገሮች ማድረግ ትችያለሽ?"ብላ ጠየቀቻት እናቲቱ።
"ምንም ችግር የለውም። እማ ብቻ እርሱን የምገድልበትን መንገድ ንገሪኝ።" አለች ልጅቷ።
"እንደዚያ ከሆነ ምን ማድረግ እንዳለብሽ እነግርሻለሁ። በደንብ አድምጪኝ።"አለች እናት።
ልጅቷም በአትኩሮት መስማት ጀመረች።
"ይህንን መርዝ በምግቡ ውስጥ በየቀኑ ትንሽ ትንሽ ጨምሪ ቀስ በቀስ እያዳከመው ይገድለዋል።" አለቻት።
ልጅቷም መርዙን ይዛ በደስታ ቤቷ ሄደች። በተነገራት መሰረትም ለባሏ መስጠት ጀመረች። ከወር በኋላ እንደገና እያለቀሰች እናቷ ጋር መጣች።
"እማ አሁን ባለቤቴን መግደል አልፈልግም።በጣም ተለውጧል። እንደያውም ለርሱ ያለኝ ፍቅር ከቀን ቀን እየጨመረ ነው።እባክሽ እማ መርዙ እንዳይገድለው ምን ላድርግ?ያለ እርሱ መኖር አልችልም። አለች ስቅስቅ ብላ እያለቀሰች።
እናትም "አይዞሽ ልጄ አታልቅሺ የሰጠሁሽ መርዝ አልነበረም።የደቀቀ ስኳር ነበር። በርግጥ መርዝ የነበርሽው አንቺ ነበርሽ። ያ ነበር ባለቤትሽን ቀስ በቀስ እየገደለው የነበረው። አየሽ አይደል ፍቅርና እንክብካቤ ስትሰጪው እንዴት አይነት መልካም ሰው እንደሆነ።ስለዚህ ከዚህ ተምረሽ ለባልሽ መልካም ሚስት ሁኚለት።"ብላ ነገረቻት።
የኔ እህት ወንድ ልጅ የፈለገ አረመኔ ቢመስል ልቡ ገራገር ነው በፍቅር ልታሸንፊው ትችያለሽ።
መልካም ሚስት ሁኚለት ያሉትን አስታወሰኝና በረኪናውን ወደፍቅር የምትቀይርበትን መንገድ ፈልግ ምክሬ ነው።
https://t.me/bhabevj200089/790
Telegram
የሱና ኦለማወችን 📚📚📚ኪታብ ወይም Pdf ማዉረድ ለምፈልጉ የትከፈት ግሩፕ ነው የፈለጋችሁትን ኪታብ ጠይቁኚ ወይም Pdf እልካለሁ ማለቴ በግሩፑ.
ፍቅር ማለት፦ቁረይሾች ነብዩን ﷺ በተኙበት ሊገድሏቸው ሲመጡ አልይ እብን አቢ ጧሊብ 'እርሰዎን ከሚገድሉ እኔን ይግደሉኝ 'ብለው በቦታቸው ላይ ተኝተው መገኘታቸው ነው። --------- ፍቅር ማለት ፦ነብዩ ﷺ ሚስታቸው ዓኢሻ በጠጡበት እቃ በጠጡበት ቦታ ላይ መርጠው መጠጣታቸው ነው። -------- ፍቅር ማለት፦ነብዩ ﷺ ለባልደረባቸው ሰውባን ረ.ዐ ምንድነው ፊትህን የቀየረው? ብለው ሲጠይቁት «በሽታም…
*قال الألباني رحمه الله:
"فَقْدُ الْبَرَكَةَ فِيٰ بُيُوتِنَا بِسَبَبِ عَدَمِ عَمَلِنَا بِقَوْلِ الرَّسُولِ ﷺ: اللَّهُمَّ اِغْفِرْ ذَنْبِيٰ، وَوَسِّعْ لِيٰ فِيٰ دَارِيٰ، وَبَارِكْ لِيٰ فِيٰ رِزْقِيٰ
صحيح الجامع ١٣٦*
ባል ዛሬ ነገር ነገር ብሎታል
አልጋ ላይ ቁጭ ብሎ እኔ ምልሽ
ዐሊይ ኢብን አቢ ጣሊብ ስንቴ እንዳገባ እና ስንት ሚስት እንዳለው ታውቂያለሽ ይላታል"
ሚስቱን እሷም ነቄ ናት "ሂድ የሱን ግማሽ እንኳን ጦርነት ዘምተኽ ና ምትፈልገውን ያህል ታገባለህ እንደውም እኔ ነኝ ምመርጥልህ"
ጀርባዋን ሰጥታው ተኛች...
ከንክኗታል ተንቆራጠጠች፣ ዳግም
ወደሱ ዞር አለች... «የኔ ዘማች! ሂድ ፊለስጢንን ነፃ አውጣ፣ ሂድ ቁድስን ተከላከል፣ ሂድ የሁዶችን ጥረግ»
ደንግጦ ቁጭ አለ...
« ወይ ጉድ ዛሬ አፌን በልቶኝ ራሴ ላይ ነገር አመጣሁ...!»
ዳግም ዞረችለት «ኢማም ዐሊይ የኸይበር ዘመቻን ከፍቷል፤ አንተ'ና ልጅህ የሽንት ቤት በር ተዘግቶባቹህ መክፈት አቅቷችኋል።»
ብርድልብሱን መዥረጥ አድርጎ ለበሰና፦ «ሀስቢያላሁ ወኒዕመል ወኪል» እያለ ተከናንቦ ተኛ።
ሀሀሀ...እንዴት አይተኛ!
ዞር ብላ አየችው...አንድ ግዜ ገልመጥ
« ዐሊይ እኮ በበረኃ የለይል ሰላት ሲሰግድ ብዙ ግዜ ፌንት ይሰራል፤ አንተ አይጥ ስታይ ብቻ ነው ፌንት ምትሰራው.... ተወኝ አታናግረኝ ልተኛበት!!!
Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 год, 6 месяцев назад
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 1 месяц назад
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 недели, 1 день назад