Saint George Sport Club - Offical Page/የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ይፋዊ ቴሌግራም ቻናል

Description
Professional Sport Club


Website -http://saintgeorgefc.com/blog/

Facebook - https://www.facebook.com/Saint-George-SA-177342563049631

YouTube -https://www.youtube.com/channel/UC1M4f0IYEbdcwjMz-QQrepg


💛❤አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ 💛❤
Advertising
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 5 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 2 weeks, 1 day ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 3 days, 20 hours ago

1 month, 1 week ago
ክለባችን የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች አስፈረመ

ክለባችን የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች አስፈረመ
=============//=============
የወላይታ ዲቻ የታዳጊ ቡድን ፍሬ በመሆን እስከ ዋናው ቡድን ድረስ ያለፉትን ዓመታት መጫወት የቻለው አጥቂው ስፍራ ተጫዋቹ ቢኒያም ፍቅሩ ከክለባችን ጋር ለሁለት ዓመት የሚያቆየውን ፊርማ በዛሬው እለት በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በመገኘት አኑሯል፡፡

መልካም የውድድር ዓመት እንዲሆንልህ እንመኛለን፡፡

1 month, 2 weeks ago
1 month, 2 weeks ago

ከጨዋታው በኋላ ከአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ጋር አጠር ያለ ቆይታ አድርገናል

ጥያቄ :- በመጀመሪያ እንኳን ደስ አለን ?
ፋሲል ተካልኝ :-እንኳን አብሮ ደስ አለን

ጥያቄ:- የባለፈው ጨዋታ በአቻ ውጤት ነበር የተጠናቀቀውና ምንም አይነት የተጫዋች ለውጥ ሳናደርግ ነው ወደ ሜዳ የገባነውና ምክንያቱ ምንድን ነው?

ፋሲል ተካልኝ :- ከባፈው ጨዋታ አቡዱላፊዝን ቀይረን ፉአድን በማስገባት ጨዋታችንን የጀመርነው አንዳንድ ጊዜ ከተጫዋቾች አሰላለፍ ጋር ተያይዞ እንደምትፈልጊው የጨዋታ ሀሳብ እንደተጋጣሚው ቡድን ተጫዋቾች ሊቀየሩ በዛው ሊቀጥሉ ይችላሉ የተለየ ምክንያት የለንም ባለፉት ሁለት ጨዋታዎች ምንም እንኳን ሁለተኛውን ጨዋታ ባናሸንፍም ሁለት ጨዋታዎች በተከታታይ አልተሸነፍንም ይሄንንም አሳድገን የዛሬውን ጨዋታ ለማሸነፍ ነበር ያሰብነው ተሳክቶልናል።

ጥየቄ :- ከአንድ ሳምንት የጨዋታ ረፍት በኋላ(6ተኛ ሳምንት ሳንጫወት) በተደረገ ጨዋታ - ጨዋታው በአሰብከው መንገድ ሄዶልሀል?

ፋሲል ተካልኝ :- ከኢትዮጵያ መድን ጋር በነበረን ጨዋታ ተነስተን የነበረብንን ደካማ ጎን ጠንካራ ጎናችንን ከፍ ለማድረግ ተጠቅመንበታል በተለይ ደሞ ብዙ ጨዋታ ያልተጫወቱትን ተጫዋቾች ወደ ጨዋታ ለመመለስ በነበረን ክፍት ጊዜ አንድ የወዳጅነት ጨዋታ አድርገናል በዛ መንገድ ተዘጋጅተን ጨዋታውም በሰብነው መንገድ ተሳክቶልናል ሶስት ነጥብ አጊንተናል ምን አልባት ያገኘናቸውን የግብ እድሎች አለመጠቀም እንደ ደካማ ጎን አየዋለሁ እሱን አሻሽለን ለሚቀጥለው ጨዋታ እንቀርባለን ።

ጥያቄ :-የተጫዋች ቅያሪ ስኬታማ ነበር? አጠቃላይ የቡድኑ ውጤታማነት እንዴት ነበር?

ፋሲል ተካልኝ :-ቀይረን ያስገባናቸው ተጫዋቾች ጨዋታው ላይ ተፅእኖ ፈጥረዋል በዛሬው ጨዋታ አንዱ ከምናነሳቸው የጥንካሬ ጎናች ናቸው ወደፊትም እንደ ጨዋታው አስፈላጊነት ተጫዋቾች ይቀየራሉ ይወጣሉ አንዳንድ ጊዜ በቅያሪ ይሳካል አንዳንድ ጊዜ ደሞ ላይሳካ ይችላል ዛሬ ግን በትክክል የቀየርናቸው ተጫዋቾች ጨዋታውን ለማሸነፍ እረድተውናል ።

1 month, 2 weeks ago
***👉***ክለባችን ቅዱስ ጊዮርጊስ እሁድ ጥቅምት 24 …

👉ክለባችን ቅዱስ ጊዮርጊስ እሁድ ጥቅምት 24 ቀን 2017ዓ.ም ከአርባምንጭ ከተማ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ ዛሬ 11:00 ሰዓት ወደ ድሬደዋ የገቡ ሲሆን የተጓዙትም ተጫዋቾች ስም ዝርዝር ከታች ተቀምጧል ።

👉ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን የኢንስታግራም ገፃችንን ይቀላቀሉ !!

https://www.instagram.com/st.george_offical?igsh=MWt0dXk5bTlzZ3YwcA==

#ሼርShare_በማድረግ_መረጃውን_ለደጋፊዎች_ያጋሩ!

💛ድል - ለታላቁ ክለባችን 💛

1 month, 3 weeks ago
***👉***Next Match

👉Next Match
#ቀጣይ ጨዋታ
👉የኢትዮጵያ ፕሪሚየር _ሊግ _6ኛ ሳምንት ጨዋታ
#Ethiopian _ premier_ League

⚽️ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ አርባምንጭ ከተማ ⚽️

📆 እሁድ ጥቅምት 24/2016
🕗1:00
🏟 በድሬደዋ ስታዲየም
👉 ሊንኩን ተጭነው የቴሌግራም ገፃችን ይቀላቀሉ!!
https://t.me/stgeorge123
👉ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን የኢንስታግራም ገፃችንን ይቀላቀሉ !!
https://www.instagram.com/st.george_offical?igsh=MWt0dXk5bTlzZ3YwcA==

#ሼርShare_በማድረግ_መረጃውን_ለደጋፊዎች_ያጋሩ!

1 month, 3 weeks ago
Saint George Sport Club - Offical …
1 month, 3 weeks ago
**በአንጋፋው የቀድሞ የቅዱስ ጊዮርጊስ እንዲሁም የኢትዮጵያ …

በአንጋፋው የቀድሞ የቅዱስ ጊዮርጊስ እንዲሁም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋችና አሰልጣኝ አስራት ሀይሌ (ጎራዴው ) ህልፈት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን በመላው የቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተሰቦች ስም እንገልፃለን!!!

አስራት ሀይሌ (ጎራዴው) የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበርን በአሰልጣኝ በተጫዋችነት ለረዥም ዓመታት ያገለገለ ሲሆን የበርካታ ዋንጫዎች ባለታሪክ እና ለክለቡ አጅግ የተለየ ፍቅር ያለው ታታሪ ተጫዋችና አሰልጣኝ እንደሆነ ይታወቃል።

አንጋፋው አስራት ሀይሌ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ባለውለታ አሰልጣኝና ተጫዋች ነበር፣ በእግር ኳስ ዘመኑም የሴካፋ ዋንጫን ጨምሮ የተለያዩ ሀገር አቀፍ ስኬቶችን መጎናፀፍ ችሏል። ሙሉ የህይወት ታሪኩን አሰናድተን የምናቀርብ ሲሆን
በባለታሪካችን ህልፈት ለቤተሰቦቻቸው ፣ወዳጅ ዘመድና ለመላው የቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተሰቦች መፅናናትን እንመኛለን።

የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፓርት ማህበር

1 month, 3 weeks ago
Saint George Sport Club - Offical …
1 month, 3 weeks ago
2 months ago
[#SQUAD](?q=%23SQUAD) LIST

#SQUAD LIST

We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 5 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 2 weeks, 1 day ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 3 days, 20 hours ago