Why Pay for Entertainment? Access Thousands of Free Downloads Now!

قَنَاةُ أَبِــي حَسَان عَلْي بن يُوسُف

Description
Advertising
We recommend to visit

" من لای این آهنگا خونمه "

pi: @Vaykinga

Last updated 3 months, 3 weeks ago

____________________

1 month, 1 week ago
1 month, 1 week ago

ነውር ፍሩ.....

«ሰውነት ቀለለ»
--------------------
ትልቅ የተባለው ትንሽ ከተመኘ፡
ለስኬት የሳልነው ወድቆ ከተገኘ፡
ሰው በታሰበው ልክ ሆኖ ካልታመነ፡
ቃል አጥፎ ከበላ መስሎት የዘመነ፡
ስስታም ከሆነ ልቡ ከቀጠነ፡
የት ነው ሰውነቱ ምኑ ሰለጠነ፡
--------------------------
ዳዒ ነው ዑስታዝ ነው በሚዲያ ገኗል፡
ግን አጭበርባሪ ነው ስሙ በጣም ባክኗል፡
ማታለል ማስመሰል ማምታታት ተክኗል፡
ይሔ ፀያፍ ስራ አሁን ፋሽን ሆኗል፡
------------------------
በየሚዲያው ላይ ይታወቃል በጣም፡
ዑስታዜ ይባላል በቀሚስ በጥምጣም፡
ግን ደግሞ ከጀርባው ብዙ ጉድ አያጣም፡
--------------------------
በስንቱ አስመሳይ ሰው ህዝቤ ሲደናገር፡
ብዙ የቅሌት ጉድ በሰው ላይ ሲማገር፡
ዝም በል አትበሉኝ ይውጣልኝ ልናገር፡
-------------------------
የሰው ቃል ቀለለ ከነበረው ዋጋ፡
በልብ ያልታሰበ በአፍ እየተወጋ፡
ወደ የት እንሒድ ከማን እንጠጋ፡
መስራትም መናገር ሆነብን አደጋ፡
--------------------------
ሁሉ ዋሾ ሆኖ ከማን ጋር ይኖራል፡
ታማኝ አካል ማጣት እንደት ያሳፍራል፡
እንፈር ወላሒ በጣም ይደብራል፡
----------------------------
ሐቅ ሲጫንበት ከብዶት ከዋለለ፡
ባላየ ባልሰማ ንቆት ከዘለለ፡
በውሻሸት ጓሮ እየተጠለለ፡
ሰው ረከሰ እና ሰውነት ቀለለ፡
--------------------------
     በኑረዲን አል አረብ
-------------------------
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi

Telegram

شـبـاب السـلـــفــــيــــيــن

#ሰለፍያ\_ቀጥተኛ\_የሀቅ\_መንገድ\_ብሎም\_አይነኬ\_ፅኑ\_ተራራ\_ነው ለአስተያዬትና እርማት @Nuredin\_al\_arebi\_Bot

ነውር ፍሩ.....
1 month, 2 weeks ago

የተቃጠሉ መጽሀፎችን በተመለከተ

🎙አብዱ ሸኩር አቡ ፈዉዛን

በዚህ መልካም ስራ ላይ መሳተፍ ለምትፈልጉ👇
@Abu_fewzan_bot @Abu_fewzan_bot

t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur

1 month, 2 weeks ago

*🔸 የብስራት ዜና ለወልቂጤ ሁኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማወች

👌 በእለቱ የሚገኙ ተጋባዥ እንግዶች

1, ኡስታዝ ኑርአዲስ ስራጅ ሀፊዘሁላህ ከቡታጀራ
• ርእስ፦ የተመዩዕ ቫይረስ
2, ኡስታዝ ዒዙዲን ሀፊዘሁላህ ከውልባራግ
• ርእስ፦ የሙመዪዖች መገለጪያ
3, ወንድም ሙሀመድ አል-ወልቂጢይ ሀፊዘሁላህ
• ርእስ፦ የሰለፊያ መሰረቶች
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️

ይችን ማስታወቂያ ያመጣኋት ከነ ማን አለብኝ ሰፈር ነው

የሞኝ ዘፈን ሁልግዜ አበባየ ይላል የገሬ ሰው
ዶሮ ብታስብ ጥሬዋን አሉ

በቃ ስለ ሙመይአ ያላቅራራ ሰው ሰለፍይ ዳዒ አይባልም ❗️ ሙመይአን ከጦት ከማታ ዚክር በላይ ያላነሳች ምላስ ሰለፍይ አይባልም ❗️ ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወርን ያልተሳደበች ምላስ ሰለፍይ አትባልም ❗️ አንድ ፕሮግራም ላይ ሁለት ዳኢወች ርእስ ስለሙመይአ አለዛ ሰለፍይ አይባሉም ❗️ የሶስተኛውም ሙመይአን ካላነሳ የሰለፍያን መሰረቶች አብራራ አይባልም ጠብቁ

በቀ ቀኑም አይሄድ
ሳምንቱም አያልቅም
ወራቱም አይደርስም
ምግቡም አይጣፍጥም
ደእዋውም አይደምቅም
ሰለፍይነትም አይገኝም
ሙመይአ ከልተነሳ አጂብ*‼️‼️ አላህ ካላችሁበት እብደት ወደአቅላችሁ አላህ ይመልሳችሁ ያረብhttps://t.me/abu_hassan_aliy_yusufhttps://t.me/abu_hassan_aliy_yusuf

1 month, 2 weeks ago

*إلهي، لا تعذِّبني فإنِّي
مُقِرٌّ بالَّذي قد كانَ منِّي

وما لي حِيلةٌ إلَّا رجائي
وعفوُكَ إنْ عفَوْتَ وحُسْنُ ظنِّي

فكمْ مِنْ زلَّةٍ لي في البرايا
وأنتَ عليَّ ذو فضلٍ ومَنِّ

إذا فكَّرْتُ في ندمي عليها
عضَضْتُ أناملي وقرعْتُ سِنِّي

يظنُّ النَّاسُ بي خيرًا وإنِّي
لَشرُّ النَّاسِ إنْ لمْ تعفُ عنِّي

أبو العتاهية!*https://t.me/abu_hassan_aliy_yusufhttps://t.me/abu_hassan_aliy_yusuf

1 month, 2 weeks ago

*በዚህ ወር ያልተመለስከው ወንድሜ በዚህ ወር ያልተመለሽው እህቴ መቸ ነው መመለሻችን ዛሬም
ወደ አላህ የምንመለስበት ጊዜው አልቀረበም እን!!

أَلَمْ يَأْنِ لِلَّذِينَ آمَنُوا أَن تَخْشَعَ قُلُوبُهُمْ لِذِكْرِ اللَّهِ وَمَا نَزَلَ مِنَ الْحَقِّ*https://t.me/abu_hassan_aliy_yusufhttps://t.me/abu_hassan_aliy_yusuf

1 month, 2 weeks ago

ኮፒውን ታቃጥሉት እንደሁ ብሏል አንዱ ወንድማችን

እስኪ አሁንስ ምን ትሉ ይሆን የሙብተዲእ ኪታብ ይነዳል አንተም አብረህ ትነድ እንደሁ እናይሀለን ይለናል የነሱው አቀናባሪና ፀሀፊያቸው ወንድም አቡ ኢምራን ሙሀመድ መኮነን የሸዋሮቢቱ ልጅ

አላህን መፍራት እንደት ቀለለ
አዙሮ ማየቻ እንደት ተሰወረ
ሀያእ እንደት ጠፋ
እንደት ሸም የሚባለው ነገር ከሱና ሰወች ላይ ሲሆንጨቦታ አጣ

አላህ ፊት በራቁት መተሳሰብ የሚባለው ጉዳይ እንደት ተረት ተረት መሠለ ወላሂ በጣም ይገርማል ይደንቃል

ሽርክና ቢድአን እንደጅራፍ የሚገርፍን ኪታብ የአላህና የመልእክተኛውን ንግግር አጭቆ የያዘን ኪታብ የሱና ኡለማወችን ንግግርን ኢጅማእን ያጠናቀረ ኪታብ ለማቃጠል

ምን አይነት ልብ አሰበች
ምን አይነት አይን ተከፈተች
ምን አይነት እጅ ጨከነች
ምን አይነት ክብሪት ተጫረች
ምን አይነት እሳት ነደደች
ምን አይነት ጭስ ተጓጓረች

አጅብ ነው ወላሂ የሌሎች የቢድአን ባልተቤችን ኪታብ እንደዚህ ሲያደርጉ አላየንም

የአብደላህ አልሀረሪን ኪታብ አላቃጠሉም
የዩሱፍ አልቀርዷዊን
የሀሰኑል በናን
የሰኢድ ቁጡብን
የያሲን ኑሩን
የሌሎቹን የታሪክ ኪታብ ብለው የዱሮ መሻኢኾች ታሪክ ብለው በታሪክ መልክ አዘጋጅተው ሽርኩን እንኳን ሳይመርጡ በግጥም መልክ አዋህዶ ኡማው እንዲጋተው ኢኽዋኖች ሲያቀርቡ ለመናገር የደፈረ የለም

ለምሳሌ የሸኽ ጫሌ ታሪክ ተብሎ ተብሎ ደሴ ላይ አረብ ገንዳ ቀርቧል ሌላም ቦታ አለ የተናገረ አልሰማሁምም አልሰማንም

የሱና ኩቱቦች ላይ ሲሆኑ ግን ፈትዋ ሰጩ ጀግኗል ኡለማወችን አጣቀስኩ ብሏል
ጀሌውም ተቀብሏል ለማቃጠል ደፍሯል

አቅል ላለው ግን በጣም ይደንቃ ያማል ያሳፍሬል

አላህን ፍሩ ወደ አቅላችሁ ተመለሱ እላለሁ

ለወንድም አቡ ኢምራንና ለመሰሎቹ በድምፅ እመለስበታለሁ

ወንድማችሁ አቡ ሹራ  አህመድ ኢብኑ ካሳየ
ከወሎ

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Sobabilalmesjid/3188
https://t.me/Sobabilalmesjid/3188
https://t.me/Sobabilalmesjid/3188

Telegram

ዳዕዋ ሰለፍያ በሶባ(አሸዋዉ) ★✈

ኮፒውን ታቃጥሉት እንደሁ ብሏል አንዱ ወንድማችን እስኪ አሁንስ ምን ትሉ ይሆን የሙብተዲእ ኪታብ ይነዳል አንተም አብረህ ትነድ እንደሁ እናይሀለን ይለናል የነሱው አቀናባሪና ፀሀፊያቸው ወንድም አቡ ኢምራን ሙሀመድ መኮነን የሸዋሮቢቱ ልጅ አላህን መፍራት እንደት ቀለለ አዙሮ ማየቻ እንደት ተሰወረ ሀያእ እንደት ጠፋ እንደት ሸም የሚባለው ነገር ከሱና ሰወች ላይ ሲሆንጨቦታ አጣ አላህ ፊት በራቁት መተሳሰብ…

We recommend to visit

" من لای این آهنگا خونمه "

pi: @Vaykinga

Last updated 3 months, 3 weeks ago

____________________