@Tinglabot da bo'layotgan yangiliklardan birinchi xabardor qilib boruvchi kanal
Last updated 1 year, 5 months ago
لا اله الا الله سبحانك اني كنت من الظالمين
بوت التواصل: @osamaibrahim8082_bot
حسابي على الانستا ضيفوني ??☺️
https://www.instagram.com/u97er?igsh=cnRzb2k0Mnc0amEy
Last updated 2 months, 3 weeks ago
Bermanhaj Salafi, berakidah Atsari, berfikih Syafi‘i...
Last updated 2 months, 2 weeks ago
*?قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله*
ينبغي أن يُعرفَ أن البدعَ بريدُ الكفرِ .
【 ?مجموع الفتاوىٰ (٣٩٧/١٠) 】
جاء في فتاوى اللجنة الدائمة: (لا يجوز لمن دخل والإمام يخطب يوم الجمعة -إذا كان يسمع الخطبة-: أن يبدأ بالسلام من في المسجد، وليس لمن في المسجد أن يرد عليه والإمام يخطب، لكن إذا رد عليه بالإشارة: جاز)
———•———•———
***?***فتاوى اللجنة الدائمة للإفتاء (8 /243)
??ኢብኑ ተይሚያ የሱናው አንበሳ??.
። بـــســم الله الرحــمـٰن الــرحــيــم?
?ክፍል/ ♻️1⃣3⃣♻️
?.♻️✔️አድስ ተከታታይ ፅሁፍ የሽይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያን ወሳኝ የሂወት ታሪክና ገድል የሚያዳስስ ኢብኑ ተይሚያ የሱናው አንበሳ ከተስኘው መጽሀፍ
#ከክፍል 12 የቀጠለ
?ኢልም የማይጠገብ ስብዕና ?
♻️?ከዚህ ሁኔታቸውም ጋር አንዳንዴ በቂ በሆነ መልኩ አላቀረብኩም ብለው ለከፊሎቹ ይቅርታ ይጠይቃሉ።ትምርታቸውን ከምሁራን እስከ ባለስልጣኖች ፣ ከቁረኦች እስከ ሙሐዲሶች ከፉቀሃእ እስከ የቋንቋ ጠቢባን ከከበረቴዎች እስከ ተራው እጅግ በርካታ ህዝብ ይታደምበት ነበር።
?♻️ይህቺን አለም በሞት ሲለዩ በዒልም የሚስተካከላቸው ቀርቶ. የሚቀርባቸው እንኳን አንድም አልነበረም። ሽይኽ መሀመድን ኢብኑል ቁወይዕ ረሒመሁላህ ኢብኑ ተይሚያ ሲሞት ምድር ላይ አምሳያውን አልተወም ይላሉ።{ነስሩል ጁማን ፊ ተራጂሚል አዕያን ፣በአልጃሚዕ በኩል ፣403}
? ሽይኾቻቸው?
?♻️ሽይኾቻቸው ከሁለት መቶ ይበልጣሉ። ሁሉም ታዲያ ደማስቋውያን ናቸው። አብዛኞቹ ደግሞ ሐንበልዬች ናቸው። ኢብኑ ዐብዲ አድዳኢም፣ ኢብኑ አቢል ዩስር፣ አል ከማል ኢብኑ አብዲ፣ መጅድ ኢብኑ ዐሳኪር ፣ የሕያ ኢብኑ አስሶይረፊ፣ ኢብኑ አቢል ኽይር ፣አል ቃሲም አልኢርቢሊ፣ ፊኽሩዲን ኢብን ቡኻሪ ፣ሽምስዲን ኢብን ዐጣእ አልሐነፊ ፣ኢብኑ ሽይባን፣ ዘይነብ ቢንት መኪ፣ኢብኑ ዐላን ፣ኢብኑል ዋሲጢና አልሀረዊ በቀዳሚነት ይጠቀሳሉ።
♦️ተማሪዎቻቸው♦️
? ♻️ ሽይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ አንድ ቤተ መጻሕፍት የኪታብ ትውፊት ብቻ አይደለም ለኡማው ያበረከቱት ። እንደ ከዋክብት የደመቁ ተማሪዎችንም ጭምር እንጅ ፣ስመ ገናና ከሆኑት ውስጥ ጥቂቱን ልጥቀስ።
?1/?አልሓፊዝ ጀማሉዲን አልሚዝዚ
?2/?አልሓፊዝ ዒልሙዲን አልቢርዛሊ
?3/?አልሓፊዝ ሙሐመድ ኢብኑ አሕመድ አዝዘሀቢ
?4/?አልሐፊዝ ኢብኑ ዐብዲል ሃዲ አልሐንበሊ
?5/?አልዐላማ ሽምስዲን ኢብኑል ቀይም
?6/?አልሓፊዝ ዒማዳዲን ኢብን ከሲር
?7/?ኢብኑል ወርዲ
?8/?ስላሑዲን ኽሊል ኢብን አይበክ አስሶፊዳ
?9/?ኢብኑ ፊደሉላህ አልዑመራ
?10/?ኢብኑ ሙፍሊሕ አልመቅዲስ
?♻️ዝርዝር ያለ መረጃ የፈለገ ሙዕጀሙ አስሓቢ ሽይኺል ኢስላም ኢብኒ ተይሚያ የተስኘውን ተማሩዎቻቸውን የሚዘርዝረውን ኪታብ ይመልከት።
ዝግጅት :- ሙሐመድ አህመድ ሙነወር (ኡብኑ ሙነወር)
⭕بيان جواز الانتساب لمنهج السلف وقول : أنا سلفي أو أنا سني وأنه لا عيب في ذلك
قال النبي صلى الله عليه وسلم لابنته فاطمة رضي الله عنها :(ﻓﺈﻧﻲ ﻧﻌﻢ اﻟﺴﻠﻒ ﺃﻧﺎ ﻟﻚ). أخرجه البخاري (٦٢٨٥) ، ومسلم (٢٤٥٠)
ﻟﻤﺎ ﻏُﺴَّﻞ ﻭﻛُﻔَّﻦ عثمان بن مظعون رضي الله عنه ﻗﺒﻠﻪ ﺭﺳﻮﻝ اﻟﻠﻪ - ﺻﻠﻰ اﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ - ﺑﻴﻦ ﻋﻴﻨﻴﻪ ، ﻭﻟﻤﺎ ﺩُﻓِﻦ ﻗﺎﻝ النبي صلى الله عليه وسلم :(ﻧﻌﻢ اﻟﺴﻠﻒ ﻫﻮ ﻟﻨﺎ). مرعاة المفاتيح (٤٣٢/٢)
ﻗﺎﻝ اﻟﻨﺒﻲ ﻋﻠﻴﻪ اﻟﺼﻼﺓ ﻭاﻟﺴﻼﻡ عندما زار اﻟﻤﻘﺎﺑﺮ :(ﺃﻧﺘﻢ ﺳﻠﻔﻨﺎ ﻭﻧﺤﻦ ﺑﺎﻷﺛﺮ). أخرجه الترمذي (١٠٥٣)
قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله :( ﻻ ﻋﻴﺐ ﻋﻠﻰ ﻣﻦ ﺃﻇﻬﺮ ﻣﺬﻫﺐ اﻟﺴﻠﻒ ﻭاﻧﺘﺴﺐ ﺇﻟﻴﻪ ﻭاﻋﺘﺰﻯ ﺇﻟﻴﻪ ﺑﻞ ﻳﺠﺐ ﻗﺒﻮﻝ ﺫﻟﻚ ﻣﻨﻪ ﺑﺎﻻﺗﻔﺎﻕ . ﻓﺈﻥ ﻣﺬﻫﺐ اﻟﺴﻠﻒ ﻻ ﻳﻜﻮﻥ ﺇﻻ ﺣﻘﺎ). مجموع الفتاوى (١٤٩/٤)
قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله :(ﻓﻨﺤﻦ ﻧﻘﻮﻝ : اﻟﺴﻠﻒ ﻫﻢ ﺃﻫﻞ اﻟﺴﻨﺔ ﻭاﻟﺠﻤﺎﻋﺔ ، ﻭﻻ ﻳﺼﺪﻕ اﻟﻮﺻﻒ ﻋﻠﻰ ﻏﻴﺮﻫﻢ ﺃﺑﺪا). شرح العقيدة الواسطية (ص٥٤)
قال الشيخ مقبل الوادعي رحمه الله :(ﺳﻮاء ﻗﻠﺖ ﺃﻧﺎ ﺳﻨﻲ ﺃﻭ ﺃﻧﺎ ﺳﻠﻔﻲ ﻫﻤﺎ ﺑﻤﻌﻨﻰ ﻭاﺣﺪ ﺇﻥ ﺷﺎء اﻟﻠﻪ، ﻣﻌﻨﺎﻩ : ﺃﻧﺎ ﻣﻠﺘﺰﻡ ﺑﺎﻟﻜﺘﺎﺏ ﻭاﻟﺴﻨﺔ ﻋﻠﻰ ﻓﻬﻢ اﻟﺴﻠﻒ اﻟﺼﺎﻟﺢ ﻭاﻟﻠﻪ اﻟﻤﺴﺘﻌﺎﻥ). ﻣﻦ ﺷﺮﻳﻂ : (ﺃﺳﺌﻠﺔ ﺃﻫﻞ ﺑﻴﺤﺎﻥ)
قال الشيخ الألباني رحمه الله :(معنى قول أنا سلفي اﻻﻧﺘﺴﺎﺏ ﺇﻟﻰ اﻟﺴﻠﻒ اﻟﺼﺎﻟﺢ اﻟﺬﻳﻦ ﺷﻬﺪ ﻟﻬﻢ ﺭﺳﻮﻝ اﻟﻠﻪ - ﺻﻠﻰ اﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺁﻟﻪ ﻭﺳﻠﻢ - ﺑﺎﻟﺨﻴﺮﻳﺔ ﻓﻲ اﻟﺤﺪﻳﺚ اﻟﻤﺘﻮاﺗﺮ اﻟﺬﻱ ﻗﺎﻝ ﻓﻴﻪ ﺭﺳﻮﻝ اﻟﻠﻪ - ﺻﻠﻰ اﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺁﻟﻪ ﻭﺳﻠﻢ -: «ﺧﻴﺮ اﻟﻨﺎﺱ ﻗﺮﻧﻲ ﺛﻢ اﻟﺬﻳﻦ ﻳﻠﻮﻧﻬﻢ ﺛﻢ اﻟﺬﻳﻦ ﻳﻠﻮﻧﻬﻢ». ﻫﺆﻻء ﻫﻢ اﻟﺴﻠﻒ ، ﻭﻋﻠﻰ ﺭﺃﺳﻬﻢ ﻣﺤﻤﺪ اﻟﻤﺼﻄﻔﻰ ﺻﻠﻰ اﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺁﻟﻪ ﻭﺳﻠﻢ). موسوعة الألباني في العقيدة (٢٦٨/١)
አሰላሙ ዓለይኩም ወረህመቱላሂ
ወበረካቱህ
የተከበራችሁ ውድ ወንድም እና እህቶች
መስጅዳችን የተለያዩ መሰረታዊ ነገራቶችን ማሟላት ስለሚያስፈልገው የናንተ ከመስጅዳችን ጎን መቆም የግድ ስለሆነ የቻላችሁትን በመለገስ እንድትተባበሩን ድጋፋፋችሁን በአላህ ስም እንጠይቃለን።
በአፋር ክልል አዋሽ-7ኪሎ ከተማ
//___
Ye Abi-Ayubel Ansuari Mesjd
Commercial Bank Of Ethiopia
Acc No =1000402387509
==========
Ye Abi-Ayubel Ansuri Mesjd
Awash Bank
Acc No 01410466294000
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
✍️እህታችን
አሚራ ሰማኔ
እና
?ወንድማችን
ጀማል አቦ-ኑሬ
ነሀሴ -13-ቀን 2016
#ዛሬ እለተ-ሰኞ
(ምሽት ከአዒሻ ሰላት በኋላ)
የኒካህ ማሰር ፕሮግራም ፈፅመዋል።
ትዳራቸውን አላህ ያሳምርላቸው!!
بَارَكَ اللَّهُ لهما ، وَبَارَكَ عَلَيْهمْا، وَجَمَعَ بَيْنَهمَا فِي خَيْرٍ
ባረከላሁ ለሁማ ወባረከ ዓለይሂማ ወጀመዓ በይነሁማ ፊ_ኸይሪን
#አላህ እሷንም ለባሏ እሱን ለሚስቱ (ሁለቱንም የተባረኩ ባል እና ሚስት) አላህ ያድርጋቸው።አላህ ሁለቱም ላይ በረካውን ያስፍንባቸው።በመልካም ትዳር ውስጥ ይሰብስባቸው(በመካከላቸው የሚኖረው ትስስር መልካም ይሁን)
✍️ ሁላችንም እነዚህን ወንድም እና እህት በዱዓችን አንርሳቸው።
✍️جزاكم الله خيرا
# በዚች ቻናል ላይ
በኒካህ የተሳሰሩ እህት ወንድሞችን ጋብቻቸውን ይፋ የምናደርግበት ዋናው አላማ
?ኒካህን ኢዕላን(በአደባባይ ማውጣት) የረሱላችን صلى الله عليه وسلم ትእዛዝ ስለሆነ
?ሁለቱን ጥንዶች በመንገድ ላይ አብረው ብናያቸው በዝሙት እንዳንጠረጥራቸው ነው።
@Tinglabot da bo'layotgan yangiliklardan birinchi xabardor qilib boruvchi kanal
Last updated 1 year, 5 months ago
لا اله الا الله سبحانك اني كنت من الظالمين
بوت التواصل: @osamaibrahim8082_bot
حسابي على الانستا ضيفوني ??☺️
https://www.instagram.com/u97er?igsh=cnRzb2k0Mnc0amEy
Last updated 2 months, 3 weeks ago
Bermanhaj Salafi, berakidah Atsari, berfikih Syafi‘i...
Last updated 2 months, 2 weeks ago