የውላውላ ሠለፍዮች ቻናል🎙

Description
مَنْ عَمِلَ صَٰلِحًۭا مِّن ذَكَرٍ أَوْ أُنثَىٰ وَهُوَ مُؤْمِنٌۭ فَلَنُحْيِيَنَّهُۥ حَيَوٰةًۭ طَيِّبَةًۭ ۖ وَلَنَجْزِيَنَّهُمْ أَجْرَهُم بِأَحْسَنِ مَا كَانُوا۟ يَعْمَلُونَ ﴿١٦:٩٧﴾
Advertising
We recommend to visit

- القناة الرسمية على التيليجرام استمتعو بالمشاهده ? ♥️ .

•┊اقتباسات ? •
•┊رمزيات ?
•┊فيديوهات ?

- @xxzbot // ? بوت تنزيل ستوريات انستا -

- @zzxzz // ? لـ التمويل -

Last updated 1 год, 7 месяцев назад

- القناة الرسمية على التيليجرام استمتعو بالمشاهده ? ♥️ .

•┊فيديوهات ? •
•┊رمزيات ?
•┊اختصارات ?

- @zezbot // ?بوت زخرفه -

- @zzxzz // ? لـ التمويل -

Last updated 1 год, 7 месяцев назад

- بوت تحميل من الأنستا ومن جميع مواقع التواصل الإجتماعي: ✅ .

- بوت التحميل من التيك توك: @EEEBOT

- بوت التحميل من الأنستا: @xxzbot

- بوت التحميل من اليوتيوب: @EMEBOT

- ? ? .

- للتمويل: @NNEEN

Last updated 1 год, 7 месяцев назад

3 months, 2 weeks ago

ስለ ሙመይአ
ስለ ሳዳት ከማል
ሰለ ኢብኑ ሙነወር
ሰለ ከድር ከሚሴ ወዘተ...........
ምን አይነት አቋም እንድነበራቸዉ
አሁን በምን አይነት አቋም እንዳሉ
የተብራራበት አዳምጡት፡፡
?**

በሽታ ያለባችሁ ልባችሁን ለሀቅ ክፈቱት ተጠቀሙበት ለአኼራችሁም
ለዱንያችሁም አህሠን ለኩም ወለና**

https://t.me/menhaj_Aselefiya ➤•════•••?*?•••═══➤•*

3 months, 2 weeks ago

ጁሙዓ ከመغሪብ እስከ ኢሻ ወሳኝ ምክር

ርዕስ"
ሃቅን ከመቀበል ከልካይ ነገራቶች ምን ምን ናቸው

  1. ኩራት መቦጥረር  ከሃሰድ ጋር ሲጣመር እውርነትን ያዎርሳል ሃቅን እንዳትቀበን ይጋርድሃል
    2.ሰዎችን አሳንሶ መመልካት መናቅ አንተ ራስህን ከፍከፍ ማድረግህ የሸይጧን ሱና ነው
    3.ስሜትን ዝንባሌ መከተል ከኛ ማን ደርሶ ብሎ ማሰብ ሀቅን ከመቀበል ያርቃል
  2. ዘረኝነት ወገንተኝነት ማድላት ታኣሱብ ሃቅን እንዳንቀበል ትልቅ ምክኒያት ይሆናል
    እነዚህን ነጥቦች እንጠቀንቀቅ እንዎቅ

እነዚህንና በውስጠ ሰፋ ያለ ማብራሪያ ተዳሶበታል ሰምተው ከሚተገብሩትና ከተጠቃሚዎች ያድርገን

*? በኡስታዝ ሱልጧን ሀሰን
አስልጢ {ሃፊዘሁሏህ}
*

*? መስጅዴ  ሶፋ ሃራ ውላጋ*

? መስከረም ቀን /10/2017/ከመግሪብ ሶላት ቦኋላ ወሳኝ ምክር

https://t.me/hussenhas

3 months, 2 weeks ago

**የ ላኢላ ሃኢለላህ ማአና እና እምታስፈርደው

የመካ ሙሽሪኮች ኩራታቸው ትርጉሙን እደሚውቁ ነገርግን ኩራት እደየዛቸው

ሌሎችም …………በዘመናችን

የሚፈፀሙ ሽርኮች ኮተቶች፣፣

?በኡስታዝ ሙሃመድ አሚን [ሃፊዞሁላሁ]**https://t.me/YweIaweIachanneIhttps://t.me/YweIaweIachanneI

3 months, 3 weeks ago

***አሰላም አለይኩም ወራህመት አላህ ወበረካትሁ

ውድ አኽለል ኸይሮች እንደት ናችሁ።
ወላሂ ዛሬ ውስጤ አዝኗል ወደ እናንተ የመጣሁት የመልካም ሰራ ባለቤቶችን በመፈለግ ነው።

እና አንድ እናት የ60አመት እናት አሉ ልጅ የላቸውም ባለቤታቸውም ሙቷል የሚቀምሱት የሚጠጡት የላቸውም በዛ ላይ ማደሪያቸው ከባድ ነው።እስኪ 5&10 ብለን ይችን እናት እንባቸውን እንበስላቸውት ሰርተው መብላት አይችሉም እስኪ ባለን እንርዳቸው።መሐን ናቸው በልጅ እንኳ እንዳይዳሰሱ???እሳቸውን ለመርዳት ቀልባችሁ ከራራ እስኪ እናት ያላችሁ አስቡት በዛ ላይ ደግሞ በድናቸው ጠንካራ እናት ናቸው***

እናታችንን ለመርዳት አናግሩኝ@Irespectthosewhorespectme

3 months, 3 weeks ago

?እውቀት ማለት አሏህን መፍራት ነው

የመጽሐፍ ብዛት ፣ የእውቀት ብዛት ፣ ለሚፈለገው የሸሪዓ እውቀት መለኪያ ሊሆን አይችልም።
እውቀት ማለት ራስን ጠቅሞ ሌላውን የጠቀመ ነው -  እውቀቱ አነስተኛ ፣ መጽሐፉ አነስተኛ ቢሆንም።
እውቀት ብሎ ማለት በአቂዳም ፣ በመንሐጅም ፣ በእርሱ የተጠቀመበትና የፈየደው ነው።

አላህ የሚከተለውን ተናግሯል :-

"አላህን  ከባሮቹ ውስጥ የሚፈሩት ፣ አዋቂዎቹ ብቻ ናቸው።" (ፋጢር : 28)

ሰለፎች  "እውቀት ማለት አላህን መፍራት ነው" ይላሉ።
አላህን ሳይፈራ ፣ ብዙ እውቀት ካየህበት ይህ ሰው ትክክለኛ አሊም አለመሆኑን እወቅ። እንዲህ አይነቱ ሰው ለእውቀቱ ግምት አይሰጠውም - እውቀቱ በእርሱ ላይ ጥፋት ይሆንበታልና።

ሙስሊም በዘገቡት ሐዲስ ረሱል - ዓለይሂ ሶላቱ ወሰላም - የሚከተለውን ተናግረዋል :-

"ቁርአን ለአንተ ማስረጃ ይሆናል ወይም በአንተ ላይ ማስረጃ ይሆንብሀል።"

ቁርአን  ፣ ሱና ፣ ሸሪዓዊ እውቀት በእርሱ ላይ ማስረጃ የሆነበት ሰው ምን አስከፊ አደረገው!

እንዲህ አይነቱ ሰው መጽሐፎቹ ቢበዙ  ፣ እርሱ ግን ጠማማ ነው። በቋንቋ ፣ በተፍሲር ፣ በሐዲስ ብዙ እውቀት ቢኖረውም  ፣ እርሱ ግን ጠማማ ነው።
አንዳንድ ሰዎች ብዙ ይናገራሉ ፣ ነገር ግን ከእነርሱ ዘንድ ተግባር የለም።
ትክክለኛ ሙስሊም  እርሱ ተግብሮ ሰዎችን ወደ ተግባር የሚቀሰቅስ ነው።  ሱናን አጥብቆ ይዞ ሰዎችን ወደ ሱና የሚጠራ፣ ቢድዓን የሚዋጋ  ነው። "ጠቃሚ እውቀት" ማለት ይህ ነው።

አላህ የሚከተለውን ተናግሯል:-

"እናንተ መጽሐፉን የምታነቡ ሆናችሁ ሰዎችን በበጎ ስራ ታዛላችሁን? ነፍሶቻችሁንም ትረሳላችሁን?"
(በቀራ :44)

"እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! የማትሰሩትን ነገር ለምን ትናገራላችሁ?"
(ሶፍ :5)

https://t.me/alateriqilhaq

كن على بصيرة

3 months, 3 weeks ago

??መውሊድ??

ኢስላም አያቀውም
          የመውሊድን ዒድ፣

መሰረትም የለው
          በሸሪዓችን ግንድ።

መውሊድን አክባሪ 
          ወዘሪት  አህበሽ ፣

በሄደችበ ሁሉ
          አደናጋሪ ረባሽ   ፣

አመፅ ቀስቃሽ
     ሳይደርሱብሽ ደራሽ ፣

ነሳራን መሳይ
          ለዶሪሓ አጎንባሽ፣

አላህን የማትፈራ
              ለቀብር ተናናሽ፣

ዲቢ መቺ ዘላይ
               አህያ ስራ የለሽ፣

ባገኘችበት ሁሉ
             ቄጤማ ፈራሽ ፣

ቅጥል  በሊታና
                ወሬ አመላላሽ  ፣

ዲንን አውዳሚና
                ሱንናን አፍራሽ  ፣

የእጅሽን ይስጥሽ
           አንጎልሽ ይበል ጠሽ ።

መውሊድ አክባሪ
                 እማማ ሱፊይ ፣

ስጋና ፍትፍት
             ያለበት አነፍናፊ ፣

ከሐቅ ትዞራለች
             ለፍትፍት ትራፊ ፣

ተውሒድን ተዋጊ
               የሽርክ አቃፊ  ፣

ሱናን አጭበርባሪ
                 ቢድዓን ደጋፊ ፣

ነቢዩን በመውደድ ስም
                   ዐቂዳን ለካፊ፣

ወይ ምኛቴ  አንቺን
                አይነቱን ቀፋፊ  ፣

ደውላው የኢስላም ሆኖ
                 አንቺን አስከፊ ፣ 

እንዳይደገምሽ ማለት
            ነበረ በጫማ ጥፊ ።

የመውሊድ አቀንቃኝ
             አቶ ኢኽዋኒው ፣

ቅርጫፍ አርገኸው
              እርፍ ያልከው ፣

ሚዲያ ወጥተህ
       መውሊድን ያላቅከው፣

ነቢዪን እየዘከርን ነው
     ብለህ አቡክተህ የጋገርከው፣

ካላንደር ይዘጋለት ብለህ
       ሚዲያ ያንጫጫሀው ፣

ቦታውን በመገኘት
        ምን እናግዛቹ ያልከው፣

ደንጋጊ መስለህ የማክበር
     ያለማክበር መብት የሰጠሀው፣

አላህን አትፈራም
            ጌታህን ረሳኸው⁉️

ለኩርሲይ ብለህ
             ዲንህን   ሸጥከው‼️
?
ሙመዪዕ ከርታታ
                አንታ የጨው እቃ፣

ሐቁን ከባጢል አታምታታ
                  ከእንቅልፍህ  ንቃ።

ከእነኚህ ሰዎች
              ኣንድ ነን ትላለህ ፣
ጭራሽ ከቶ
            አእምሮም የለህ ⁉️

ቢድዓን አንግበህ
              ሱናን ትዋጋለህ ⁉️

ለነበርክበት ሱና
              አላህ ይመልስህ ፣

ያላሸልከህ ከሆነ
                ሸርህን በራስህ ፣

ሰላምህን ይንሳህ
               መግቢያ ያሳጣህ ።

አቡ ኣላእ ነስረዲን ኸዲር

https://t.me/abualanesredinkedir

3 months, 4 weeks ago

አስላሙ አለይኩ ም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
ውድና የተከበራችሁ የሱና ወንድሞችና እህቶች ዛሬ ጁሙዓ ምሽት ከመغሪብ እስከ ኢሻ የዳዕዋ ዝግጅት ስላለን በዚሄው ቻናል እንድትገኙ ተጋብዛችኋል

https://t.me/haraselefi

Telegram

የሀራ ሰለፍዮች የቴሌግራም ግሩፕ

የሀራ ሰለፍዮች የቴሌግራም ግሩፕ https://t.me/haraselefi

አስላሙ አለይኩ ም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
4 months ago

ጠቃሚ የሆነና ጎጂ የሆነ
እውቀት ምልክቶች

قال ابن رجب رحمه الله:

"ومن علامات العلم النافع : أن صاحبه لا يدعي العلم، ولا يفخر به على أحد، ولا ينسب غيره إلى الجهل، إلا من خالف السنة وأهلها فإنه يتكلم فيه غضباً للَّه لا غضباً لنفسه ولا قصداً لرفعتها على أحد.

وأما من علمه غير نافع: فليس له شغل سوى التكبر بعلمه على الناس، وإظهار فضل علمه عليهم، ونسبتهم إلى الجهل وتَنَقُّصهم، ليرتفع بذلك عليهم، وهذا من أقبح الخصال وأردئها".

بيان فضل علم السلف على علم الخلف
(ص /٨٥-٨٦)

https://t.me/Abushureih1
https://t.me/Abushureih1

Telegram

Abu shureih (Channel)

القناة الرسمية للأخ أبي شريح السلفيِّ

**ጠቃሚ የሆነና ጎጂ የሆነ
4 months ago

?ይህ የሸይኻችን አሸይኽ አህመድ አወል አቡ ኑሀ ፈዋኢዶችና ትምህርቶች የሚተላለፍበት የቴሌግራም ቻናላቸው ነው።ስለሆነም ሁላችንም ጆይን በማድረግና ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ እንዲሆኑ እንመክራለን።
??#join and share??
https://t.me/shekabunuhaahmed
https://t.me/shekabunuhaahmed
https://t.me/shekabunuhaahmed

Telegram

دروس الشيخ أبي نهى أحمد بن أول الإتيوبي الولوي (حفظه الله)

قناة تعنى بنشر دروس وفوائد شيخنا أبي نهى أحمد بن أول الإتيوبي الولوي (حفظه الله تعالى)

***?*****ይህ** **የሸይኻችን** **አሸይኽ አህመድ አወል አቡ ኑሀ** `ፈዋኢዶችና ትምህርቶች የሚተላለፍበት የቴሌግራም ቻናላቸው ነው።ስለሆነም ሁላችንም ጆይን በማድረግና ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ …
6 months, 2 weeks ago

ለቤተሠቦቻችን ከምንውልላቸው ከምንሰጣቸው ስጦታ ትልቁ  ብሎ ማለት ተውሂድን እንዳውቁ ከሽርክ ጨለማ እንድጡ ማገዝነው (መስራት ነው) ወላኪን አብዘሀኛወቻችን  ሽርክን ከማስጠንቅ ይልቅ   የምንሽቀዳደመው ልብሰን ማልበስ የተሻለን ነገር ማብላት የሻለ ቤት ውስጥ ማኖረ ነው እንደትልቅ ፀጋ የምንቆጥረው ነዓም ይሄንን መስራታችን ጥሩ ሆኖ ሳለ!!

ነገረ ግን
መጀመሪያ ላይ  ማድረግ ያለብን የተፈጠርንበትን አላማ እንዳውቁ ተውሂዱን እድገነዘቡ የሱና ብረሀንን እድገነዘቡ  ማድረግ አለብን!!

ጌታዬ ሆይ   ቤተሠቦቻችን ተውሂድን እንድገነዘቡልን ከሽርክ ፅድት ያሉ እንድሆኑልን አሏህ ያድረግልን አሚን በሉ!  አሏህ ያዘነላቸው ሲቀሩ  በገጣራማ ቦታ ላይ ያሉ ቤተሰቦቻቸ  ያሉበት አህዋል ማዕሩፍ ነው!!

➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/YweIaweIa_Groups

We recommend to visit

- القناة الرسمية على التيليجرام استمتعو بالمشاهده ? ♥️ .

•┊اقتباسات ? •
•┊رمزيات ?
•┊فيديوهات ?

- @xxzbot // ? بوت تنزيل ستوريات انستا -

- @zzxzz // ? لـ التمويل -

Last updated 1 год, 7 месяцев назад

- القناة الرسمية على التيليجرام استمتعو بالمشاهده ? ♥️ .

•┊فيديوهات ? •
•┊رمزيات ?
•┊اختصارات ?

- @zezbot // ?بوت زخرفه -

- @zzxzz // ? لـ التمويل -

Last updated 1 год, 7 месяцев назад

- بوت تحميل من الأنستا ومن جميع مواقع التواصل الإجتماعي: ✅ .

- بوت التحميل من التيك توك: @EEEBOT

- بوت التحميل من الأنستا: @xxzbot

- بوت التحميل من اليوتيوب: @EMEBOT

- ? ? .

- للتمويل: @NNEEN

Last updated 1 год, 7 месяцев назад