Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 год, 6 месяцев назад
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 1 месяц назад
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 недели, 1 день назад
የተለያዩ መጽሐፎችን በ pDf ወደ ለእናንተ ለማጋራት አስበናል እስቲ ሀሳብ አስተያየታችሁን በ comment እና በ reaction አሳውቁን ። አብራችሁን ስላላችሁ አመሰግናለሁ የሀቄን 🙏
Plzzz join copy link 🙏
ስንት ቀናት እንዲያልፉ ተመኝቼ ነበር የኔው እድሜ መሆኑን ዘንግቼ🧑🏻🦽➡️
...
ሲስቁብኝ የነበሩት
ተረባርበው ሲጠይቁኝ፥
ሲያንቋሽሹኝ የነበሩት
ተጸዳድተው ሲጠብቁኝ፤
ክ.ር.ስ.ት.ና.ን ተጣረስኩኝ
ውስጥ ህመሜ ላይነቀል ፤
ቅንጣት ጥቅም ባይጨምርም
ይጣፍጣል ፡ ለካ ፡ በቀል።
-
ጥርስሽ አይደል የሚያስጠላው
አስር ጊዜ አትቦርሺው፤
አይንሽ አይደል የሚያስጠላው
ዙሪያ ኩሉን አታዳርሺው፤
ገላሽ አይደል የሚቀፈው
ነጭ ሎሽን አታብሺው፤
ከናፍርሽ ያምራል እንዲው
እርጥብ ቅባት አታቅምሺው፤
ህሊናሽ ነው የቀፈፈኝ ..
.. ወይራ ነገር አጫጭሺው!
"ቃሌ ቃል ባይመስላት ስቀርባት ብትርቅም
ለወጉ ነው እንጂ ጠልታኝ እኮ አታውቅም
"
ብዬ ስነግራቸው ሰዎች ይስቃሉ
ይንከተከታሉ
በማላቀው ምክንያት
እስቲ ዞረህ እያት
ሲሉኝ አያታለው
መች መልስ አገኛለው
ምንድነው? እላለው
መልሰው ይስቃሉ
ይንከተከታሉ
"ስከተላት ብትሸሽ
ስቀርባት ብትርቅም
ኮርታብኝ ነው እንጂ
ጠልታኝ እኮ አታውቅም "
የሚል ቃል ሲወጣኝ
ሳቃቸው ይገናል
አሁን በእናና ሞት
ይሄንን ማን ያምናል
እነሱ ያሳቃቸው
እኔ ያስተዋልኩትን
መሆኑን ባላውቅም
ጥርሷ ይርገፍና
አብረን ባለን ጊዜ
ስቃልኝ አታውቅም
ተወዳጆች ሆይ አብራችሁን ስላላችሁ አመሰግናለሁ የሀቄን እስቲ አሁን ደግሞ share & copy link በማድረግ አብሮነታችንን እናጠንክረው ሁላችሁም share copy link 🙏
ውሰደው በሬህን ይኽው ከነ ቀንዱ
ውሠደው በሬህን ይኽው ከነ ቀንዱ
አንድ ጊዜ ሠጥቶ
ሁሌ መቀበል ነው የንፉግ ልማዱ ።
Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 год, 6 месяцев назад
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 1 месяц назад
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 недели, 1 день назад