Infinite Entertainment, Zero Cost: Get Your Free Books, Music, and Videos Today!

ዳር አስ-ሱንና Dar As-sunnah Channel

Description
ይህ የዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል ኦፊሻል የቴሌግራም ቻናል ነው
مركز دار السنة لتعليم الشريعة الإسلامية
Dar As-Sunnah Sharia Knowledge Center
አድራሻ:- አዲስ አበባ ኮ/ቀ ክ/ከተማ አለምባንክ ከኦርዶፎ ህንፃ ፊት ለፊት ባለው ቂያስ ወደ ቤተል በሚወስደው ኮብልስቶን ከድልዲዩ በስተቀኝ እንገኛለን።
ለተጨማሪ መረጃ:- +251920908031
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 6 days ago

2 months, 3 weeks ago
***🔹*** **ታላቅ የሙሃዶራ ዝግጅት**

🔹 ታላቅ የሙሃዶራ ዝግጅት
በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል

በአላህ ፈቃድ የፊታችን እሁድ የካቲት 17/2016 በአይነቱ ልዩ የሆነ የሙሃዶራ ዝግጅት ተሰናድቷል

🕰 ሰዓት:- ከጠዋቱ 3:00 እስከ 6:20

ተጋባዥ እንግዶች:-
ሸይኽ ሸሪፍ ሸምሰዲን (ሀፊዘሁላህ) ከአለምገና
ርእስ:- የተውሒድ ብርሃን የሺርክ ጨለማ

ኡስታዝ አቡበከር ዩሱፍ (ሀፊዘሁላህ) ከባህር ዳር
ርእስ:- በሱንና ላይ መፅናት

ኡስታዝ አቡ ዑበይደህ አብራር አወል (ሀፊዘሁላህ) ከአዲስ አበባ
ርእስ:- ረመዷንን እንዴት እንቀበል

ዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል

አድራሻ:- አዲስ አበባ ኮ/ቀ ክ/ከተማ አለምባንክ ከኦርዶፎ ህንፃ ፊት ለፊት ባለው ቂያስ ወደ ቤተል በሚወስደው ኮብልስቶን መንገድ ከድልዲዩ በስተ ቀኝ ባለው ቂያስ እንገኛለን።
ለተጨማሪ መረጃ:- +251920908031

የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://t.me/DarASSunnah1444
https://t.me/DarASSunnah1444

2 months, 4 weeks ago

ተጀምሯል

ገባ
ገባ
በሉ
👇👇👇👇
https://t.me/DarASSunnah1444?livestream=12ed45b538efe18837

Telegram

ዳር አስ-ሱንና Dar As-sunnah Channel

ይህ የዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል ኦፊሻል የቴሌግራም ቻናል ነው مركز دار السنة لتعليم الشريعة الإسلامية Dar As-Sunnah Sharia Knowledge Center አድራሻ:- አዲስ አበባ ኮ/ቀ ክ/ከተማ አለምባንክ ከኦርዶፎ ህንፃ ፊት ለፊት ባለው ቂያስ ወደ ቤተል በሚወስደው ኮብልስቶን ከድልዲዩ በስተቀኝ እንገኛለን። ለተጨማሪ መረጃ:- +251920908031

ተጀምሯል
3 months ago

ሸይኻችን ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት (ሀፊዘሁላህ) ጀምረዋል

ርእስ:- ቢድዐህ በቋንቋና በሸሪዓ
ገባ
ገባ

በሉ

👇👇👇
https://t.me/DarASSunnah1444?livestream=23ff70ac9928daa4b4

3 months ago

አሁን

*🎙 لفَضِيلَةِ الشَّيخِ عبد الحميد بن ياسين السني السلفي السلطي اللتمي «حفظه الله ورعاه»
🎙 ፈዲይለቱ ሸይኽ አብዱልሃሚድ ብን ያሲን አሰለፍይ አስልጢይ አል`ለተሚይ አላህ ይጠብቃቸው*

ርእስ:- ስለ ረመዷን ሰፊ ትንታኔ
የሚቀጥሉ ሲሆን መግቢያውን በተውሂድ ዙሪያ አድርገዋል

https://t.me/DarASSunnah1444?livestream=23215306e5dd51af39

Telegram

ዳር አስ-ሱንና Dar As-sunnah Channel

ይህ የዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል ኦፊሻል የቴሌግራም ቻናል ነው مركز دار السنة لتعليم الشريعة الإسلامية Dar As-Sunnah Sharia Knowledge Center አድራሻ:- አዲስ አበባ ኮ/ቀ ክ/ከተማ አለምባንክ ከኦርዶፎ ህንፃ ፊት ለፊት ባለው ቂያስ ወደ ቤተል በሚወስደው ኮብልስቶን ከድልዲዩ በስተቀኝ እንገኛለን። ለተጨማሪ መረጃ:- +251920908031

አሁን
3 months ago

ከቁርስ በኋላ ይቀጥላል

3 months ago

የዛሬው ፕሮግራም ባማረ መልኩ ተጠናቋል። አልሀምዱሊላህ

8 months, 2 weeks ago

📖ኢማሙ አሕመድ ኡሱል አስ-ሱንና ኪታብ ደርስ

ክፍል 3

🎙በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አል-ሐበሺ አስ-ሲልጢይ (ሀፊዘሁላህ)

🕌 በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል

🕰 ከጁምዓ እስከ እሁድ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ የሚሰጥ ት/ት

የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://t.me/DarASSunnah1444
https://t.me/DarASSunnah1444

8 months, 2 weeks ago
8 months, 2 weeks ago
8 months, 3 weeks ago

ኸድር ከሚሴ

🎙በዶ/ር ሸይኽ ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አል-ሐበሺ (አስ-ሲልጢ) ሀፊዘሁላህ

ከኡሱል አስ-ሱንና ደርስ የተቀነጨበ

የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://t.me/DarASSunnah1444
https://t.me/DarASSunnah1444

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 6 days ago