ዳር አስ-ሱንና Dar As-sunnah Channel

Description
ይህ የዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል ኦፊሻል የቴሌግራም ቻናል ነው
مركز دار السنة لتعليم الشريعة الإسلامية
Dar As-Sunnah Sharia Knowledge Center
አድራሻ:- አዲስ አበባ ኮ/ቀ ክ/ከተማ አለምባንክ ከኦርዶፎ ህንፃ ፊት ለፊት ባለው ቂያስ ወደ ቤተል በሚወስደው ኮብልስቶን ከድልዲዩ በስተቀኝ እንገኛለን።
ለተጨማሪ መረጃ:- +251920908031
We recommend to visit

Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 8 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 2 weeks, 3 days ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች

? ውጤቶች

? የጨዋታ ፕሮግራሞች

? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 months, 1 week ago

1 month ago
ተጀምሯል

ተጀምሯል

የኪታቡ ስም:- ከሽፍ አንኒቃብ (የነህው ኪታብ) ነው
በሳምንት 4ቀን
ሰኞ ማግሰኞ ረቡእ ሃሙስ
ሰኣት:- ከቀኑ 5:00
በሸይኽ አህመድ አወል (ሀፊዘሁላህ)

https://t.me/DarASSunnah1444?livestream=f8bfc9e4521908f9ec

1 month ago
**ተጀምሯል**

ተጀምሯል

ኪታብ:- ኢጅማዑል ዑለማእ ዐለልሐጅሪ ወትተህዚሪ ሚን አህሊል አህዋእ

ቀን:- ከሰኞ እስከ ጁምዐህ
ሰኣት:- ከጠዋቱ 12:30 ጀምሮ

🎙ሸይኽ አህመድ አወል (ሀፊዘሁላህ)
የኪታቡን pdf ለማግኘት⤵️
https://t.me/DarASSunnah1444/9100

ገባ👇ገባ👇በሉ
https://t.me/DarASSunnah1444?livestream=03297af42fb59b716b

1 month, 1 week ago
ተጀምሯል

ተጀምሯል

ኪታብ:- ሸርህ አል አርበዑን አልለተሚየህ

pdf ለማግኘት ⤵️
https://t.me/DarASSunnah1444/8812
ሸይኽ ዐብዱልሀሚድ አልለተሚይ (ሀፊዘሁላህ)

ገባ

ገባ
👇
በሉ
👇
https://t.me/DarASSunnah1444?livestream=533eb90dac15f433aa

1 month, 2 weeks ago
**ታላቅ የዳዕዋና ኮርስ ኮንፈረንስ በስልጤ ዞን**

ታላቅ የዳዕዋና ኮርስ ኮንፈረንስ በስልጤ ዞን

በአላህ ፈቃድ የዲን ትምህርት ድግስ ከዛሬ እለተ ጁምዐህ ጥር 9/5/2017  እስከ እለተ እሁድ ጥር 11 ለተከታታይ 3 ቀናቶች ተዘጋጅቷል

ተጋባዥ እንግዶች:-
ሸይኽ ዐብዱልሐሚድ ቢን ያሲን አል-ለተሚይ (ሀፊዘሁላህ)
ሸይኽ ዶ/ር ሁሰይን ሙሐመድ አስልጢይ  (ሀፊዘሁላህ) ከአዲስ አበባ
ሸይኽ አቡ ዘር (ሀፊዘሁላህ) ከሳዑዲ ዐረቢያ በ online
ሸይኽ ሙሐመድ ሀያት (ሀፊዘሁላህ) ከወሎ
ሸይኽ ሁሰይን ከረም (ሀፊዘሁላህ) ከወሎ
ሸይኽ ሙሐመድ ጀማል (ሀፊዘሁላህ) ከኮምቦልቻ
ሸይኽ አህመድ አወል (ሀፊዘሁላህ) ከአዲስ አበባ
ሸይኽ ሙባረክ አል-ወልቂጢይ (ሀፊዘሁላህ) ከወልቂጤ)
ሸይኽ መህቡብ (ሀፊዘሁላህ) ከሳንኩራ
ሸይኽ አወል (ሀፊዘሁላህ) ከዳሎቻ

ኡስታዝ ባሀሩ ተካ (ሀፊዘሁላህ) ከአዲስ አበባ
ኡስታዝ አብራር አወል (ሀፊዘሁላህ) ከአዲስ አበባ
ኡስታዝ ሰይፈዲን ሳኒ (ሀፊዘሁላህ) ከወላይታ
ኡስታዝ ሸምሱ ጉልታ (ሀፊዘሁላህ) ከአዲስ አበባ እነዚህና ሌሎችም በርካታ ኡስታዞች፣ዱዓቶችና ታዋቂ ወንድሞች የሚሳተፉበት በተለያዩ ቋንቋዎች ታላቅ ዝግጅት ስለሆነ እንዳያመልጦት!!

አድራሻ:- አሊቾ ዊሪሮ ወረዳ ገድራት ቀበሌ ልዩ ስሙ ጮል በተሰኘችው መንደር በአል-አቅሳ መስጂድና መድረሳ ነው
(አካባቢው ብርዳማ ስለሆነ አስፈላጊውን የመኝታ ልብስ መያዝ አትዘንጉ)
የፕሮግራሙ አዘጋጅ:- የገደራት ቀበሌ አል-አቅሷ መስጂድ እና መድረሳ ማህበረሰብ እና የአካባቢው ተወላጆች
ማሳሰቢያ:- ሁላችሁም ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ እና የማታ ልብስ እንዳትዘንጉ።

ሁሉም በአክብሮት ተጋብዟል

ለበለጠ መረጃ
+251913890385
+251716270733
+251938306021
#join ⤵️ ቴሌግራም ቻናል
https://telegram.me/IbnShifa

1 month, 2 weeks ago
**ተጀምሯል**

ተጀምሯል     

الباعث الحثيث
اختصار علوم الحديث

للحافظ ابن كثير رحمه الله
አል ባዒሱ'ል ሀሲስ
በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል
በሸይኻችን ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ (ሀፊዘሁላህ) ሸርህ ይደረጋል

ቀን:- ዘውትር ሐሙስና ጁምዓ
ሰኣት:- ከመግሪብ እስከ ዒሻእ
Pdf ን ለማግኘት ⤵️
https://t.me/DarASSunnah1444/8878

ገባ ?ገባ ?በሉ

https://t.me/DarASSunnah1444?livestream=d62e8cb9a3bf365255

1 month, 2 weeks ago
**አዲስ ደርስ ተጀምሯል**

አዲስ ደርስ ተጀምሯል

ኪታብ:- ተጅሪድ አስሶሪህ (ሙኽተሶር ሶሂህ አል'ቡኻሪ)

ቀን:- ከሰኞ እስከ ጁምዐህ
ሰኣት:- ከጠዋቱ 12:30 ጀምሮ

?ሸይኽ አህመድ አወል (ሀፊዘሁላህ)

ገባ?ገባ?በሉ
https://t.me/DarASSunnah1444?livestream=a351460ed4a6dddc1a

1 month, 2 weeks ago
**ተጀመሯል**

ተጀመሯል

كتاب:- الواضح في تيسير منهج السلف الصالح
ኪታብ:- የደጋግ ቀደምቶችን መንገድ ገር በሆነ መልኩ ግልፅ ማድረግ
በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ) የተዘጋጀ

ቀን:-  ሰኞ፣ ማክሰኞና እሮብ

ደርስ ሰጪው:- ሸይኽ አሕመድ አወል (ሀፊዘሁላህ) ናቸው

ሰዓት:- ማታ ዒሻእ ሶላት እንደተሰገደ

ኪታቡን በpdf?ለማግኘት
https://t.me/DarASSunnah1444/9072

ገባ?

ገባ?

በሉ
https://t.me/DarASSunnah1444?livestream=09fe568ca48c5e6ea3

1 month, 2 weeks ago

የሴቶች ደርስ ተጀምሯል

???ከጠዋቱ 3:30 እስከ 6:00
የሚቀሩ ኪታቦች:-
1, ሚንሃጅ አል-ፊርቀቱ ናጂያ፣
2, ቡሉግ አል-መራም፣
3, ሸርህ አልቀዋዒዱል ሙስላ፣
4, ነሲሀቲ ሊኒሳእ
እንዲሁም ቁርኣን ከቃዒደቱኑራኒያ ጀምሮ
5 , አእላሙስነቲ አልመንሱረህ ሊልሃፊዝ አልሃከሚ
???ዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል
አዲስ አበባ አለምባንክ
https://t.me/DarASSunnah1444?livestream=97b4d0d43a94841553

1 month, 2 weeks ago
**ተጀምሯል**

ተጀምሯል

ኪታብ:- ኢጅማዑል ዑለማእ ዐለልሐጅሪ ወትተህዚሪ ሚን አህሊል አህዋእ

ቀን:- ከሰኞ እስከ ጁምዐህ
ሰኣት:- ከጠዋቱ 12:30 ጀምሮ

?ሸይኽ አህመድ አወል (ሀፊዘሁላህ)
የኪታቡን pdf ለማግኘት⤵️
https://t.me/DarASSunnah1444/9100

ገባ?ገባ?በሉ
https://t.me/DarASSunnah1444?livestream=03297af42fb59b716b

We recommend to visit

Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 8 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 2 weeks, 3 days ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች

? ውጤቶች

? የጨዋታ ፕሮግራሞች

? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 months, 1 week ago