The official Telegram on Telegram. Much recursion. Very Telegram. Wow.
Last updated 1 month, 3 weeks ago
🌐 https://ipapkorn.github.io
Stay connected with the latest iPapkorn Bots and News 🗞️
Bots: https://t.me/iPapkornBots/2
Last updated 1 month ago
Breaking News | Observing world events unfold in the grand theater of our time.
Last updated 1 month, 3 weeks ago
የሀዘን መግለጫ
*//***
ህዳር 29/2017 ዓም
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የረጅም ዓመታት ባልደረባ በነበሩት በአቶ እንባቆም መኮንን ገብረሚካኤል ድንገተኛ ህልፈተ ሕይወት የተሰማንን መሪር ሃዘን እየገለፅን ለመላው ቤተሰብ፣ ወዳጅ፣ ዘመድና የሥራ ባልደረቦቻቸው ልባዊ መፅናናትን እንመኛለን!
አቶ እንባቆም መኮንን ከመጋቢት 13 ቀን 1994.ዓ.ም ጀምሮ ህይወታቸው እስካለፈበት ቀን ድረስ በዩኒቨርሲቲያችን በተለያዩ ክፍሎች ከባለሙያነት እስከ ኃላፊነት ማለትም የግዥ ባለሙያ፣ የሀብት ማመንጫ ባለሙያ፣ የቢዝነስና ልማት ምክትል ፕሬዚዳንት ልዩ ረዳት እንዲሁም ህይዎታቸው እስካለፈበት ድረስ የዩኒቨርሲቲው ጠቅላላ አገልግሎት ስራ አስፈጻሚ በመሆን ደከመኝ ስለቸኝ ሳይሉ ሲያገለግሉ ቆይተዋል፡፡
አቶ እንባቆም መኮንን ባለ ትዳርና የአንድ ወንድ ልጅ እና የአንድ ሴት ልጅ አባት ሲሆኑ ባጋጠማቸው ድገተኛ ህመም ህዳር 28 ቀን 2017 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
ውጤታማ በሚያደርጋቸው አቅጣጫ ላይ እንዲጠቀሙ እንደሚያስችል ተናግረዋል።
በፕሮግራሙ የትምህርት ክፍል ኃላፊዎች እና አንጋፋ መምህራን ለተማሪዎች ልምዳቸውንና ምክራቸውን የለገሱ ሲሆን ተማሪዎችም በተዘጋጀው የትውውቅ መድረክ ደስተኞች መሆናቸውንና ምስጉን ተማሪዎች ለመሆን መዘጋጀታቸውን ገልጸዋል።
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
ሁሌም ለልህቀት!
በዚህ ይከታተሉን:-
Facebook: https://www.facebook.com/Hawassa.University?mibextid=ZbWKwL
Website: https://www.hu.edu.et
የሴቶችና ማህ/ጉ/አ/ት/ስራ አስፈጻሚ ወ/ሮ ምህረት ገነነ የዓለም የኤድስ ቀን በአለም አቀፍ ደረጃ ለ37ኛ በሀገራችን ደግሞ ለ36ኛ ጊዜ እየተከበረ እንደሚገኝ እና የተለያዩ ሁነቶችን በማሰናዳት የህብረተሰቡን ግንዛቤ ማሳደግና ውይይቶች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ የሚመቻችበት ስራ እንደሚሰራ ገልጸዋል።
በዕለቱ ከሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ የኤች.አይ.ቪ መከላከልና መቆጣጠር ጽ/ቤት በመጡ ባለሙያ በወቅታዊው የሀገራችን የበሽታው ስርጭት ላይ ጥናታዊ ጽሁፍ ቀርቦ ውይይት ተካሂዷል።
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
ሁሌም ለልህቀት!
በዚህ ይከታተሉን:-
Facebook: https://www.facebook.com/Hawassa.University?mibextid=ZbWKwL
Website: https://www.hu.edu.et
The official Telegram on Telegram. Much recursion. Very Telegram. Wow.
Last updated 1 month, 3 weeks ago
🌐 https://ipapkorn.github.io
Stay connected with the latest iPapkorn Bots and News 🗞️
Bots: https://t.me/iPapkornBots/2
Last updated 1 month ago
Breaking News | Observing world events unfold in the grand theater of our time.
Last updated 1 month, 3 weeks ago