ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።
ያግኙን +251913134524
Last updated 1 month ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @MKHI7
Last updated 1 month ago
BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot
Last updated 2 weeks ago
የአለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ምንድን ነው፤ የእስራኤል ባለስልጣናትንስ ለምን አስጨነቀ?
የእስራኤል ባለስልጣናት የአለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት በሀገሪቱ መሪዎች ላይ የእስር ማዘዣ ሊሰጥ ይችላል የሚል ስጋት አድሮባቸዋል።
እስራኤል በ126 ፈራሚ ሀገራት የተቋቋመው ዓለም አቀፉ ወንጀለኞች ፍርድ ቤት አባል ባትሆንም በጠቅላይ ሚንስትሯ እና ጦር አመራሮቿ ላይ የእስር ማዘዣ ሊወጣባቸው እንደሚችል በማሰብ ይህ እንዳይሆን በእንቅስቃሴ ላይ መሆኗ ተገልጿል።
አለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ የጦር ወንጀሎችን፣ በሰው ልጆች ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎችን፣ የዘር ማጥፋት ወንጀልን እና የጥቃት ወንጀሎችን ለፍርድ ለማቅረብ በፈረንጆች 2002 ተቋቁሟል።
ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://am.al-ain.com/article/what-is-the-international-criminal-court
የተመድ ባለሙያዎች የሰሜን ኮሪያ ሚሳይል በዩክሬኑ ጦርነት ጥቅም ላይ መዋሉን ማረጋገጣቸውን ገለጹ
ባለፈው ጥር ሁለት በዩክሬኗ የካርኪቭ ከተማ የወደቀው ሚሳይል ስብርባሪ የሰሜን ኮሪያው ህዋሶንግ -11 ባለስቲክ ሚሳይል አይነት እንደሆነ የተመድ ማዕቀብ ተቆጣጣሪ ባለሙያዎች ለጸጥታው ምክር ቤት ኮሚቴ ሪፖርት ማቅረባቸውን ሮይተርስ ዘግቧል።
የተመድ ማዕቀብ ተቆጣጣሪዎች ባወጡት ባለ 32 ገጽ ሪፖርት "ባለፈው ጥር 2፣2ዐ24 በካርኪቭ ዩክሬን ከወደቀው ሚሳይል የተገኘው ስብርባሪ የሰሜን ኮሪያው ህዋሶንግ-11 ሲሪየስ ሚሳይል" መሆኑን አረጋግጠዋል። ይህም በሰሜን ኮሪያ ላይ የተጣለውን የጦር መሳሪያ ማዕቀብ ይጥሳል ብለዋል ተቆጣጣሪዎቹ።
ተመድ በሰሜን ኮሪያ የባለስቲክ ሚሳይል እና ኑክሌር ፕሮግራሞቿ ላይ በ2006 ማዕቀብ የጣለባት ሲሆን ማዕቀቦቹ ከእዚያ ወዲህ እየተጠናከሩ መጥተዋል።
ሰሜን ኮሪያ በዩክሬን እየተዋጋች ላለችው ሩሲያ የጦር መሳሪያ ትረዳለች የሚል ክስ በምዕራባውያን ይቀርብባታል።
ሰሜን ኮሪያ እና ሩሲያ ግን ይህን አስተባብለዋል።
የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቲክቶክ: https://www.tiktok.com/@alainnewsamharic
X (ትዊተር): https://twitter.com/AlAinAmharic
ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic
ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
ድረገፅ: https://am.al-ain.com
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic
ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic
ሩሲያ ስድስት አሜሪካ ሰራሽ ሚሳኤሎችን መትታ መጣሏን አስታወቀች
ከዩክሬን የተተኮሱት ባለስቲክ ሚሳኤሎች በክሬሚያ መውደቃቸው ነው የተገለጸው።
አል ዐይን ኒውስ
ሩሲያ ስድስት አሜሪካ ሰራሽ ሚሳኤሎችን መትታ መጣሏን አስታወቀች
አሜሪካ ለዩክሬን እስከ 300 ኪሎሜትር የሚምዘገዘጉ ባለስቲክ ሚሳኤሎችን መላኳ ይታወሳል
ምዕራባውያን መጨረሻው አስከፊ ወደሆነው የኑክሌር ጦርነት እየተንደረደሩ ነው ስትል አስጠነቀቀች
የአሜሪካ የተወካዮች ምክር ቤት ለዩክሬን የ61 ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ አጽድቋል።
https://bit.ly/449eWBv
አል ዐይን ኒውስ
ምዕራባውያን መጨረሻው አስከፊ ወደሆነው የኑክሌር ጦርነት እየተንደረደሩ ነው ስትል አስጠነቀቀች
ላቭሮብ ምዕራባውያን ለዩክሬን የሚያደርጉት ድጋፍ አሜሪካ እና አጋሮቿን ከሩሲያ ጋር በቀጥታ እንዲጋጩ ጫፍ ላይ አድርሷቸዋል በለዋል
የእስራኤል ወታደራዊ ደህንነት ሀላፊ ዜጎችን ከጥቃት መከላከል አልቻልኩም በሚል ስልጣን ለቀቁ
ባሳለፍነው ጥቅምት ወር ላይ ሐማስ በእስራኤል ላይ ድንገተኛ ጥቃት ማድረሱን ተከትሎ ጦርነት ተከስቷል
በዚህ ጦርነት ከ33 ሺህ በላይ ፍልስጤማዊን እና ከ1 ሺህ 200 በላይ እስራኤላዊያንም ተገድለዋል
ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/4d8REjf
አል ዐይን ኒውስ
የእስራኤል ወታደራዊ ደህንነት ሀላፊ ዜጎችን ከጥቃት መከላከል አልቻልኩም በሚል ስልጣን ለቀቁ
በዚህ ጦርነት ከ33 ሺህ በላይ ፍልስጤማዊን እና ከ1 ሺህ 200 በላይ እስራኤላዊያንም ተገድለዋል
ሄዝቦላ በደቡባዊ ሊባኖስ የእስራኤልን ድሮን መትቶ ጣለ
እስራኤል እና ሄዝቦላ በ2006 ከባድ የሚባል ጦርነት ካካሄዱ ወዲህ በጋዛ እየተካሄደ ካለው ጦርነት ጎን ለጎን ከስድስት ወራት በላይ ተኩስ በመለዋወጥ ላይ ይገኛሉ።
https://bit.ly/3JtYAKs
አል ዐይን ኒውስ
ሄዝቦላ በደቡባዊ ሊባኖስ የእስራኤልን ድሮን መትቶ ጣለ
በኢራን የሚደገፈው የሊባኖሱ ሄዝቦላ ታጣቂ ቡድን በደቡባዊ ሊባኖስ ውጊያ ላይ የነበረችውን የእስራኤል ድሮን መትቶ መጣሉን ገለጸ
10 በከፍተኛ ድብርት ተጠቂ የአፍሪካ ሀገራት
በአለማቀፍ ደረጃ ከ280 ሚሊየን በላይ ሰዎች በከፍተኛ ድብርት ውስጥ እንደሚገኙ የአለም ጤና ድርጅት መረጃ ያሳያል።
በአፍሪካ ከ30 ሚሊየን በላይ ሰዎች በድብርት ምክንያት የአዕምሮ ጤናቸው መናጋቱ ይነገራል።
በአፍሪካ ከፍተኛ ድብርት የሚታይባቸውን 10 ሀገራት እና አለማቀፍ ደረጃቸውን ይመልከቱ፦ https://bit.ly/3OPGzJw
የሳተላይቶች አያት የምትባለው ኢአርኤስ-2 ሳተላይት ወደ ምድር እየተምዘገዘገች ነው ተባለ
ኢአርኤስ-2 ሳተላይት በ1990ዎቹ ነበር ወደ ህዋ እንድትመጥቅ የተደረገው
የአውሮፓ ጠፈር ሳይንስ ንብረት የሆችው ይህች ሳተላይት በእድሜ ምክንያት አገልግሎት አቋርጣለች
ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/48oHLKH
አል ዐይን ኒውስ
የሳተላይቶች አያት የምትባለው ኢአርኤስ-2 ሳተላይት ወደ ምድር እየተምዘገዘገች ነው ተባለ
የአውሮፓ ጠፈር ሳይንስ ንብረት የሆችው ይህች ሳተላይት በእድሜ ምክንያት አገልግሎት አቋርጣለች
የአለም ምግብ ፕሮግራም በሰሜናዊ ጋዛ የእርዳታ አቅርቦቱን አቋረጠ
ሃማስ የድርጅቱን ውሳኔ ከ750 ሺህ በላይ በሚሆኑ ፍልስጤማውያን ላይ የተላለፈ “የሞት ቅጣት” ነው ብሎታል።
አል ዐይን ኒውስ
የአለም ምግብ ፕሮግራም በሰሜናዊ ጋዛ የእርዳታ አቅርቦቱን አቋረጠ
አሜሪካ የጸጥታው ምክርቤት የጋዛ ተኩስ አቁም የውሳኔ ሃሳብን ለሶስተኛ ጊዜ ተቃውማለች
የሩሲያ ዩክሬን ጦርነት ምን ላይ ይገኛል?
ሩሲያ በኪቭ ላይ በፈጸመችው የሚሳዔል ጥቃት 53 ዩክሬናውያን ሞተዋል። ሶልንሴፕዮክ የተባለ የመረጃ ጠላፊዎች ቡድን የዩክሬን ግዙፍ የሞባይ ተቋም ላይ የሳይበር ጥቃት ፈጽሟል።
659ኛ ቀኑን ያዘው የሩሲያ ዩክሬን ጦርነት ዋና ዋና ጉዳዮች በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://am.al-ain.com/article/russia-ukraine-war-day-659
አል ዐይን ኒውስ
የሩሲያ ዩክሬን ጦርነት ምን ላይ ይገኛል?
ሶልንሴፕዮክ የተባለ የመረጃ ጠላፊዎች ቡድን የዩክሬን ግዙፍ የሞባይ ተቋም ላይ የሳይበር ጥቃት ፈጽሟል
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።
ያግኙን +251913134524
Last updated 1 month ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @MKHI7
Last updated 1 month ago
BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot
Last updated 2 weeks ago