For fun

Description
Advertising
Tags
We recommend to visit

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 5 days, 13 hours ago

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

#ኢትዮጵያ

ያግኙን +251913134524

Last updated 6 days, 2 hours ago

BoA Social media links
https://www.facebook.com/BoAeth
https://www.instagram.com/abyssinia_bank
https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 days, 6 hours ago

4 years, 4 months ago

ያለመደብክን በጠዋት ተነስተክ ቤቱን ፉዋ አድርገህ
ማዘር ስታየው

ማዘር:- #ቸከሱዋ_ልትመጣ_ነው

???

4 years, 5 months ago

ከአንድ ስኬታማ ሰርግ ጀርባ

#የ2ወር ነፍሰጡር ሴት አለች

???

4 years, 5 months ago

አንዱ ሰፈር ውስጥ #ሱፍ #ሱፍ #ሱፍ አለ እያለ ሲዞር

2012 ተመራቂ ተማሪዎች አሽሙር መሆኑ ነው?

???

4 years, 5 months ago

Blocking is for kids እቤትሽ ድረስ መጥቼ ነዉ ምጠፈጥፍሽ

4 years, 5 months ago

ለብር በጣም ግዴለሽ ከመሆኔ የተነሳ ሁሌ የ 5 ብር ካርድ ስገዛ ባለስንት እንደሆነ ሳላይ ነው ተቀብዬ ምሄደው ?

4 years, 5 months ago

አፍጥር ሰዓት ደርሶ ማዘርህን እነ ጅብሪል ጋር ልሄድ ነው ስትላት

አንተ ሆዳም አርፈህ ቤቱን ጠብቅ እነ ጀሚላ ጋር ቡና ጠጥቼ ልመጣ ነው????

4 years, 5 months ago

ጀለስህ ደውሎ ያለመደበትን (2)ሁለት
ደቂቃ ሲያወራህ

Bro ዛሬ ለቁራሊዎ ምን
ሸጠህ ነው??

4 years, 5 months ago

#Note Joke

​​?ጥናት እንደሚያሳየው ኢንተርኔት
አብዝቶ መጠቀም
አይምሮን ያደክማል።? ነገሮችን ቶሎ
እንዳንረዳ ያደርገናል

4 years, 5 months ago

ማዘር ወፍጮ ቤት ሄዳ ሰው ያለተራው መቶ እቸኩላለው ተባበሪኝ ሲልዋት
.
.
.
.
እና እኔ ከአበጣሪው ፍቅር ይዞኝ ነው በግዜ መጥቼ የተሰለፍኩት???

4 years, 5 months ago

ነገረኛዋ ጎሮቤትህ ጋር ቡና ጠጥተህ ከጨረስክ ቧሃላ ?የአለም እና የሲሳይ ቤት ይሁን ስላት??
.
.
.
.
.
.
ስማ ስማ እነሱ ደግሞ ምን አገባቸው በኔ ቤት???

Share ማንን ገደለ ? ?

We recommend to visit

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 5 days, 13 hours ago

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

#ኢትዮጵያ

ያግኙን +251913134524

Last updated 6 days, 2 hours ago

BoA Social media links
https://www.facebook.com/BoAeth
https://www.instagram.com/abyssinia_bank
https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 days, 6 hours ago