ye Allah baroch channel

Description
Advertising
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 год, 6 месяцев назад

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 1 месяц назад

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 недели, 1 день назад

6 months ago

Selu aleneby

6 months ago

Selu aleneby

6 months, 1 week ago

ተማምነህበት ብትደገፈው
መቼም ቢሆን የማይጥልህ
አላህ ብቻ ነው

t.me/yeallahbaryawoch

6 months, 1 week ago

[السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

እስቲ አሪፍ አሪፍ የ ሱና ቻናሎችን ልጋብዛቹ
ቁርአንን የፈለጉትን ሱራ በፈለጉት ቃሪእ
ኢስላማዊ ምክሮች የመሳሰሉት
ሁሉም እኛ ጋር አለና ጉብተው ይጠቀሙ](https://t.me/addlist/PsY_xs9oyTI3MDY0)

6 months, 1 week ago

??የአመቱ የመጨረሻ ጁመዐ??
{خير الناس من طال عمره، وحسن عمله.}

ከሰዎች ሁሉ መልካማቸው እድሜው ረዝሞ ስራው ያማረለት ሰው ነው። (رسول الله  ﷺ)

?ሁሌም ቢሆን ባለቤት በሆንበት ጊዜ "አሁን" ላይ ተውበት ማድረግና ኸይር ስራ መስራት ይጠበቅብናል።

ስለትላንት ወንጀሎቻችን ተውበት በማድረግ ይቅርታውን በመጠየቅ…
?አሁን ደግሞ ስራችንን በማሳመር ላይ በመበርታት…
በኃላ በአላህ እጅ ነው መድረሳችን አይታወቅም…
?ስለዚህ ሁሌም ቢሆን ወደአላህ መመለስ ላይ መዘውተር አለብን።?

ባሪያዎችህን በጥበብህ ወደራስህ የምትመልስ ጌታ

?የዩኑስን (ዐ.ሰ) ህዝቦች በጥበብህ ወደራስህ ያማረ መመለስን እንደመለስካቸው…
ያ ሀኪም.....
            እኛንም በጥበብህ ወዳንተ ያማረ መመለስን መልሰን?

?አንተ ጥበበኛ የሆንከው ጌታ "በጥበብህ"… በማለት እንበርታ?

በአመቱ ጁመዐዎች ያደረግናቸውን ዱዐዎች ሁሉ አላህ ይቀበለን፤
?በአመቱ ውስጥ በተሰጡን መልካም እድሎች ከተጠቀሙበት፤
ኢባዳቸውንም ከተቀበላቸው መልካም ነገራቸው ከባለፈው አመት ከጨመረላቸው፤ መጥፎ ነገራቸውም ከቀነሰላቸው፤
?ሁሌም ወደሱ ተመላሾች ከሆኑት ባሮቹ ያድርገን!!?

?መልካም ጁመዐ?

6 months, 1 week ago

إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا

اللهم صل وسلم وزد وبارك على نبينا وحبيبنا محمد

6 months, 1 week ago

«ዱዓህን እንደ መድኃኒት ስትቸገር ብቻ የምትጠቀመው አታድርገው።
ባይሆን እንደ እስትንፋስህ ያለርሱ መኖር የማትችልበት አለኝታህ አድርገው‼️»

መልካም ቀን

6 months, 1 week ago

? شعر ?

አመስጋኝ ባሪያ ሁን አታብዛ ወቀሳ
ለስኬት አይበቃም ወድቆ ያልተነሳ

ከዉድቀትህ ተማር  ይቅር  ማማረሩ
ተዘግቶ አያዉቅም የአረህማን በሩ

6 months, 1 week ago

ደገፍ ብለህ ምታለቅስበት ትከሻ
አይኖርህ ይሆናል ልታነባበት የምትችለው
የሱጁድ መሬት ግን ሁሌም ቅርብህ ነው

Sebahal heyr

t.me/yeallahbaryawoch

We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 год, 6 месяцев назад

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 1 месяц назад

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 недели, 1 день назад