Why Pay for Entertainment? Access Thousands of Free Downloads Now!

የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴

Description
📍WELCOME |👇እንኳን ደና መጡ📍
➲የኛ-Manchester-UTD 🔴💃


➥ የ ዩትዩብ ቻናላችን
👇SUBSCRIBER ያርጉ
https://www.youtube.com/@the_red_forever_mv

ቲክቶክ -> tiktok.com/@the_red_forever_mv


Crater 👨‍💻➥ @ Sir_Abu_Elham
We recommend to visit

ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!

➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ

➮በስልክ ጥሪ ምንም አይንት የማስታወቂያ ስራ አንቀበልም!

ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10

⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2016

Last updated 1 month ago

ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል

የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና

ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu

ስልክ ቁጥር +251911857852

Last updated 2 days, 15 hours ago

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል።

ለማንኛዉም አስተያየት
@wizhasher
@wiz_hasher

Group 👉 @Man_United_ethio_fans_Group

{ስልክ ቁጥር}
0912983847
0919337648

Last updated 5 days ago

1 month, 3 weeks ago
***⚠️***𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋

⚠️𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋

ራስመስ ሆይሉንድ የ February ወር የፕሩምየር ሊጉ የወሩ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል !

Well Deserved 👏💎

👇      👇     👇
tiktok.com/@the_red_forever_mv

1 month, 3 weeks ago
***⚠️***"እንደኔ ሀሳብ ኤሪክ ቴን ሀግን የሚወቅስ …

⚠️"እንደኔ ሀሳብ ኤሪክ ቴን ሀግን የሚወቅስ አዕምሮ ያለው የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊ ያለ አይመስለኝም። ቡድኑ ማስተካከያዎች ይፈልጋል፤ ጥራት ያለው ቡድን አይደለም። ጥቂቶቹ ብቻ ናቸው ማንችስተር ዩናይትድን በሚመጥን የጥራት ደረጃ ላይ የሚገኙት፤ ቀሪዎቹ ከክለቡ መሰናበት አለባቸው። ተስፋ አደርጋለሁ INEOS ይሄንን እንደሚያደርግ።" - ሪዮ ፈርዲናንድ

👇      👇     👇
tiktok.com/@the_red_forever_mv

1 month, 4 weeks ago
አንዴ ቀይ ሁን ብቻ !!

አንዴ ቀይ ሁን ብቻ !!

ሬግዩሊን ♥️♥️

2 months, 4 weeks ago
የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴
2 months, 4 weeks ago
***⚠️***እንዴት ነው አንድ የ 18 አመት …

⚠️እንዴት ነው አንድ የ 18 አመት ተጫዋች ባለቀ ደቂቃ ጎል ገብቶበት አቻ የሆነ ቡድን በጥድፊ በሚያጠቃበት በእዛ ሽርፍራፊ ደቂቃ ተጫዋችን በሎጬ ሊያልፍ የሚያስበው ??...እንዴትስ ነው አራት እና አምስት ተጫዋቾች ከፊቱ ቆመው ድሪብል እያደረገ ወደ ቦክስ ውስጥ የሚገባው ?? ....እንዴትስ ነው በእንደዛ አይነት መንገድ ከርል አድርጎ ኳሷን መቶ ጎል ሊያስቆጥር የሚችለው ?

የኮቢ የማታው የመጨረሻ ኳስ ውሳኔዎች በእግር ኳስ ሜዳ ምልዶችን ያካበተ የአንድ የትልቅ አጥቂ ውሳኔ እንጂ ገና በጣት የሚቆጠሩ ጨዋታዎችን ያደረገ የ18 አመት ወጣት ተጫዋች ውሳኔ አይደለም

ወይ እድሜውን ደብቆናል ካልሆነው ከዚ ዘመን በፊት በሆነ ዘመን ላይ ተፈጥሮ ለእዚ ዘመን ሰዎቸ ዳግም እንዲመለከቱት ከፈጣሪ የተሰጠ ስጦታ ነው

👇      👇     👇
tiktok.com/@the_red_forever_mv

3 months ago
***⚠️***OFFICIAL

⚠️OFFICIAL

ኮቢ ማይኖ የማንችስተር ዩናይትድ የ January ወር የወሩ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል !

👇      👇     👇
tiktok.com/@the_red_forever_mv

4 months, 4 weeks ago
የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴
4 months, 4 weeks ago
***⚠️***የማንችስተር ዩናይትድ ተጫዋች ሆኖ ስምንት ቁጥር …

⚠️የማንችስተር ዩናይትድ ተጫዋች ሆኖ ስምንት ቁጥር መለያን ለብሶ ለመጨረሻ ጊዜ የሻምፒየንስ ሊጉን ዋንጫ ያነሳው ተጫዋች ማነው? ይህ የሆነው በ2008 ነው።

ብራዚላዊው በሞስኮ በነበረው የፍጻሜ ፍልሚያ ጨዋታው በመለያ ምት ሲጠናቀቅ ጎል አስቆጣሪ ከነበሩ የዩናይትድ ተጫዋቾች አንዱ ነበር።

በዩናይትድ ቤት የመጀመሪያ የውድድር ዘመኑን ያጠናቀቀው የፕሪሚየር ሊጉን እና ሻምፒየንስ ሊጉን ዋንጫ በሰር አሌክስ ፌርጉሰን ስር በማሳካት ነው ።

ተጫዋቹ በ2008 ልክ እንደ ዌይን ሩኒ፣ ሊዮኔል ሜሲ ፣ አርሊንግ ሀላንድ እና ጁድ ቤሊንግሀም ሁሉ የዩሮፒያን ጎልደን ቦይ አዋርድ አሸናፊ ነበር።

አማካዩ የእግር ኳስ ህይወቱ ግን በተጠበቀው መልኩ አድጎ ስኬታማ መሆን አልቻለም።

ከ2007-2015 በነበረው የዩናይትድ ቤት ቆይታው በድምሩ 181 ጨዋታዎችን ማድረግ ችሏል።

ዩናይትድን ከለቀቀ በኋላም ወደ ብራዚል አቅንቶ ለኢንተርናሲዮናል ፊርማውን አኑሮ ነበር።

በዩናይትድ ቤት ቆይታው አራት የፕሪሚየር ሊግ ፣የሻምፒየንስ ሊግ ፣ አለም ክለቦች ዋንጫ እና ሊግ ካፕን ማሳካት ችሏል።

ለብራዚል ብሄራዊ ቡድንም ስምንት ጊዜ ተሰልፎ ተጫውቷል።

አንደርሰን በተጫዋችነት ዘመኑ ከተሰጥኦ ባሻገር በረጅም የሹርባ ጸጉሩ ይታወቃል።

አንደርሰን አሁን ላይ 35 አመቱ ነው ። ጫማውን ከሰቀለም አራት አመታት ሆነውታል።

ዘ ሰን ስፖርት አንደርሰን አሁን ላይ ይህን ይመስላል እያለን ነው ።

👇      👇     👇
tiktok.com/@the_red_forever_mv

5 months ago

⚠️ግቡን ያልመታው የ ቴን ሃግ ቅያሪ፣ ማክቶሚናይ ፔሌስትሪ መስጠትና ማግባት የሚችሉት ነገር ግን የባከነ እድል፣ የተከላካይ ክፍሉ መደናገጥ፣ ከ ኦናና የዛሉ እጆች ጋር ተዳምሮ፣ ከ 2 ለ 0 እስ 3ለ1 ሁለት ግዜ በሁለት ጎል ልዩነት መሪነት ተሸጋግሮ የነበረው ዩናይትድ በአውሮፓ መድረክ እድለቢስ ሆኗል።

ኮፐንሀገንን ጨምሮ ዛሬም በእጁ ያለውን እድል አሳልፎ እየሰጠ፣ የማለፍ ተስፋውን ራሱን በራሱ አጨልሞታል።

👇      👇     👇
tiktok.com/@the_red_forever_mv

6 months, 2 weeks ago
***⚠️***ማንቼ በዚህ ሳምንት ይመለሳል***😍***

⚠️ማንቼ በዚህ ሳምንት ይመለሳል😍

🍿ማንችስተር ዩናይትድ ያለው ቀጣይ ሶስት ጨዋታ:-

📆ቅዳሜ ጥቅምት 10
ማታ 4:00
ከሼፊልድ
ፕሪሚየር ሊግ

📆መክሰኞ ጥቅምት 13
ማታ 4:00
ከኮፐንሀገን
ቻምፕዮንስ ሊግ

📆እሁድ ጥቅምት 18
ቀን 12:30
ከማንችስተር ሲቲ
ፕሪሚየር ሊግ

ከሶስቱ ጨዋታዎች ስንት ነጥብ እናገኛለን?

ወደ አሸናፊነት?👀

ከተጫዋቾቻችን ማን ለቆ ይወጣል?

🎲🎯ግምታችሁን አስቀምጡ

Follow🙏
👇👇🙏
https://vm.tiktok.com/ZMjXogQhA/

We recommend to visit

ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!

➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ

➮በስልክ ጥሪ ምንም አይንት የማስታወቂያ ስራ አንቀበልም!

ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10

⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2016

Last updated 1 month ago

ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል

የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና

ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu

ስልክ ቁጥር +251911857852

Last updated 2 days, 15 hours ago

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል።

ለማንኛዉም አስተያየት
@wizhasher
@wiz_hasher

Group 👉 @Man_United_ethio_fans_Group

{ስልክ ቁጥር}
0912983847
0919337648

Last updated 5 days ago