የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴

Description
📍WELCOME |👇እንኳን ደና መጡ📍
➲የኛ-Manchester-UTD 🔴💃


➥ የ ዩትዩብ ቻናላችን
👇SUBSCRIBER ያርጉ
https://www.youtube.com/@the_red_forever_mv

ቲክቶክ -> tiktok.com/@the_red_forever_mv


Crater 👨‍💻➥ @ Sir_Abu_Elham
Advertising
We recommend to visit

ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!

➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ

ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot

⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2017

Last updated 12 hours ago

ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል

የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና

ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu

ስልክ ቁጥር +251911857852

Last updated 1 month, 2 weeks ago

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል።

ለማንኛዉም አስተያየት
@wizhasher
@wiz_hasher

Group 👉 @Man_United_ethio_fans_Group

{ስልክ ቁጥር}
0919337648

Last updated 1 day, 16 hours ago

1 month ago
***🫴***ትናንት በመጀመሪያው የሩበን አሞሪም የልምምድ ፕሮግራም …

🫴ትናንት በመጀመሪያው የሩበን አሞሪም የልምምድ ፕሮግራም ሰውየው ለቀጣዩ ጌም ተጨዋቾችን ሲያዘጋጅ 3-4-3 እሱ ለሚፈልገው ሲስተም ተጨዋቾችን እያዘጋጀ ነበር በዚህ መሰረት አንዳንድ ነገሮችን እንመልከት ..
ዮሮ RCB የመሆን እድል አለው ነገርግን 1.92 አካባቢ የሚረዝመውን በሳሉን ዮሮ በፍጥነት ወደ ቋሚ አሰላለፍ ላያመጣው ይችላል .... ዲላይት በዮሮና ማርቲኔዝ መሀል ይገኛል ምናልባትም ማርቲኔዝን በሻው ሊተካውም ይችላል
ማዝራዊና ዳሎ Wingback ላይ ይኖራሉ እነዚህ ልጆች በቂ ሽፋን ሚያገኙት ከዚህ በኋላ ይመስለኛል ከጀርባ ከፊት እንዲሁም በአማካዮች በይበልጥ በስድስት ቁጥሩ የመከላከል እገዛ ስለሚያገኙ የነዚህ ሁለት ልጆች ጥሩጊዜ አሁን ይሆናል .... አልፎንሶ ዴቪስን ሚፈልጉበት ሁኔታ ቢሳካላቸውደሞ የበለጠ ምርጥ የመስመር እንቅስቃሴዎች እንመለከታለን .
አማካይላይ ለጊዜው ካሴና ኦጋርቴን አጣምሮ ሊቀጥል ይችላል በእርግጥ በመጀመሪያው ጌም ኦጋርቴ ከላቲን ወደ አውሮፓ የሚመጣበት አድካሚጉዞ በመሆኑ ማይኖ ሊመለስ ይችላል ይህም ማለት 6+8 ን ይጠቅማል .
ትልቁ ጥያቄ ሚነሳው ከፊት ይመስለኛል ብሩኖ አንደኛውንቦታ ስለሚይዘው ቀሪወቹ ሁለት ተጨዋቾች እነማን እንደሚሆኑ ለመገመት አስቸጋሪ ይሆናል በኔ ግምት ግን ሰውየው ለማውንትና ራሽፎርድ እድሉን ሚሰጣቸው ይመስለኛል ... እንግዲህ እንደዚህ አድርገን ተካክተን ካየነው ለዚህ ሲስተም የሚመች ስኳድ እንደለው ለመገመት አይከብድም .... ዋናው ነገር ይቺን ሀሳብ አላምጠው እስኪወጧት ሊቸገሩ ይችላሉ ውጤቱም ተሎ ላይስተካከል ይችላል እንጂ በሂደት ተስፋ ያለው ነገር እንመለከታለን
👌Back 3 ን በ ኦፌንሲቨ መልኩ ሚጠቀምበት አሰልጣኝ ሲሆን ምቾት ይሰጠኛል

#Manchesterunited
https://vm.tiktok.com/ZMhnCoLPu/

1 month ago

🫴እቺን የራሺ ተግባር ተመልከቱልኝ 🤣
👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMhnCoLPu/

1 month ago
***🫴***ለ Back 3 የሚመች ምርጥ wingback …

🫴ለ Back 3 የሚመች ምርጥ wingback በቀኝም ይሁን በግራ ያለ እንከን በአግባቡ መጫወት ሚችልልጅነው ይህልጅ ከአማድ አንቶኒ ጋርናቾ ራሽ ጀርባ ተጠግቶ መገኘቱ ምንያህል ጠቃሚ እንደሚሆን ታያላችሁ እንደዚህ አይነት ኦፌንሲቨ ማይንድ ያላቸው ተጨዋቾች ለ wingback ይመቻሉ ።

#Manchesterunited
https://vm.tiktok.com/ZMhnPt3Kx/

4 months ago
HERE WE GO በቅርቡ ጠብቁ ብሎናል …

HERE WE GO በቅርቡ ጠብቁ ብሎናል ፋብሪዚዮ ሮማኒዮ ??? በድጋሚ ከቀጣዩ የፔስጂ የሊጉ1 ጫወታ ውጪ ሆኖዋል አሻፈረኝ ከዩናይትድ ውጪ እያለ ነው ???

We recommend to visit

ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!

➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ

ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot

⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2017

Last updated 12 hours ago

ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል

የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና

ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu

ስልክ ቁጥር +251911857852

Last updated 1 month, 2 weeks ago

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል።

ለማንኛዉም አስተያየት
@wizhasher
@wiz_hasher

Group 👉 @Man_United_ethio_fans_Group

{ስልክ ቁጥር}
0919337648

Last updated 1 day, 16 hours ago