ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot
⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2017
Last updated 2 weeks, 5 days ago
ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል
የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና
ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu
ስልክ ቁጥር +251911857852
Last updated 19 hours ago
–The Best Arsenal Football Club Telegram Channel in Ethiopia.
–በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________
📥 ለማስታወቂያ ስራ : @Mex_classic
https://telega.io/c/ETHIO_ARSENAL
Last updated 2 months ago
ለመጨረሻ ጊዜ ማንችስተር ሲቲ ዋትፎርድን ሲገጥም 5ለ1 ያሸነፈ ሲሆን በጨዋታው ጋብርዔል ጄሱስ 4 ጎሎችን ሲያስቆጥር ሮድሪ ላስቆጠራት ሌላኛዋ ግብ ደግሞ አመቻችቶ አቀብሎ ነበር።
ያቺ የውድድር ዘመን ጄሱስ ከሲቲ ቤት ለመውጣት እያኮበኮበ የነበረበት የውድድር ዘመንም ነበረች።
ኤርሊንግ ሃላንድ ከነገው የዋትፎርድ ጨዋታ ውጪ ሆኗል፤ወደ ኖርዌይ እንዲሄድም ፈቃድ ተሰጥቶታል።
ሃላንድ ወደ ኖርዌይ የሚያቀናው በቅርቡ በሞት ያጣው ዘመዱ ቀብር ላይ ለመገኘት ነው።
Share :- @Premier_League_Et
Share :- @Premier_League_Et
እስካሁን ድረስ የሁላችን መነጋገርያ በሆነው የሲቲና የአርሰናል ትናንቱ ፍልምያ አንድን ነገር ዘንግተናል !
ይህም ሌዊስ ማይልስ ስኬሊይ የተባለ አንድ ታዳጊ ለመድፈኛው ክለብ የመጀመሪያ ጨዋታውን በ92'ተኛው ደቂቃ ላይ በዩሪን ቲምበር ተቀይሮ በመግባት የመጀመሪያ ጨዋታውን አከናውኗል !
ከራሱ አንደበትም እንዳለው ከሆነ :
"በሊጉ የመጀመሪያዬን ጨዋታ ለክለባችን አከናውነናል ይህ ገና የመጀመሪያው ነው፤ለክለቡ ለደጋፊዎቹ ለሁሉ ትልቅ አክብሮት አለኝ"
Share :- @Premier_League_Et
Share :- @Premier_League_Et
73'|| አስቶንቪላዎች በመጀመሪያው አጋማሽ 2 ጎል አስቆጥሮ በመውጣቱ የጨዋታውን ቴምፖ አቀዝቅዞታል።
በአስቶን ቪላ በኩል ቅያሪ
ዋትኪንስ ወጥቶ ዱራን ገብቷል!
60||ጨዋታው ቀዝቅዞ ቀጥሏል!
አዲሱ አመት ያማረ ያሰባችሁትን ምታሳኩበት ሀገራችን ሰላም ምትሆንበት ያርግልን ፈጣሪ!
ሞቅ ሞቅ አርጉት!!!!
4 min to go 2017
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot
⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2017
Last updated 2 weeks, 5 days ago
ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል
የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና
ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu
ስልክ ቁጥር +251911857852
Last updated 19 hours ago
–The Best Arsenal Football Club Telegram Channel in Ethiopia.
–በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________
📥 ለማስታወቂያ ስራ : @Mex_classic
https://telega.io/c/ETHIO_ARSENAL
Last updated 2 months ago