Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 5 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @MKHI7
Last updated 4 days, 15 hours ago
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
#ኢትዮጵያ
ያግኙን +251913134524
Last updated 1 week, 5 days ago
🎉ይሄ የተለያየ እውቀት የምትቀስሙበት ምርጥ ቻናል ነው
✨♦️በዚህ ቻናል ምን አገኛለሁ ካሉ
🎴አስተማሪ ታሪኮች
🎴አስደናቂ እውነታወች
🎴አስቂኝ ክስተቶች
🎴አስገራሚ የሳይንስ እውነታወች
🎴የተለያዩ መፅሐፍት
🎴አስቂኝ ምስሎች
🎴እና ሌላም ሌላም.....
⚡️⚡️⚡️⚡️
https://t.me/+mxjn9IHvtjQ2YjE0
የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ‼️
በያዝነው አመት በሪሚዲያል ፕሮግራም ለመማር የ12ኛ ክፍል ውጤት የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆኗል።
**የትምህርት ሚኒስትር ለተማሪኮም እንዳስታወቀው የ2016 የሪሚዲያል መግቢያ ነጥብ ለወንዶች 204 ለሴቶች ደግሞ 192 ሆኗል
ያለፋችሁ እንኳን ደስ አላችሁ 🔥
ሙሉ መረጃው ለማግኝት 🔽*🔽*
@Remedial_class_2017
@Remedial_class_2017
ጤናው የተጓደለ ሀብታምና ጤናው የተሟላ ድሀ ነበሩ፡፡ ሁለቱም እርስ በርስ ይቀናናሉ፡፡ ሀብታሙ ሰው ለጤናው ሲል ሀብቱን አሳልፎ ቢሰጥ ይወዳል፡፡ በተቃራኒው ደግሞ ድሀው ለገንዘብ ሲል ጤናውን ቢሰጥ ይመርጣል፡፡
ፈላጊና ተፈላጊን የሚያገናኝ በዓለም ታዋቂ የሆነ የቀዶ ጥገና ሐኪም የአንድን ሰው አእምሮ ለሌላ ሰው የመተካት ጥበብን ማግኘቱ ተሰማ፡፡ ድሀውና ሀብታሙም ሰው በሐኪሙ አማካይነት ድሀው ጤናውን ለሐብታሙ አሳልፎ ሊሰጥ፣ ሀብታሙም ለጤና ሲል ሀብቱን በሙሉ ለድሀው ሊሰጥ ተስማምተው ተዋዋሉ፡፡ ከቀዶ ጥገናው በኋላ ሀብታሙ ሰው ከጥሩ ጤና ጋር ድሀ ሲሆን፣ ድሀው ደግሞ ጤናውን አጥቶ ሀብታም ሆነ፡፡
ቅይይሩ ስኬታማ ነበር፡፡
ከዚህ በኋላ የተፈጠረውን ታሪክ እንመልከት፡-
በፊት ሀብታም የነበረው ሰው ሁልጊዜም የስኬታማነት አስተሳሰብ ስለነበረው ሌላ ሀብት መሰብሰብ ቻለ፡፡ ምንም እንኳን የስኬት አመለካከት ቢኖረውም፣ ስለጤናው ግን ዘንግቶ አያውቅም፡፡ ሁልጊዜ ያመኛል ብሎ ፍርሃት ያድርበታል፡፡ ትንሽ ህመም ሲሰማውም አጋኖ ነው የሚመለከተው፡፡ ይህ አመለካከቱ ቀልጣፋ የነበረውን አካል እያደከመው መጣ፡፡ በሌላ አገላለፅ ሀብታም፣ ግን በሽተኛ ሆነ፡፡
ወደ አዲሱ ሀብታም ግለሰብ ደግሞ እንሂድ፡፡ ይህ ሰው ሁልጊዜም የነበረው አመለካከት የድህነት ነው፡፡ ባገኘው ሀብት የተመጣጠነ አዲስ የሕይወት ደረጃ ከመመስረት ይልቅ ገንዘቡን የማይረባ ቦታ ላይ ይበትነው ገባ፡፡ ሞኝና ገንዘብ አይጣጣሙም የሚለው የድሮ አባባል በዚህ ሰው ላይ ሰራ፡፡ በአጭር ጊዜ ውስጥ ገንዘቡ ሁሉ አለቀና ወደ ድህነቱ ተመለሰ፡፡ ሰውነቱስ? የህመም ስሜት ተሰምቶት አያውቅም፡፡ ራሱን ጤነኛ አድርጎ ይመለከታልና አእምሮው የተቀየረ ቢሆንም እንኳን ጤንነቱ ግን ትቶት አልሄደም፡፡
ተረቱ ሁለቱም ሰዎች ወደ ቀድሞ ቦታቸው መመለሳቸውን አውስቶ ያበቃል፡፡ ከዚህ ተረት ምን ትማር ይሆን 👇?
☕️ፍቅር እስከ መቃብር ሙሉ ትረካ. rar
1GB file ነው
🎴ለዛሬ የምንጋብዛችሁ የፍቅር ታሪክ፣ “የዓለማችን ምርጥ የፍቅር
ታሪኮች” ከተሰኘው መጽሀፍ ውስጥ የሚገኘውን ሄጃለሁ
የተሰኘውን ምርጥ ታሪክ ይሆናል፡፡ ታሪኩን እነሆ... ባንድ ቅርብ
ዘመን ባንድ ራቅ ያለ ቦታ ሁለት የሚዋደዱ ፍቅረኛምች ነበሩ፡፡
ልጁ ልጀቷን በጣም ነው የሚወዳት፡፡ የፍቅሩን መግለጫ ደግሞ
ስጦታዎች! ፍቅር በሚመራቸው ጣቶቹ የከሸናቸውን ከአንድ ሺ
በላይ የተለያዩ የወረቀት ቅርፃ ቅርፆች (Paper cranes)
አበርክቶላታል፡፡
ሁለቱም ተፋቃሪዎች በፍቅራቸው ደስተኞች ነበሩ፡፡ እሱ በአንድ
ድርጅት ውስጥ አነስተኛ ኃላፊነት ያለው ባለሙያ ነው:: ሆኖም
ግን ለወደፊት ያን ያህልም ተስፋ ያለውና ትልቅ ቦታ የመድረስ
ዕድል ያለው አይመስልም፡፡ ለዚህም ይሆናል በሞቀ ፍቅራቸው
መሃል ድንገት አንድ ቀን ሊሸከመው የማይችለውን መርዶ
ያረዳችው፡፡ ‘ወደ ፓሪስ እሄዳለሁ….’ አለችው፡፡ ‘ብንዋደድም
ካንተጋ የትም የምንደርስ አይመስለኝም፡፡ ስለዚህ እስቲ
ሁለታችንም የየራሳችንን የህይወት መንገድ እንምራ ብላው
ተሰናበተችው:: ሄደች:: ጥላው ነጎደች፡፡ ልቡ ተሰበረ፡፡ ግን ልቡ
ተሰብሮ አልቀረም፡፡
ከስብራቱ ሲያገግም በሙሉ ጉልበቱ መስራት ጀመረ፡፡ በልፋቱ
የራሱን የንግድ ኢምፓየር ገነባ፡፡ እና አሁን ሀብታም ሆኗል፡፡
ተሳክቶለታል፡፡ ቤተ-መንግስት የሚያስንቅ ቪላ፣ ሺዎችን በስሩ
የሚያስተዳድር ትልቅ ኩባንያ ባለቤት፡፡ ሌላም…ሌላም፡፡ ከዕለታት
ባንድ ዝናባማ ቀን ዘመናዊ መኪናውን እያሽከረከረ ሳለ ሁለት
አዛውንት ባልና ሚስት አንድ ዣንጥላ ተጋርተው ሲሄዱ ተመለከተ፡፡
የተጋሩት ዣንጥላ ሁለቱንም በበቂ አላስጠልል ብሎ የዝናቡ
ወጨፎ አበስብሷቸዋል፡፡ እየቀረበ ሲመጣ ማን እንደሆኑ ለመለየት
ቻለ፡፡ የዛች ልቡን ሰብራው የሄደችው ፍቅረኛው ወላጆች ናቸው፡፡
አሃ….አላ፡፡ አሁን ነው ማሳየት ሲል አሰበ:: አሁን ያ የድሮው
መናጢ አይደለም፡፡ ስለዚህ እንዲለዩት በማሰብ መኪናውን
በቀስታ እያሽከረከረ ወደ እግረኛው መንገድ ሲያስጠጋ አረጋውያኑ
ጥንዶች ወደ ጎን ሲታጠñ ተመለከተ፡፡ ሳያዩት በመሄዳቸው በሽቆ
ወደ ሄዱበት አቅጣጫ ገልመጥ ሲል እያመሩ ያሉት ወደ ከተማው
የቀብር ቦታ ነው፡፡ መኪናውን አቁሞ ተከተላቸው፡፡ ያየውን ነገር
ማመን አልቻለም፡፡ የዛች ከድታው የሄደችው ፍቅረኛው ሳቂታ ፎቶ
ከመቃብሩ ሀውልት ላይ…. ከመቃብሩ አጠገብ ደግሞ እነዛ
በስጦታ መልክ ያበረክትላት የነበሩት የወረቀት ቅረፃ ቅርፆች
በሚያምር የመስታወት ማስቀመጫ ውስጥ! ነገሮች
ተደበላለቁበት፡፡
ወደ ወላጆቿ ቀረብ አለና ምንድነው የሆነው ሲል ጠየቀ፡፡ ሁሉንም
ነገሩት፡፡ ፍቅረኛው ወደየትም አልሄደችም ነበር፡፡ ይልቅ ካንሰር
ነበር የያዛት፡፡ በበሸታዋ ሳቢያ ሸክምና የሙያ ህይወቱ እንቅፋት
ልትሆንበት አልፈለገችም፡፡ ስለዚህ ላልመለስ እሄዳለሁ ብላ
ተለየችው፡፡ እናም እንያን ውድ ስጦታዎቹን በህመሟ ጊዜ ሁሉ
ራስጌዋ አድርጋ ፍቅራቸውን እያሰበች እንዳልተፅናናችባቸው
ሁሉ….እነሆ….አሁንም መቃብሯን አድምቀውታል፡፡
የተመቸው 👍
📼ፍቅር እስከ መቃብር ሙሉ ትረካ
ተራኪ - ወጋየሁ ንጋቱ
ነገ ይጠብቁን
react በማድረግ አብሮነታቹን አሳዩን❤️
🤝🤝🤝🤝🤝
▰▭▰▭▰▭▰▭▰▭▰▭
@fikir_eske_mekbir
@fikir_eske_mekbir
▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭
በትረካ ፍቅር እስከ መቃብርን ያቀረበ የምትሉ 👍 react አደረጉ
ፍቅር እስከ መቃብር እስኪለቀቅ ምን ፊልም post ላደርግ Comment ⬇️⬇️
📹 አፍላ ፍቅር ክፍል 65 | ምዕራፍ 3 ክፍል 16
🛑 በሙሉ ጥራት
Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 5 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @MKHI7
Last updated 4 days, 15 hours ago
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
#ኢትዮጵያ
ያግኙን +251913134524
Last updated 1 week, 5 days ago