Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 5 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @MKHI7
Last updated 4 days, 15 hours ago
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
#ኢትዮጵያ
ያግኙን +251913134524
Last updated 1 week, 5 days ago
በእርጋታ ያንብቡት። አስገራሚ መልሶችን ከታች ይዘን ቀርበናል
OPEN የሚለውን ይጫኑ
???????
| OPEN |
| OPEN |
| OPEN |
አምስት ነገሮች 5ት ነገሮችን ያሸሻሉ❕*❕*
① ቁጣን መደበቅ :- ንዴትን
② በአላህ መጠበቅ:- ሸይጣንን
③ ምላስን መያዝ :- ስህተትን
④ ዱዓእ :- መጥፎ ቀደርን
⑤ ረጋ ማለት :- ፀፀትን ያሸሻል**@seberuti27
?ሀቢቢ ይሄውልህ እውነተኛ እና የዘላለም ህይወት ማለት የኣኺራህ ሃገር ህይወት ነውና...
ቆፍጠን በል ነገር ግን አብዛኛው ሰዎች ይህን ቢያውቁ ኖሮ የዚችህን ጠፊና አላቂ ዓለም ህይወት ከኣኺራህ ባላስበለጡ ፤ በርሷም ተታለው ኣኺራቸውን የሚያበላሽ ስራ ባልሰሩ ነበር እና ሀቢቢ ነቃ በልና ኣኺራህን አሳምር
?السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
[ أذكار الصباح الصحيحة ]
?من صحيح الامام الالباني رحمه الله?
➖➖➖➖
⛝- بسم الله الرحمن الرحيم
﴿ﺍﻟﻠّﻪُ ﻻَ ﺇِﻟَﻪَ ﺇِﻻَّ ﻫُﻮَ ﺍﻟْﺤَﻲُّ ﺍﻟْﻘَﻴُّﻮﻡُ ﻻَ ﺗَﺄْﺧُﺬُﻩُ ﺳِﻨَﺔٌ ﻭَﻻَ ﻧَﻮْﻡٌ ﻟَّﻪُ ﻣَﺎ ﻓِﻲ اﻟﺴَّﻤَﺎﻭَﺍﺕِ ﻭَﻣَﺎ ﻓِﻲ ﺍﻷَﺭْﺽِ ﻣَﻦ ﺫَﺍ ﺍﻟَّﺬِﻱ ﻳَﺸْﻔَﻊُ ﻋِﻨْﺪَﻩُ ﺇِﻻَّ ﺑِﺈِﺫْﻧِﻪِ ﻳَﻌْﻠَﻢُ ﻣَﺎ ﺑَﻴْﻦَ ﺃَﻳْﺪِﻳﻬِﻢْ ﻭَﻣَﺎ ﺧَﻠْﻔَﻬُﻢْ ﻭَﻻَ ﻳُﺤِﻴﻄُﻮﻥَ ﺑِﺸَﻲْﺀٍ ﻣِّﻦْ ﻋِﻠْﻤِﻪِ ﺇِﻻَّ ﺑِﻤَﺎ ﺷَﺎﺀ ﻭَﺳِﻊَ ﻛُﺮْﺳِﻴُّﻪُ اﻟﺴَّﻤَﺎﻭَﺍﺕِ ﻭَﺍﻷَﺭْﺽَ ﻭَﻻَ ﻳَﺆُﻭﺩُﻩُ ﺣِﻔْﻈُﻬُﻤَﺎ ﻭَﻫُﻮَ ﺍﻟْﻌَﻠِﻲُّ ﺍﻟْﻌَﻈِﻴﻢُ﴾
?[ ﺻﺤﻴﺢ ﺍﻟﺘﺮﻏﻴﺐ : 658 ]
➖➖➖➖
﴿ﻗُﻞْ ﻫُﻮَ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﺃَﺣَﺪٌ * اﻟﻠَّﻪُ ﺍﻟﺼَّﻤَﺪُ * ﻟَﻢْ ﻳَﻠِﺪْ ﻭَﻟَﻢْ ﻳُﻮﻟَﺪْ * ﻭَﻟَﻢْ ﻳَﻜُﻦْ ﻟَﻪُ ﻛُﻔُﻮًﺍ ﺃَﺣَﺪٌ ﴾
➖➖➖➖
﴿ﻗُﻞْ ﺃَﻋُﻮﺫُ ﺑِﺮَﺏِّ ﺍﻟْﻔَﻠَﻖِ * ﻣِﻦْ ﺷَﺮِّ ﻣَﺎ ﺧَﻠَﻖَ * ﻭَﻣِﻦْ ﺷَﺮِّ ﻏَﺎﺳِﻖٍ ﺇِﺫَﺍ ﻭَﻗَﺐَ * ﻭَﻣِﻦْ ﺷَﺮِّ ﺍﻟﻨَّﻔَّﺎﺛَﺎﺕِ ﻓِﻲ ﺍﻟْﻌُﻘَﺪِ * ﻭَﻣِﻦْ ﺷَﺮِّ ﺣَﺎﺳِﺪٍ ﺇِﺫَﺍ ﺣَﺴَﺪَ ﴾
➖➖➖➖
﴿ﻗُﻞْ ﺃَﻋُﻮﺫُ ﺑِﺮَﺏِّ ﺍﻟﻨَّﺎﺱِ * ﻣَﻠِﻚِ ﺍﻟﻨَّﺎﺱِ * ﺇِﻟَﻪِ ﺍﻟﻨَّﺎﺱِ ﻣِﻦْ ﺷَﺮِّ اﻟْﻮَﺳْﻮَﺍﺱِ ﺍﻟْﺨَﻨَّﺎﺱِ * ﺍﻟَّﺬِي ﻳُﻮَﺳْﻮِﺱُ ﻓِﻲ ﺻُﺪُﻭﺭِ ﺍﻟﻨَّﺎﺱِ ﻣِﻦَ ﺍﻟْﺠِﻨَّﺔِﻭَﺍﻟﻨَّﺎﺱِ﴾
?- قراءة سورة الاخلاص والمعوذات ﺛﻼﺙ ﻣﺮﺍﺕ
?[ ﺻﺤﻴﺢ ﺍلكلم : 18 ]
➖➖➖➖
⛋- ﺃﺻﺒﺤﻨﺎ ﻭﺃﺻﺒﺢ ﺍﻟﻤﻠﻚ ﻟﻠﻪ ، ﻭﺍﻟﺤﻤﺪ ﻟﻠﻪ ، ﻻ ﺇﻟﻪ ﺇﻻ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﺣﺪﻩ ﻻ ﺷﺮﻳﻚ ﻟﻪ.ﻟﻪ ﺍﻟﻤﻠﻚ ﻭﻟﻪ ﺍﻟﺤﻤﺪ ﻭﻫﻮ ﻋﻠﻰ ﻛﻞ ﺷﻲﺀ ﻗﺪﻳﺮ ، ﺭﺏ ﺃﺳﺄﻟﻚ ﺧﻴﺮ ﻣﺎ ﻓﻲ ﻫﺬﺍ ﺍﻟﻴﻮﻡ ﻭﺧﻴﺮ ﻣﺎ ﺑﻌﺪﻩ ، ﻭﺃﻋﻮﺫ ﺑﻚ ﻣﻦ ﺷﺮ ﻣﺎ ﻓﻲ ﻫﺬﺍ ﺍﻟﻴﻮﻡ ﻭﺷﺮ ﻣﺎ ﺑﻌﺪﻩ ، ﺭﺏ ﺃﻋﻮﺫ ﺑﻚ ﻣﻦ ﺍﻟﻜﺴﻞ ﻭﺳﻮﺀ ﺍﻟﻜﺒﺮ ، ﺭﺏ ﺃﻋﻮﺫ ﺑﻚ ﻣﻦ ﻋﺬﺍﺏ ﻓﻲ ﺍﻟﻨﺎﺭ ﻭﻋﺬﺍﺏ ﻓﻲ ﺍﻟﻘﺒﺮ
?[ مختصر مسلم : 1894]
➖➖➖➖
⛋- ﺍﻟﻠﻬﻢ ﺑﻚ ﺃﺻﺒﺤﻨﺎ ﻭﺑﻚ ﺃﻣﺴﻴﻨﺎ ﻭﺑﻚ ﻧﺤﻴﺎ ﻭﺑﻚ ﻧﻤﻮﺕ ﻭﺇﻟﻴﻚ ﺍﻟﻨﺸﻮﺭ.
?[ ﺍﻟﺴﻠﺴﻠﺔ ﺍﻟﺼﺤﻴﺤﺔ : 262 ﺍﻷﻟﺒﺎﻧﻲ ]
➖➖➖➖
⛋- اﻟﻠﻬﻢ ﺃﻧﺖ ﺭﺑﻲ ﻻ ﺇﻟﻪ ﺇﻻ ﺃﻧﺖ ﺧﻠﻘﺘﻨﻲ ﻭﺃﻧﺎ ﻋﺒﺪﻙ ﻭﺃﻧﺎ ﻋﻠﻰ ﻋﻬﺪﻙ ﻭﻭﻋﺪﻙ ﻣﺎ اﺳﺘﻄﻌﺖ ، ﺃﻋﻮﺫ ﺑﻚ ﻣﻦ ﺷﺮ ﻣﺎ ﺻﻨﻌﺖ ﺃﺑﻮﺀ ﻟﻚ ﺑﻨﻌﻤﺘﻚ ﻋﻠﻲ ﻭﺃﺑﻮﺀ ﺑﺬﻧﺒﻲ ﻓﺎﻏﻔﺮ ﻟﻲ ﻓﺈﻧﻪ ﻻ ﻳﻐﻔﺮ ﺍﻟﺬﻧﻮﺏ ﺇﻻ ﺃﻧﺖ
?[ مختصر ﺍﻟﺒﺨﺎﺭﻱ : 2420 ]
➖➖➖➖
⛋- اﻟﻠﻬﻢ ﻋﺎﻓﻨﻲ ﻓﻲ ﺑﺪﻧﻲ ، ﺍﻟﻠﻬﻢ ﻋﺎﻓﻨﻲ ﻓﻲ ﺳﻤﻌﻲ ، ﺍﻟﻠﻬﻢ ﻋﺎﻓﻨﻲ ﻓﻲ ﺑﺼﺮﻱ ﻻ ﺇﻟﻪ ﺇﻻ ﺃﻧﺖ
? قراءة 3 ثلاثة مرات
⛋- اﻟﻠﻬﻢ ﺇﻧﻲ ﺃﻋﻮﺫ ﺑﻚ ﻣﻦ ﺍﻟﻜﻔﺮ ﻭﺍﻟﻔﻘﺮ ، ﻭﺃﻋﻮﺫ ﺑﻚ ﻣﻦ ﻋﺬﺍﺏ ﺍﻟﻘﺒﺮ ﻻ ﺇﻟﻪ ﺇﻻ ﺃﻧﺖ
?قراءة 3 ﺛﻼﺛﺔ ﻣﺮﺍﺕ
?[ ﺻﺤﻴﺢ ﺃﺑﻲ ﺩﺍﻭﺩ : 5090 ﺍﻷﻟﺒﺎﻧﻲ ]
➖➖➖➖
⛋ - ﺍﻟﻠﻬﻢ ﺇﻧﻲ ﺃﺳﺄﻟﻚ ﺍﻟﻌﻔﻮ ﻭﺍﻟﻌﺎﻓﻴﺔ ﻓﻲ ﺍﻟﺪﻧﻴﺎ ﻭﺍﻵﺧﺮﺓ ، ﺍﻟﻠﻬﻢ ﺇﻧﻲ ﺃﺳﺄﻟﻚ ﺍﻟﻌﻔﻮ ﻭﺍﻟﻌﺎﻓﻴﺔ : ﻓﻲ ﺩﻳﻨﻲ ﻭﺩﻧﻴﺎﻱ ﻭﺃﻫﻠﻲ ﻭﻣﺎﻟﻲ ، ﺍﻟﻠﻬﻢ ﺍﺳﺘﺮ ﻋﻮﺭﺍﺗﻲ ﻭﺁﻣﻦ ﺭﻭﻋﺎﺗﻲ ، اﻟﻠﻬﻢ ﺍﺣﻔﻈﻨﻲ ﻣﻦ ﺑﻴﻦ ﻳﺪﻱ ﻭﻣﻦ ﺧﻠﻔﻲ ﻭﻋﻦ ﻳﻤﻴﻨﻲ ﻭﻋﻦ ﺷﻤﺎﻟﻲ ﻭﻣﻦ ﻓﻮﻗﻲ ، ﻭﺃﻋﻮﺫ ﺑﻌﻈﻤﺘﻚ ﺃﻥ ﺃﻏﺘﺎﻝ ﻣﻦ ﺗﺤﺘﻲ
?[ صحيح الكلم : 23 ]
?[ ﺻﺤﻴﺢ ﺍﺑﻦ ﻣﺎﺟﻪ : 3135ﺍﻷﻟﺒﺎﻧﻲ ]
➖➖➖➖
⛋ - اﻟﻠﻬﻢ ﻋﺎﻟﻢ ﺍﻟﻐﻴﺐ ﻭﺍﻟﺸﻬﺎﺩﺓ ﻓﺎﻃﺮ ﺍﻟﺴﻤﻮﺍﺕ ﻭﺍﻷﺭﺽ ، ﺭﺏ ﻛﻞ ﺷﻲﺀ ﻭﻣﻠﻴﻜﻪ ، ﺃﺷﻬﺪ ﺃﻥ ﻻ ﺇﻟﻪ ﺇﻻ ﺃﻧﺖ ، أﻋﻮﺫ ﺑﻚ ﻣﻦ ﺷﺮ ﻧﻔﺴﻲ ، ﻭﻣﻦ ﺷﺮ ﺍﻟﺸﻴﻄﺎﻥ ﻭﺷﺮﻛﻪ ، ﻭﺃﻥ ﺃﻗﺘﺮﻑ ﻋﻠﻰ ﻧﻔﺴﻲ ﺳﻮﺀﺍ ، ﺃﻭ ﺃﺟﺮﻩ ﺇﻟﻰ ﻣﺴﻠﻢ
?[ صحيح الكلم : 21 ]
?[ ﺻﺤﻴﺢ ﺃﺑﻲ ﺩﺍﻭﺩ : 5067 ﺍﻷﻟﺒﺎﻧﻲ ]
➖➖➖➖
⛋- ﺑﺴﻢِ ﺍﻟﻠﻪِ ﺍﻟﺬﻱ ﻻ ﻳَﻀُﺮُّ ﻣﻊ ﺍﺳﻤﻪ ﺷﻲﺀٌ ﻓﻲ ﺍﻷﺭﺽِ ﻭ ﻻ ﻓﻲ ﺍﻟﺴﻤﺎﺀِ ﻭ ﻫﻮ اﻟﺴﻤﻴﻊُ ﺍﻟﻌﻠﻴﻢ.ُ
?- قراءة 3 ﺛﻼﺛﺔ ﻣﺮﺍﺕ
?[ صحيح الترمذي : 3388 ]
?[ ﺻﺤﻴﺢ ﺍﻟﺘﺮﻏﻴﺐ : 655 ﺍﻷﻟﺒﺎﻧﻲ ]
➖➖➖➖
⛋- ﺭَﺿِﻴﺖُ ﺑﺎﻟﻠﻪِ ﺭﺑًّﺎ ﻭ ﺑﺎﻹﺳﻼﻡِ ﺩﻳﻨًﺎ ﻭ ﺑِﻤﺤﻤﺪٍ ﻧﺒﻴًﺎ
?[ السلسلة الصحيحه : 2686ﺍﻷﻟﺒﺎﻧﻲ ]
?[ الضعيفة تحت رقم : 5020 ]
➖➖➖➖
⛋- ﻳﺎ ﺣﻲُّ ﻳﺎ ﻗﻴُّﻮﻡُ ﺑﺮﺣﻤﺘِﻚ ﺃﺳﺘﻐﻴﺚُ ﺃَﺻﻠِﺢْ ﻟﻲ ﺷﺄﻧﻲ ﻛﻠَّﻪ ﻭﻻ ﺗَﻜِﻠْﻨﻲ ﺇﻟﻰ ﻧﻔﺴﻲ ﻃﺮﻓﺔَ ﻋَﻴْﻦ.ٍ
?[ ﺻﺤﻴﺢ ﺍﻟﺘﺮﻏﻴﺐ ﻭﺍﻟﺘﺮﻫﻴﺐ :661 ﺍﻷﻟﺒﺎﻧﻲ ]
➖➖➖➖
⛋- أﺻﺒﺤﻨﺎ ﻋﻠﻰ ﻓِﻄﺮﺓ ﺍﻹﺳﻼﻡ ﻭﻋﻠﻰ ﻛﻠﻤﺔ ﺍﻹﺧﻼﺹ ﻭﻋﻠﻰ ﺩِﻳﻦ ﻧﺒﻴﻨﺎ ﻣﺤﻤﺪ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﻭﻋﻠﻰ ﻣِﻠﺔ ﺃﺑﻴﻨﺎ ﺇﺑﺮﺍﻫﻴﻢ ﺣﻨﻴﻔﺎ ﻣﺴﻠﻤﺎ ﻭﻣﺎ ﻛﺎﻥ ﻣﻦﺍﻟﻤﺸﺮﻛﻴﻦ
?[ اﻟﺴﻠﺴﻠﺔ ﺍﻟﺼﺤﻴﺤﺔ : 2989 ﺍﻷﻟﺒﺎﻧﻲ ]
?[ تراجع العلامة : 370 ]
➖➖➖➖
⛋- ﺳﺒﺤﺎﻥ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﺑﺤﻤﺪﻩ
?- قراءة 100ﻣﺎﺋﺔ ﻣﺮﺓ
?[ مختصر مسلم : 1903 ]
?[ صحيح أبي داود : 5091 ]
➖➖➖➖
⛋- ﻻ ﺇﻟﻪَ ﺇﻻ ﺍﻟﻠﻪُ ﻭﺣﺪَﻩ ﻻ ﺷﺮﻳﻚَ ﻟﻪ.ﻟﻪ ﺍﻟﻤﻠﻚُ ﻭﻟﻪ ﺍﻟﺤﻤﺪُ ﻭﻫﻮ ﻋﻠﻰ ﻛﻞِّ ﺷﻲﺀٍ ﻗﺪﻳﺮٍ
?- قراءة ﻣﺮﺓ واحدة
?[ ﺻﺤﻴﺢ ﺃﺑﻲ ﺩﺍﻭﺩ : 5077 / ﺍﻷﻟﺒﺎﻧﻲ ]
➖➖➖➖
⛋- ﺳُﺒﺤﺎﻥ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﺑﺤﻤﺪﻩ ، ﻋﺪﺩ ﺧﻠﻘﻪ ، ﻭﺭِﺿﺎ ﻧﻔﺴﻪ ، ﻭﺯﻧِﺔ ﻋﺮﺷﻪ ، ﻭﻣِﺪﺍﺩ ﻛﻠﻤﺎﺗﻪ
?- قراءة 3 ﺛﻼﺛﺔ ﻣﺮﺍﺕ
?[ السلسلة الصحيحة : 2156 ]
➖➖➖➖
? سبحان الله ⬅ مائة مرة
? الحمد لله ⬅ مائة مرة
? الله أكبر ⬅ مائة مرة
? لا إله إلا الله وحده لا شرك له.له الملك وله الحمد وهو على كل شيء قدير ⬅ مائة مرة
?[ صحيح الترغيب : 658 ]
➖➖➖➖
⛋- ﻻ ﺇﻟﻪَ ﺇﻻ ﺍﻟﻠﻪُ ﻭﺣﺪَﻩ ﻻ ﺷﺮﻳﻚَ ﻟﻪ.ﻟﻪ ﺍﻟﻤﻠﻚُ ﻭﻟﻪ ﺍﻟﺤﻤﺪُ ﻳﺤﻴﻲ ﻭ ﻳُﻤﻴﺖُ ﻭﻫﻮ ﻋﻠﻰ ﻛﻞِّ ﺷﻲﺀٍ ﻗﺪﻳﺮٌ
?- قراءة 10 ﻋﺸﺮﺓ ﻣﺮﺍﺕ
?[ اﻟﺴﻠﺴﻠﺔ ﺍﻟﺼﺤﻴﺤﺔ : 2563 / ﺍﻷﻟﺒﺎﻧﻲ ]
➖➖➖➖
⛋- (ما أصبحت غداة قط إلا استغفرت فيها مائة مرة)
?[ السلسلة الصحيحة : 1600]
⛋- أستغفر الله وأتوب إليه ⬅ مائة مرة
አንድ የገጠር ሰው
"የዳቦ ዋጋ እኮ አንድ ዲናር ገባ" ሲባል
እንዲህ ሲል መለሰ
"በአሏህ ይሁንብኝ ይሄ አላስጨነቀኝም
የስንዴ አንድ ፍሬ ዋጋ እንኳን አንድ ዲናር ቢሆን
እኔ አሏህን እንዳዘዘኝ እገዛለሁ
እሱም ቃል እንደገባልኝ ይረዝቀኛል (ሲሳይን) ይሰጠኛል።"? ልክ ነው የምትሉ እስኪ በlike አሳዩኝ@Seberuti27
?መልእክት
ደካማ ሰው ማለት ሚስጥር መደበቅ የማይችል ነው ፤ ጠንካራ ሰው ማለት ደግሞ ንዴቱን መቆጣጠር የሚችል ነው።
መልካም ቀን ⚡️⚡️⚡️
የሆነ ቀን ይመጣል…
· ፌስ ቡክህ ላይ ቢፈልጉህ ሁሌም ኦፍ ላይን ነህ፡፡
· በዉስጥ መልዕክት ቢልኩልህ አትመልስም፡፡
· ዋትሳፕ ላይ ቢጠብቁህ አትገባም፡፡
· ስልክህ ለረጅም ጊዜ ቢጠራም አታነሳም፡፡
· በኢሜይልህ ምን ሆንክ ብለው ቢጽፉልህም መልስ አትሰጥም፡፡
· ቆይተህ መጥተህ ‹እባካችሁ አጥፍቻለሁ ዐፍዉ በሉኝ› ትላለህ ተብለህ ብትጠበቅም የለህም፡፡
· ሰዎች ሲጠየቁ ስላንተ አላየንም ጠፍቷል ይላሉ፡፡
· ኋላ ነገሩ ሲጣራ እውነትም ለካ አንተ የለህም ጠፍተሃል፡፡ ላትመለስም ሄደሃል።
· የሞት መልኣክ ወደ አኺራ ከወሰደህ ቆይቷል፡፡
· በርግጥም ምንም እንኳን ወደ መቃብር በመግባት ኦፍ ላይን ብትሆንም ፖስት፣ ኮሜንት፣ ሪፕላይ ማድረግ ባትችልም፤ ኦንላይን ሳለህ የፃፍከው ሁሉ ሳይሠረዝ ሳይደለዝ ዛሬም ድረስ አለ፡፡
· ስለሆነም ከሞትክ በኋላ መልካም ሥራህ ይቀጥል ዘንድ ዛሬ ኦንላይን እያለህ መልካም ነገር ስራ አሁን ላይ ሰደቃ ለመስጠት ሁኔታወች ተመቻችተዋል እጅህ ላይ ባለው ስልክ ለነገው ቤት የተወሰነ ሰድቅ ?
✍️ .....
https://t.me/seberuti27
Telegram
ιѕℓαмι¢ тυвє ♡♡
በዚህ 𝕔𝕙𝕒𝕟𝕟𝕖𝕝 ላይ የምንለቃቸው ነገሮች 𝑰𝒔𝒍𝒂𝒎𝒊𝒄 𝒑𝒊𝒄𝒕𝒖𝒓𝒆𝒔 𝑸𝒖𝒐𝒕𝒆𝒔 𝑺𝒉𝒐𝒓𝒕 𝒕𝒊𝒌𝒕𝒐𝒌 𝒗𝒊𝒅𝒆𝒐 እንዲሁም የተለያዩ የሰሀባ እና የነብያት ታሪክ ሌላኛው ቻናላችን https://t.me/+5p1h3UHySho2ZDBk 𝑭𝒐𝒓 𝒂𝒏𝒚 𝑪𝒐𝒎𝒎𝒆𝒏𝒕 𝒂𝒏𝒅 𝑪𝒓𝒐𝒔𝒔 @smilegirl33 ***🦋******🦋******🦋******🦋***
اللهُ اكبر❤️?
Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 5 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @MKHI7
Last updated 4 days, 15 hours ago
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
#ኢትዮጵያ
ያግኙን +251913134524
Last updated 1 week, 5 days ago