???????????????????????

Description
በዚህ ቻናል የተለያዩ የሸኾች የኡስታዞች
• ቁም ነገር አዘል ፅሁፎችን
•ፈትዋዎችን
•መረጃዎችን
እና
ኢስላምን የሚጠቅሙ ነገራቶች ይለቀቁበታል: :

ብቻ ተቀላቀሉ @ibnuomer

አስተያየት ካላቹ @ibnuoumerrr
Advertising
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 5 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 4 days, 15 hours ago

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

#ኢትዮጵያ

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 week, 5 days ago

2 months, 1 week ago

**ለዐብደላህ ቢን ሙባረክ እንዲህ ተባለ :-

ለአንድ ሰው ከተሰጡት ስጦታዎች ከእስልምና በመቀጠል ትልቁ የትኛው ነው?

? የተገራች አዕምሮ አለ

ይህ ካልሆነስ ሲባል

?ያማረ ስነሥረዐት አለ

እርሱ ካልሆነስ ሲባል

? ወደ ኸይር ሚመራው ሷሊህ ጓደኛ አለ

እርሱ ካልሆነሳ ሲባል

?በጊዜ (ወንጀል ሳያበዛ) መሞት አለ

ምንጭ ፦ረውደቱል ሙሂቢን ሊብኒል ጀውዚይ**t.me/ibnuomer

2 months, 1 week ago

**ጀግና ወንድ ማለት ቀጥታ መጥቶ የግቢውን በር አንኳክቶ ከአባትሽ የሚጠይቅሽ ነው

ያኛውማ በጣሪያ ለመግባት እያሰበ ነው**t.me/ibnuomer

2 months, 1 week ago

ይሄን ሀዲስ መርህክ አድርገው "በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ ጥሩን ይናገር ወይንም ዝም ይበል "

t.me/ibnuomer

5 months ago

ከአልባኒ ገጠመኞች መካከል
~
ከእለታት አንድ ቀን ኢማም አል-አልባኒ ታመው አንዱ ዶክተር ሊያክማቸው መጣ። ዶክተሩ ፂሙን የላጨ (ፂመ-መላጣ) ነበር። የሚያስፈልጋቸውን ህክምናና መድሃኒት ከሰጣቸው በኋላ ለመሄድ ሲነሳ «ያ ሸይኽ ዱዓ አድርጉልኝ።» አላቸው።
ኢማሙም «ወንዶችን ባስቆነጀበት ነገር አላህ ያስቆንጅህ!» አሉት።

دروس ومواقف وعبر (ص 96)

t.me/ibnuomer

Telegram

𝐈𝐛𝐧𝐮𝐨𝐮𝐦𝐞𝐫𝐨𝐟𝐟𝐢𝐜𝐢𝐚𝐥𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥

በዚህ ቻናል የተለያዩ የሸኾች የኡስታዞች • ቁም ነገር አዘል ፅሁፎችን •ፈትዋዎችን •መረጃዎችን እና ኢስላምን የሚጠቅሙ ነገራቶች ይለቀቁበታል: : ብቻ ተቀላቀሉ @ibnuomer አስተያየት ካላቹ @ibnuoumerrr

ከአልባኒ ገጠመኞች መካከል
5 months, 1 week ago

➲የሶሀባ ሚስቶች ለባላቸው የነበራቸው ልዩ ፍቅር
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

➧ከእለታት አንድ ቀን አቡ ደርዳዕ ከሚስት ኡሙ ደርዳእ ጋር አብረው ተቀምጠው ሳሉ ኡሙ ደርዳእ እንዲህ አለች

➜ጌታዬ አላህ ሆይ ! ባለቤቴ አቡ ደርዳእ እዚህ ዱንያ ላይ እርሱ እኔን ለትዳር ጠይቆኝ አግብቶኛል ፡ እኔ ደግሞ እርሱኑ ጀነት ላይ እንድትድረኝ እለምንሃለሁ አለች፡

➧ከዛም አቡ ደርዳእ ይሄን ስትል እየሰማት ነበርና እንዲህ አላት

➻እሱ እንዲሳካልሽ የምትፈልጊ ከሆነ ምናልባት እኔ ካንቺ በፊት ከሞትኩ "አንቺ እስክትሞች ድረስ ፈፅሞ ሌላ ባል እንዳታገቢ አደራ" አላት

➺ከዚያም ከግዜያት ቡሀላ አቡ ደርዳእ ሞተ

➲ኡሙ ደርዳእ በጣም ውብና ቆንጆ ነበረችና ከአቡ ደርዳእ ሞት ቡሀላ ሙዓዊያ ኢብኑ አቢ ሱፍያን ለትዳር ሊጠይቃት ወደርሱዋ ይመጣል

➫አስቡት ሙዓዊያ በጊዜው የሙስሊሞች መሪ አስተዳደር ወይንም መንግስት ነበር፡

➺ከዛም ሙዓዊያ የትዳር ጥያቄ ሲያቀርብላት እንዲህ ብላ መለሰችለት

➧በፍፁም ወላሂ ዱንያ ላይ ከአቡ ደርዳእ ቡሀላ ማንም ወንድ ቢመጣልኝ አላገባም፡ አላህ በርሱ ፈቃድ ጀነት ላይ አቡ ደርዳእን እስኪድረኝ ድረስ እዚች ዱንያ ላይ ባል ሚባል በፍፁም አላገባም አለችው።

????? ሒልየቱል አውሊያ (224-225-1)
?ሑሴን አሕመድ

@ibnuomer

5 months, 1 week ago
**وشاب نشأ في عبادت الله

**وشاب نشأ في عبادت الله

ከሱ ጥላ ውጪ ጥላ በሌለበት ጊዜ አላህ ከሚያስጠልላቸው ሰዎች መካከል አላህን በመገዛት ያደገ ወጣት ነው**

@ibnuomer

5 months, 1 week ago

ባለ ትዳሮች ሆይ ይህ ተራ ወሬ ነው!

?ባልና ሚስት በጸብም ይሁን በሰላም በተለያዩ ምክንያቶች ለምንም ያክል ጊዜ ተራርቀው ቢኖሩ ባል በራሱ ወይም በወከለው ሰው ኒካሕ እስካላወረደ ወይም ሚስት በፍርድ ቤት እስካልተፈታች ድረስ በአካል ተራርቀው ስለቆዩ ብቻ ኒካሕ ፈጽሞ አይወርድም።
ይህ ከመሆኑ ጋር ብዙ ሰዎች "3 ወር፣ 6 ወር ወዘተ ተራርቃችሁ ስለቆያችሁ ኒካሕ እንደ አዲስ እሰሩ ተባልን..." ይላሉ!
ይህን አላህም ይሁን መልእክተኛው እንዲሁም የፊቅህ ሊቃውንት (ዑለማኦች) አላሉም።

?ስለዚህም ባልና ሚስት በስራም ይሁን በሌላ ምክንያት፤ በስምምነትም ይሁን በጸብ ለወራትም ይሁን ለዓመታት ተራርቀው ቢቆዩ በመራራቃቸው ወይም ተለያይተው በማሳለፋቸው ብቻ ኒካሕ እንደማይወርድ አውቀው ዳግም ኒካሕ ማሰር ሳያስፈልጋቸው ህይወታቸውን አብረው መቀጠል ይችላሉ።

?የአላዋቂዎች ወሬ እንዳያደናብረን ዲናችንን አስቀድመን እንወቅ! እንማር።
ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

ዛዱል-መዓድ
https://telegram.me/ahmedadem

Telegram

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

በኡስታዝ አሕመድ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ቋሚ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

**ባለ ትዳሮች ሆይ ይህ ተራ ወሬ ነው!**
5 months, 1 week ago

من أجمل ما قرأته.

"يوم القيامة سنخبر الله
أننا أردنا الزواج ولكن شروطهم
كانت
المال والسياره والسكن الكبير
وليس الدين والأخلااق."
@ibnuomer

5 months, 2 weeks ago

ሱናህ

7 months, 2 weeks ago

? **ኢብኑ ባዝ እና ዚክር

اللهم أنْتَ رَبِّي لَا إلَهَ إلَّا أنْتَ، خَلَقْتَنِي وَ أنَا عَبْدُكَ، وَ أنَا عَلَى عَهْدِكَ وَ وَعْدِكَ مَا اسْتَطَعْتُ، أعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا صَنَعْتُ، أبُوءُلَكَ بِنِعْمَتِكَ عَلَيَّ، وَ أبُوءُ بِذَنْبِي فَاغْفِرْ لي فَإنَّهُ لَا يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إلَّا أنْتَ.

አልሏሁምመ አንተ ረብቢ ላኢላህ ኢልላ አንተ፤ ኸለቅተኒ ወአነ ዐብዱከ ወአነ ዐለ ዐሕዲከ ወወዐዲከ መስተጠዕቱ አዑዙ ቢከሚን ሸርሪ ማስነዐቱ አቡዑ ለከ ቢኒዐመቲክ ዐለይየ ወአቡኡ ቢዘንቢ ፈግፈርሊ ፈኢንነሁ ላየግፈሩዝኩኑ ውብ ኢልላ አንተ

አላህ ሆይ አንተ አምላኬ ነህ፡፡ ከአንተ ውጭ ሌላ አምላክ የለም፡፡ ፈጥረህኛል፡፡ እኔ ባሪያህ ነኝ፡፡ እኔ የቻልኩትን\ያክል ያንተን ቃልዳኪን ለመሙላት እሞክራለሁ፡፡ ከስራሀው ነገር ከክፉው በአንተ እጠበቃለሁ፡፡\በኔ ላይ ለዋልከው ጸጋህ እውቅና እሰጣለሁ፡፡ ሐጢአቴም እናዘዛለሁ፡፡ ማረኝ፡፡ ከአንተ ውጭ ሐጢአትን የሚምር የለም፡፡**@ibnuomer

We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 5 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 4 days, 15 hours ago

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

#ኢትዮጵያ

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 week, 5 days ago