አል ከሊመቱ ጠይባ

Description
فوائد : أبي لقمان فؤاد بن نغاش
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago

1 month, 3 weeks ago

አንዳንዴ ዝምተኛ ስትሆን ዱዳ ትመስላቸውና እዛው አጠገብህ በሃሜት ሊቦጫጭቁህ ይቋምጣሉ!

𝖆𝖇𝖚 𝐋Ǫ𝖒𝖆𝖓

1 month, 3 weeks ago

↬ወደ ስኬታችን ለመሰቀል መሰላላችን ላይ ከመውጣታችን በፊት ስለ መሰላላችን ጥንካሬ እና በትክክል መቆም እርግጠኛ እንሁን::

↬ምናልባት በትክክል ካልቆመና ጠንካራ ካልሆነ ዳግም እንዳንነሳ የሚያደርግ ስብራት ሊደርስብን ይችላል:: አንዳንዴ ጠንካራም ሆኖ በጥንቃቄ ለመውጣት ካልሞከርን አልያ ደግሞ ከአቅማችን በላይ ለመሰቀል ከሞከርን ስብራቱ ላይቀርልን ይችላል::
↬ስለዚህ በህይወታችን የምንሞክራቸው ሰበቦች እንዲው አደረስኩ ለማለት ሳይሆን የምር በማስተዋል መሆን አለባቸው:: ከልባችን ከቻሉ ካሰብንበት የማንደርስበት ምክንያት አይኖርም:: ካልሆነ ግን ጤነኛ ባልሆነ መሰላል ለመሰቀል ሞክሮ እንደመሰበር እንደመሰበር ይሆንብናል::

1 month, 3 weeks ago
3 months, 3 weeks ago

↬ባጋጠመህ ነገር ላይ ምንም ይሁን ምን አላህ የቀደረው መሆኑን አውቀህ ራስህን ከወቀሳ፣ ትችትና ቁጭት አርቅ።

«አላህ ወስኖት የተከሰተን ነገር 'ምናለ ባልተከሰተ' ከምል የእሳትን ፉም በእጄ ብጨብጥ ይቀለኛል።»
ኢብኑ መስዑድ (ረድየል'ሏሁ ዓንሁ)

3 months, 3 weeks ago

أذكار الصباح
አዝካሩል አስ ሶባህ (የጠዋት አዝካር)
https://t.me/WATESiMU/4193

3 months, 3 weeks ago

أذكار المساء
አዝካሩል አልመሳዕ
የምሽት አዝካር)
https://t.me/WATESiMU/4193

5 months, 3 weeks ago

*የራስህን አይብ ኢይ አይን ካለህ !!
➻አንድ አንድ ሰዎች ሌሎች ተሳዳቢ ኢያሉ :: እራሳቸው ሲሳደቡ ሲያብጠለጥሉ ይውላሉ
የእውቀታቸውም ጥግይህነው!

''ጉድሽን ባልሰማሽ ገበያ ባልወጣሽ"

5 months, 3 weeks ago

➻የእኔ ምትላቸው ፍጥረቶች ሁሉ አሁን በዚህች ቅፅበት ረስተውህ ይሆናል!
➻አሏህ ግን ማንንም አይረሳም ! ይሄ ብቻ ልብህ እንዲረጋጋ በቂ ነው !

5 months, 3 weeks ago

👉🛑በቀዝፍ የጨቀዩ ዳዒዎች " ስብስብ
👇ሙሉ እውነታዎች ለማግኘት
https://t.me/AlEmanhabssha/25660

8 months, 3 weeks ago
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago