አል ከሊመቱ ጠይባ

Description
فوائد : أبي لقمان فؤاد بن نغاش
Advertising
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 6 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 1 month ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 weeks ago

4 months, 3 weeks ago

الفرق بين الغفلة والنِّسيان:

-أنَّ الغفلة تركٌ باختيار الغافل

-والنِّسيان تركٌ بغير اختياره

ولهذا قال تعالى :
«ولا تكن مِن الغافلين»، ولم يقل : ولا تكن مِن النَّاسين، فإنَّ النِّسيان لا يدخل تحت التَّكليف فلا يُنهى عنه...

«مدارج السَّالكين406/2»

4 months, 4 weeks ago
አንድ ባሪያ በአላህ ላይ

አንድ ባሪያ በአላህ ላይ
- ጥርጣሬውን ባሳመረ ልክ
- በሱ ላይ በተመካ ልክ
- ባለሙሉ ተስፋ በሆነ ልክ አላህ
ተስፋውን አያጨልምበትም ስራውንም
ከንቱ አያደርግበትም ።
https://t.me/WATESiMU/4868

5 months ago

?ነፍሲያህን አታስገፍላት!
~~~~~~~
? በሚል ርዕስ የተደረገ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ።

? በሸይኽ አቡ አብድረህማን አብራር ቢን ሙሐመድ አላህ ይጠብቀው።
https://t.me/WATESiMU/4866

5 months ago

ባመመህ ቁጥር አትጩኸ

5 months ago
ከዚህ ከተበላ ማዳበሪያ ጀርባ ጣፋጭ ፍራፍሬ …

ከዚህ ከተበላ ማዳበሪያ ጀርባ ጣፋጭ ፍራፍሬ አለ። ልክ እንደዚህ፣ አንዳንድ ሰዎች… ከቆሸሸ ልብሳቸው ጀርባ ወርቃማ ልብ አለ።
https://t.me/WATESiMU/4859

5 months ago

?<<እራሴን ጠላሁ ፣እራሴ አስጠላኝ>>
~~~~~~~
↬ለሰዎች ባለህ መውደድ ልክ እንዲያውም ከዛ በበለጠ ለራስህ ፍቅር ይኑርህ ::
↬ራስህን ስትወድ
ሰዎች እንዲበድሉህ ፍቃደኛ አትሆንም
ለራስህ ጊዜ መስጠትን ትለማመዳለህ
↬የምትወደውን ታደርጋለህ የምትጠላውን ትርቃለህ ለራስህ ትሳሳለህ

↬ከራስህ አብልጠህ ለሰዎች መኖር ስትጀምር ሰዎች ባንተ ልክ አይሆኑምና መቋቋም በማትችለው ልክ ይሰብሩሃል:: ይህ እንዳይሆን ለሰዎች የምታሰበውን ሰዎችን የምትወደውን ያህል ራስህን መውደድ ልመድ... ለራስህ ያልሰጠኸውን ፍቅር ለመስጠት አትጋጋጥ ... ካለ ላይ እንጂ ከምንም አይቆረስምና
እራስህን ውደደው እራሱን ለራሱ የጠላ ማን ይወደዋል?
እራሱን የጣለ ማን ያነሳዋል?

ለራሱ ክብር ያለው ሰው የሌሎችን ክብር ይሰጣል

አልሰማህም … (የሰዎችን ክብር ሲነካ) << ክብረ ቢስ>> ሲሉ!!

አዎን የራሱ ክብር የሌለው ሰው የሌሎች ክብር ሊኖረው አይችልም የሌለው እንዴት አድርጎ ይሰጣል!!

ይህንን ስልህ ግን ሁሌ እኔነት ባይነት የተጠናወተው /ስግብግብ ሁን ኢያልኩ አይደለም: ይልቁንም እራስ ወዳድነት በልቁ ከማውገዝ ይልቅ ልክና ሁኔታ እንዳለው አትርሳ!

??? ?Ǫ???

9 months, 2 weeks ago

አንዳንዴ ዝምተኛ ስትሆን ዱዳ ትመስላቸውና እዛው አጠገብህ በሃሜት ሊቦጫጭቁህ ይቋምጣሉ!

??? ?Ǫ???

9 months, 2 weeks ago

↬ወደ ስኬታችን ለመሰቀል መሰላላችን ላይ ከመውጣታችን በፊት ስለ መሰላላችን ጥንካሬ እና በትክክል መቆም እርግጠኛ እንሁን::

↬ምናልባት በትክክል ካልቆመና ጠንካራ ካልሆነ ዳግም እንዳንነሳ የሚያደርግ ስብራት ሊደርስብን ይችላል:: አንዳንዴ ጠንካራም ሆኖ በጥንቃቄ ለመውጣት ካልሞከርን አልያ ደግሞ ከአቅማችን በላይ ለመሰቀል ከሞከርን ስብራቱ ላይቀርልን ይችላል::
↬ስለዚህ በህይወታችን የምንሞክራቸው ሰበቦች እንዲው አደረስኩ ለማለት ሳይሆን የምር በማስተዋል መሆን አለባቸው:: ከልባችን ከቻሉ ካሰብንበት የማንደርስበት ምክንያት አይኖርም:: ካልሆነ ግን ጤነኛ ባልሆነ መሰላል ለመሰቀል ሞክሮ እንደመሰበር እንደመሰበር ይሆንብናል::

9 months, 2 weeks ago
11 months, 2 weeks ago

↬ባጋጠመህ ነገር ላይ ምንም ይሁን ምን አላህ የቀደረው መሆኑን አውቀህ ራስህን ከወቀሳ፣ ትችትና ቁጭት አርቅ።

«አላህ ወስኖት የተከሰተን ነገር 'ምናለ ባልተከሰተ' ከምል የእሳትን ፉም በእጄ ብጨብጥ ይቀለኛል።»
ኢብኑ መስዑድ (ረድየል'ሏሁ ዓንሁ)

We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 6 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 1 month ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 weeks ago