??አል~ፋሩቅ~ሚድያ ?

Description
?السلام عليكم ورحمة الله وبركاته?

↪️በዚህ ቻናል ላይ፦
➠ሙሃደራዎችን (ደዕዋዎችን)
➠የተለያዩ ደርሶችን
➠ኹጥባዎችን
➠አጫጭር ምክሮችን
➠የተሰጡ የዑለማዎች ፈትዋዎች፤ ምክሮችና ረዶች በአሏህ ፍቃድ ይለቀቅበታል!!

ቻናሉን ይቀላቀሉ ለሌሎችም ሼር ያድርጉ!
https://t.me/Al_Tawheed_111
Advertising
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 5 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 4 days, 15 hours ago

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

#ኢትዮጵያ

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 week, 5 days ago

4 Monate her

አላህዬ "ሁሉም ያዋጣኛል ብሎ ወዳሰበው ተጠጋ እኔም አንተን አስቤ ወደ አንተ ተጠጋሁ "

?      ⎙ ㅤ   ⌲          ?   
ˡⁱᵏᵉ     ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ    ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ

https://t.me/+53kniIjTIh42NWRk

4 Monate her
***?*****ለአንተ አሏህ እንጂ ኸይር አያመጣልህም። ከአንተም …

?ለአንተ አሏህ እንጂ ኸይር አያመጣልህም። ከአንተም ጉዳትንም አሏህ እንጂ አይከላከልልህም። በጉዳየችህ ሁሉ ግብህን አድርገው

ኢብኑ ዑሠይሚን

?አላህን እስከያዝክ ድረስ ለሰዎች ክፋት አትጨነቅ።እነሱ አንተን ለማጥፋትና ለመጉዳት ባሰቡ ቁጥር አالله ሴራቸውን በራሳቸው ላይ ይመልስባችኋል። ብቻ☝️ በአሏህ ያለህ ተወኩል ጠንካራ ይሁን
ጌታህን ይዘህ ጀንተል በል!!ከላይ የምመጣው እንጂ ከታች የምመጣው ቀላል ነው። ከላይኛው በጥሩ ተገናኝ የታችኛውን አالله ይበቀሃል።!!

♻️አል ፋሩቅ ሚዲያ♻️
https://t.me/+53kniIjTIh42NWRk

4 Monate her

♻️ዱንያን ከልክ በላይ መውደድ የሚያመጣው ጉዳት
*✍️ኢብን አልቀይም - ረሂመሁሏህ - የሚከተለውን ተናግረዋል :-*የዱንያ ወዳጅ ከሶስት ነገሮች አይወገድም
-  የማይለቅ ሐሳብ
-  የዘወትር ልፋት
-  የማይቋረጥ ጸጸት
"ጢቡል ቁሉብ" ገጽ 221
م.ق

አል ፋሩቅ ሚድያ?
https://t.me/Al_Tawheed_111
https://t.me/abumuazibrahim

4 Monate her

?????????

ጭንቀትህንና ሐዘንህ ለሰው ስታሰሙት (ስትነግር) በጭንቀት ላይ ጭንቀት በሐዘንህ ላይ ደግሞ ሐዘንን ትደርባለህ።

ነገር ግን የነገሮች ሁሉ መክፈቻ በእጁ ለሆነው አንድዬ ጌታህ አላህ ሹክ ካልከው ችግርህ በተድላ፣ሐዘንህ በደስታ፣እንግልትህ ደግሞ በምቾት ይቀየራል ፡፡

https://t.me/Al_Tawheed_111/316

https://t.me/abumuazibrahim/4478

4 Monate her

[መልክሽ ወደ ትዳር ሊያመጣሽ ይችላል!

ጸባይሽ  ግን ወደ አባትሽ ቤት ይመልስሻል!](https://t.me/+53kniIjTIh42NWRk)
https://t.me/+53kniIjTIh42NWRk

4 Monate her

?1 ዶላር 1 ሺ ብር ቢሆንም  በ3 ጨለማ ውስጥ እንኳን ብትሆን  ይረዝቅሀል።».
? ሙስሊሞች ስለ ዶላር መጨመርና መቀነስ ሳይሆን ሊያሳስበቸው ሚገባው ስለ ኢማናቸው መቀነስ ነው።
? አንድ ጊዜ ነብዩላህ ሙሳ (አለይሂሰላም) አላህን "ከፍጡራኖችህ የምትረሳው የለም እንዴ?" ብለው ጠየቁት ።

?አላህም እንዲህ አዘዛቸው፦ ❴ያሙሳ አጠገብህ ያለውን ድንጋይ ምታው❵ አላቸው። ሲመቱት ለሁለት ተከፍሎ ከውስጡ ሌላ ድንጋይ አለ። ❴አሁንም ምታው።❵ ሲመቱት ከዛም ድንጋይ ውስጥ ሌላ ድንጋይ። ለሶስተኛ ጊዜ ❴ምታው❵ አላቸው ።

? ያኔ ሲመቱት ከውስጥ አንዲት ነፍሳት ቁጭ ብላ አረንጓዴ እዉስጥ ፍጡራኑኑ የሚረዝቀዉ አላህ አንተን ከመረዘቅ ወደ  ኋላ አይልም። እፅዋት ስትመገብ ተመለከቱ።
♻️ አላህም የዛችን እንስሳ ድምፅ ለነብዩላህ ሙሳ አለይሂ ሰላም አሰማቸው።እንዲህ አለች፦ ❨በዚ ሶስት ጨለማ ውስጥ ለሚረዝቀኝ ጌታ ሁሌም ለማይረሳኝ ጌታ አላህ ጥራት ይገባው።❩ ስትል ሰሟት።

?በሶስት ጨለማ ዉስጥ ፍጡራንን የሚረዝቅ ጌታ አንተን የሚረሳህ ይመስልሃል?ላ ወሏህ አበደን ብቻ አንተ በዲንህ ላይ ?ጠንካራ ሁን ወንጀልን አትዳፈር።
وفي السماء رزقكم وما توعدون.

Telegram

🇸🇦አል~ፋሩቅ~ሚድያ 📚

***🤝***السلام عليكم ورحمة الله وبركاته***🤝*** ***↪️***በዚህ ቻናል ላይ፦ ➠ሙሃደራዎችን (ደዕዋዎችን) ➠የተለያዩ ደርሶችን ➠ኹጥባዎችን ➠አጫጭር ምክሮችን ➠የተሰጡ የዑለማዎች ፈትዋዎች፤ ምክሮችና ረዶች በአሏህ ፍቃድ ይለቀቅበታል!! ቻናሉን ይቀላቀሉ ለሌሎችም ሼር ያድርጉ! https://t.me/Al\_Tawheed\_111

***?***[1](https://t.me/Al_Tawheed_111) **ዶላር 1 ሺ ብር ቢሆንም በ3 ጨለማ ውስጥ እንኳን ብትሆን ይረዝቅሀል።**»[.](https://t.me/Al_Tawheed_111)
4 Monate her

?በውሸት ከተማ እውነት እንግዳ ነው ::

https://t.me/Al_Tawheed_111/299 .

4 Monate her

`አታመንታ!

ቁጭ ብለህ እንዲህ ባደርግ እንዲህ ቢሆን አትበል! አድርገው! ወደ ተግባር ግባ! ወዳጄ ባህሩ ላይ ማፍጠጥ አያሻግርህም ተነስተህ ጀልባውን መቅዘፍ አለብህ።

ከአልጋህ ተነስ፣ ስፖርቱን ስራ፣ መፅሀፉን አንብብ፣ በጊዜህ ወደ ስራህ ግባ ፤ ወዳጄ የተግባር ሰው ካልሆንክ በሀሳብ መንሳፈፍ ነው ስራህ! ዳይ ተነስ!`

?Join us share

?ይከታተሉን

አቡ ሙዓዝ
https://t.me/abumuazibrahim

4 Monate her

♻️ለመሆኑ ቁርኣንን በቀን ምን ያህል እናነባለን⁉️

ባለንበት ዘመን አንድን ሙስሊም ዛሬ ከቁርኣን ምን ያህል ቀርተካል ምን ያህል አንብበካል ብለህ ብትጠይቀው ዛሬ አላነበብኩም ቢዚ ነበርኩ አልቻልኩም ይልሀል። እሺ  በዛሬዋ ቀንክ ዩቱዩብ፣ ቲክቶክ፣ፌስቡክ  ምን ያህል ስክሮል አርገሀል ምን ያህል ጊዜስ  ቻት አርገሀል ምን ያህል ጊዜስ ኮሜንት አንብበካል ብለህ ብትጠይቅ  ስፍር ቁጥር የለውም ነገር ግን  የአላህን ከላም የአላህን ቁርኣን ለማንበብ ጊዜ የለክም/ሽም ብዙ ወንድምና እህቶችን  ለመጨረሻ ጊዜ ቁርኣንን መች ነው  ያነበብከው ብለን ብንጠይቃቸው  ጁምዓ ቀን ይላሉ ረመዷን ላይ ሚሉም አይጠፉም ይህ ለኛ ትልቅ አይብ ትልቅ ውርደት ነው። ያ በሁሉ ነገሩ በረካ ያለበትን የአለማቱን ጌታ ከላም ቁርኣንን ለማንበብ  እንዴት ነው ጊዜ ያጣከው እንዴት⁉️ ተው ነገሩ እንዲህ ከሆነ ልንጠነቀቅ ይገባል ያ ደስታ፣ክብር፣እርካታ፣ሰላም ሚገኝበትን ቁርኣን አኩርፈን ነገ አላነበበኝም፣ አልሰራብኝም ብሎ  ቢመሰክርብክስ።

⚠️አላህ ሆይ ይህን የተከበረውን ቁርኣን የቂያማ ቀን ከሚመሰክርላቸው እንጂ ከሚመሰክርባቸው ባሮችህ መሀል አታድርገን አሚን ያረብ።

??  አል ቡሩጅ ሚዲያ?
https://t.me/Al_Tawheed_111/295
https://t.me/Al_Tawheed_111/295

We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 5 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 4 days, 15 hours ago

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

#ኢትዮጵያ

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 week, 5 days ago