WACHEMO UNIVERSTY MUSLIM STUDENTS JAMEA(WCUMSJ)

Description
ይህ የዋቸሞ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመአ ኦፊሲየል የቴሌግራም ቻናል ነው!!

This is the official channel of Wachemo University Muslim Students jamea.
በዚህ channel ላይ:-
① የሚቀሩ ቂርዓቶችን
② የሚደረጉ ሙሀደራዎችን ማዳረስ ፡፡
③ እንድሁም ሌሎች ዲናዊ ምክሮች ይላኩበታል
ሀሳብ ካለዎት መልዕክትዎን በዚህ ይላኩልን!
@Wcumsj1_bot
Advertising
We recommend to visit

Books only!

This channel is created for books sharing To widen your mind and to get books easily We have more than 2000 amharic and english books !

Join and share @Books_worldd

አስተያየት @BooksWorlddd_bot !

@books_worlddd መወያያ ግሩፕ

#share

➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች
➲የአቂዳ ኪታቦች
➲የፊቅህ ግንዛቤዎች
➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ
➲ወቅታዊ ምክሮች
➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

Last updated 5 months, 4 weeks ago

?"እውቀት የነብያት ውርስ ነው። ኡለሞች ደግሞ የነብያት ወራሾች ናቸው። እውቀትን እና የእውቀትን ባለቤቶች መውደድ የነብያትን ውርስ እና ወራሾችን መውደድ ነው።
?በደረጃ የሚለቀቁ
1:-ነህው
2:-ሶርፍ
3:-ተጅዊድ
4:-ተፍሲር
5:-ፍቅህ
6:-አቂዳ
7:-መንሀጅ
8:-ሀዲስ
9:-ሲራ
10:-ሙስጦለህ
11:-ቀዋኢደል ፍቅህ
12:-ኡስሉል ፊቅ
13:-አህላቅ ወል አዳብ
14፡-ስለሴቶቻችን
15:-ንፅፅር

Last updated 2 months, 3 weeks ago

1 month ago

የታላቁ ሸይኽ ዐብዱል_ሐሚድ አል_ለተሚይ (ሀፊዘሁሏህ) ሙሉ የቁርዓን ተፍሲር አውርደው ይጠቀሙበት።#ክፍል
ከሱረቱል
#ፋቲሓ እስከ ሱረቱል #አንዓም **መጨረሻ

ለሞባይል በሚመች መልኩ ቁርዓን እየታየ እንዲቀራ ተስተካክሎ የቀረበ

በታላቁ ዓሊም #ሸይኽ_ዐብዱልሐሚድ አል-ለተሚይ ሀፊዘሁላህ**@Abdul_halim_ibnu_shayk

1 month ago

ኸዋሪጆች ቁርአን ቀን ና ማታ ይቀራሉ ይስግዳሉ ይቀራሉ ነግር ግን እነሱ ዘንድ ሚዛን የለም
https://t.me/+VgzWTJOEeEVkNDNk

https://t.me/WCUMSJ2015

1 month ago

**«ኒቃብ ለብሳ መጥፎ የምትሰራ አውቃለሁ» .........ካለህ
....
«ሙናፊቅ ሆኖ ከነብዩ ጀርባ ሶፈል አወል የሚሰግድ ሰው አውቃለሁ»  በለው ።

በሙናፊቁ ምክንያት ሶላትን እንደማንቃወመው ሁሉ በሴቷ ምክንያት ኒቃብን አንከለክልም። በህክምና ስም የሚያጭበረብር ዶክተር ካለ ዶክተሩን እናስወግዳለን እንጅ ህክምናና ሆስፒታልን አንዘጋም።

ጉድለት ያለው ሰዎቹ ጋር እንጂ ዲናችን ላይ አይደለም። የአላህ ዲን ሙሉ ነው።ሰዎች በሚሰሩት ጥፋት የሚወቀሱት ሰዎቹ እንጅ የተደበቁበት ውብ የዲን ድንጋጌ አይደለም።**

1 month, 1 week ago

📍ثناء العلماء على الشيخ ربيع حفظه الله من العلماء الكبار
📍የኡለማዎች ውዳሴ በ ኢማሙ ረቢእ አል መድኸሊይ ላይ ከ ኪባረል ኡለማእ
🎙العلامة ابن باز
🎙አል አላማህ ኢብኑ ባዝ
🎙العلامة زيد المدخلي
🎙አል አላማህ ዘይድ አል መድኸሊይ
🎙العلامة أحمد النجمي
🎙አል አላማህ አህመድ አን ነጅሚይ
🎙العلامة صالح اللحيدان
🎙አል አላማህ ሷሊህ አል ሉሀይዳን
🎙العلامة مقبل الوادعي
🎙አል አላማህ ሙቅቢል አልዋዲኢይ
🎙العلامة الألباني
🎙አል አላማህ አል አልባኒይ
🎙العلامة محمد بن عبد الوهاب البنا
🎙አል አላማህ አል በና
🎙العلامة محمد العثيمين
🎙 አል አላማህ ኢብኑ ኡሰይሚን
🎙العلامة صالح الفوزان
🎙አል አላማህ ሷሊህ አል ፈውዛን
🎙العلامة عبيد الجابري
🎙አል አላማህ ኡበይድ አል ጃቢሪይ
🎙العلامة عبد المحسن العباد
🎙አል አላማህ አል አባድ

💥ሀዳድዮች እና ሙመይኦች የሚያስከፋ ቢሆንም ለሱኒዬች ደስታ ነው

📍ልብ ይበሉ ኢማሙ ረቢእ አልመድኸሊይ መእሱም ነው አላልንም ድንበር ማለፍ እንዳይመስላችሁ

📚ማስረጃውን ነው ምናየው📚

t.me/mubarekabulbukhary
t.me/mubarekabulbukhary

https://t.me/WCUMSJ2015

1 month, 1 week ago
1 month, 1 week ago
4 months, 1 week ago

ዓሹራ እና አፇፇሙ

የጁሙዓ ኹጥባ

?አቡአብዲረህማን አብዱልቃዲር ሐሰን

https://t.me/abuabdurahmen

4 months, 2 weeks ago

Share 'ዘመነኛው አዲስ .pdf'

https://t.me/WCUMSJ2015

4 months, 2 weeks ago

#ሒጃብ_የስልጣኔ_ጥግ!

◈ መገላለጥ ስልጣኔ ከተባለ እንስሳት ከሰው ልጆች በላይ ሰልጥነዋል ማለት ነው።

◈ መገላለጥ ስይጣኔ እንጂ ስልጣኔ አይደለም። በ"መሰይጠን" እና በ"መሰልጠን" መካከል ያለውን ልዩነት ማወቅ መቻል  አስተዋይነትን ይጠይቃል።

We recommend to visit

Books only!

This channel is created for books sharing To widen your mind and to get books easily We have more than 2000 amharic and english books !

Join and share @Books_worldd

አስተያየት @BooksWorlddd_bot !

@books_worlddd መወያያ ግሩፕ

#share

➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች
➲የአቂዳ ኪታቦች
➲የፊቅህ ግንዛቤዎች
➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ
➲ወቅታዊ ምክሮች
➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

Last updated 5 months, 4 weeks ago

?"እውቀት የነብያት ውርስ ነው። ኡለሞች ደግሞ የነብያት ወራሾች ናቸው። እውቀትን እና የእውቀትን ባለቤቶች መውደድ የነብያትን ውርስ እና ወራሾችን መውደድ ነው።
?በደረጃ የሚለቀቁ
1:-ነህው
2:-ሶርፍ
3:-ተጅዊድ
4:-ተፍሲር
5:-ፍቅህ
6:-አቂዳ
7:-መንሀጅ
8:-ሀዲስ
9:-ሲራ
10:-ሙስጦለህ
11:-ቀዋኢደል ፍቅህ
12:-ኡስሉል ፊቅ
13:-አህላቅ ወል አዳብ
14፡-ስለሴቶቻችን
15:-ንፅፅር

Last updated 2 months, 3 weeks ago