Unlock a World of Free Content: Books, Music, Videos & More Await!

የሰለፍያ ዳዕዋ በወልቂጤ

Description
🕌 የወልቂጤው ሱና መስጂድ አድራሻ!!

🛣 ከመሃል ወልቂጤ => በቆሎ ተራው አደባባይ => ወደ ኮሌጅ በሚወስደው የአስፓልት መንገድ => ከእስቴድየም ትይዩ በሚገኘው የታችኛው ቅያስ => 300 ሜትር ገባ ብሎ ይገኛል!

ሀሳብ አስታያየት መስጠት ይቻላል።
👉 t.me/selefy_bot 👈
We recommend to visit

Books only!

This channel is created for books sharing To widen your mind and to get books easily We have more than 2000 amharic and english books !

Join and share @Books_worldd

አስተያየት @BooksWorlddd_bot !

@books_worlddd መወያያ ግሩፕ

#share

➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች
➲የአቂዳ ኪታቦች
➲የፊቅህ ግንዛቤዎች
➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ
➲ወቅታዊ ምክሮች
➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

Last updated 3 months, 1 week ago

Last updated 1 year, 4 months ago

5 months, 2 weeks ago

*💥 አዲስ ግጥም ይደመጥ 💥***

ሱና ብራንዳችን!!
============

🎙 በወንድማችን አቡ መርየም ደሊል አላህ ይጠብቀው።

📅 እሁድ 25/02/2016E.C 🗓️

🕌 በሱና መስጂድ ወልቂጤ ከተማ
*🔁 https://t.me/selefy/4212 *ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇*👇*👇
📎** https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/13820

5 months, 2 weeks ago

🚨 በወልቂጤ ከተማ በአዲሱ ሰለፍዮች መስጂድ በቀን 25-02-2016 የተደረገው ፕሮግራም አላማው ምንድነው?

🎙 በኡስታዝ አቡ ሙሓመድ ሙሓመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው።

📅 እሁድ 25/02/2016E.C 📅

🕌 በሱና መስጂድ {ወልቂጤ ከተማ}

🔁 https://t.me/selefy/4211
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/13818

5 months, 3 weeks ago

*🚨 የኸይር በር ከፋች ሁን 🚨***

📮 በሚል ርዕስ ስለ መስጂድ የተደረገ ገሳጭና መካሪ የሆነ ሙሓደራ።

🎙 በኡስታዝ አቡ አማር አብድልአዚዝ ቢን መረጃ አላህ ይጠብቀው።

📅 እሁድ 25/02/2016E.C 📅

🕌 በሱና መስጂድ {ወልቂጤ ከተማ}

🔁 https://t.me/selefy/4210
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/13817

7 months ago

ተመካሪዎች የሚመከሩበት አዲስ ነሲሀ ከአል ፉርቃን።

*🛑* نصيحة جديدة بعنوان: النصيحة المشفقة لإخواني في الحبشة

🛑 "ምክር ለሀበሻ ወንድሞቼ" ⤵️**

🚨 በየትኛውም ሀገር ዳዕዋ ተስፋፍቶና ጠንክሮ ሲታይ ያንን ዳዕዋ የሚበታትን ሰው ከራሳቸው የሆነ ሰው ይዘጋጅለታል!!

🚨 ሰለፍይነት እየሞገተ ሀቂቃው በዒልም ሲታይ ግን ከሰለፍያነት የሚያስወጣው ሙንከራት ያለበት ያየሁት አለ።

🚨 ከከፊሎች ትገረማለህ!?
ሰለፍይ ወንድሙን እንዴት አድርጌ  ከሰለፍያ ላስወጣው ብሎ ቀን ማታ ይጠነስሳል።

🚨 ሰለፍይ የሆነ ሰው ከሰለፍያ ለማስወጣት ትታትራለህ??
✏️ ለመሆኑ አንተ ማን ነህ??
✏️ ወንድምህ በየ መንገዱ ስታገኘው መሳደብ
    ይህ ነው ሱና??
✏️ ይህ ነው የሰለፍያ ዳዕዋ??

🚨 ራሳቸውን ጠንካራ ሰለፍይ አድርገው ያያሉ። ሆኖም ግን⤵️
✏️ ሰለፍያን መጫወቻ አደረጓት
✏️ ሰለፍያን የግለሰብ ዳዕዋ አደረጓት
✏️ የድብደባ የጫጫታ ዳዕዋ አደረጓት

🚨ተረዳት ተገንዘባት እቺ ዳዕዋ ማለት የግለሰብ አይደለችም።
✏️ ኢስላማዊ ዳዕዋ ናት!!
✏️ የዕዝነትና የወንድማማችነት ዳዕዋ ናት!!

🚨 በልብሳቸው፣ በጥምጣማቸው፣ በፂማቸው ከኩፋሮችና ከሙብተዲዓዎች ተለይተው አምረው ታያቸዋለህ። ግን ምን አልባትም ከሙብተዲዕ የበለጠ ዳዕዋ ሰለፍያን የሚጎዱት እነርሱ ናቸው።

🤝 እና ሌሎች ወሳኝ ነጥቦች ተዳሰውበታል ነገር ግን የተቀረው ከራሱ አንደበት ታዳምጡት ዘንድ ትተነዋል።

🎙 للشيخ الفاضل أبي حفص عمر بن محمود الجيبوتي حفظه الله تعلى

🎙 በሸይኽ አቢ ሓፍስ ዑመር ኢብኑ መህሙድ አል-ጅቡቲ አላህ ይጠብቀው።

*📅 እሁድ 13/01/2016E.C 📅***

🕌 በፉርቃን መስጂድ {አዲስ አበባ}

📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/13516

7 months ago

አዲስ ሙሐደራ💫
🚧 ይደመጥ ይደመጥ 🚧

📮 ትክክለኛ የነብዩን صلى الله عليه وسلم ውዴታ በምን ይገለፃል ⁉️
ከተዳሰሱ ነጥቦች 👇
💥የዚህን ታላቅ ዲን መሰረቱ ከሊመተ ተውሂድ لا إله إلا الله ነው ‼️

💥ሙሐመድ የአላህ መልክተኛ ናቸው እያለ አንድ ሰው ከሳቸው መንገድ ውጪ ሌላን የሚከተል ከሆነ የተናገረውን እያፈረሰው( እየናደው) ነው ማለት ነው‼️

💥ወዳጅ ወዳጅነቱን የሚረጋገጠው እሱን መከተሉን ነውና… ‼️

💥ሌሎችም በመውሊድ ዙሪያ የተለያዩ ነጥቦች ተዳሶበታል …

🎙በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው ።

🕌በኡመር መስጂድ (09)
📅ረቢዕ አል―አወል 10/1445 ሂ

🕰 48:12 🕰

📎https://t.me/UstazAbuselman/117

7 months ago

🫵ሳምንታዊ ሙሃደራ🫵

**✓ « አዲስ ሙሓደራ ከወልቂጤ ከተማ በሰለፍዬች መድረሳ»

📚ورتل القرآن ترتيلا📚

🔘 «ቁርአንን አሳምረህ ማንበብን አንብብ»

📌 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ሙሃደራ።

🎤 በኡስታዝ አቡ ሃሩን ሱፍያ ኢብኑ አብራር አላህ ይጠብቀው።

📍በወልቂጤ በሰለፍዬች መድረሳ

37:18

🗓 በዕለተ እሁድ ,በቀን 13/ /2016 EC ከዙሁር በኃላ።

🔗** https://t.me/Selefy/3980

7 months, 1 week ago

(نصائح شيخنا يحيى الحجوري حفظه الله)
#درر_الناصح_الأمين

قال شيخنا يحيى الحجوري حفظه الله:

ما أجمل الأخوة الصادقة المشعرة بالقوة،
الأخوة الصحيحة الصادقة قوة، وأُنس، يشعر الأخ مع أخيه بالقوة، وأُناس لايعرفون قدرها والله المستعان.

أبوالفاروق محمد الجرادي
الاثنين 26 صفر 1445 هـ

7 months, 1 week ago

**✓ « አዲስ ነሲሓ ከወልቂጤ ከተማ »

🔘 « ሴት ልጅና የዲን ግንዛቤ »

📌 በሚል ርዕስ ለሴቶች የተደረገ መደመጥ ያለበት አጠር ያለ ነሲሓ።

🎤 በኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው።

📍በወልቂጤ በሰለፍዮች መድረሳ።

🗓 በዕለተ እሁድ ,በቀን 06/01/2016 EC ከዙሁር በኃላ።

🔗** https://t.me/Selefy/4051

7 months, 1 week ago

**✓ « አዲስ ሙሓደራ ከወልቂጤ ከተማ »

🔘 « ነብዩን ምን ያህል እንወዳለን?! »

📌 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ጣፋጭ እና መካሪ የሆነ አጠር ያለ ነሲሓ።

🎤 በኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው።

📍በታላቁ ረቢዕ መስጂድ {ወልቂጤ}

🗓 በዕለተ እሁድ ,በቀን 06/01/2016 EC ከዙሁር በኃላ።

🔗 https://t.me/Selefy/4050
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
👇*👇*👇
📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/13452

7 months, 2 weeks ago

📚 كتاب⠆ رياض الصالحين 179

(بـــاب فضل الزهد في الدنيا والحث على التقلل منها وفضل الفقر)
38:14
🎤 በኡስታዝ በአቡ ሀሩን ሱፍያን ቢን አብራር አላህ ይጠብቀው።

በወልቂጤ መድረሳ
ከመግሪብ እስከ ኢሻ

🔗 https://t.me/Selefy/3213

We recommend to visit

Books only!

This channel is created for books sharing To widen your mind and to get books easily We have more than 2000 amharic and english books !

Join and share @Books_worldd

አስተያየት @BooksWorlddd_bot !

@books_worlddd መወያያ ግሩፕ

#share

➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች
➲የአቂዳ ኪታቦች
➲የፊቅህ ግንዛቤዎች
➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ
➲ወቅታዊ ምክሮች
➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

Last updated 3 months, 1 week ago

Last updated 1 year, 4 months ago