Books only!
This channel is created for books sharing To widen your mind and to get books easily We have more than 2000 amharic and english books !
Join and share @Books_worldd
አስተያየት @BooksWorlddd_bot !
@books_worlddd መወያያ ግሩፕ
#share
➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች
➲የአቂዳ ኪታቦች
➲የፊቅህ ግንዛቤዎች
➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ
➲ወቅታዊ ምክሮች
➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Last updated 6 months, 4 weeks ago
💫"እውቀት የነብያት ውርስ ነው። ኡለሞች ደግሞ የነብያት ወራሾች ናቸው። እውቀትን እና የእውቀትን ባለቤቶች መውደድ የነብያትን ውርስ እና ወራሾችን መውደድ ነው።
🕌በደረጃ የሚለቀቁ
1:-ነህው
2:-ሶርፍ
3:-ተጅዊድ
4:-ተፍሲር
5:-ፍቅህ
6:-አቂዳ
7:-መንሀጅ
8:-ሀዲስ
9:-ሲራ
10:-ሙስጦለህ
11:-ቀዋኢደል ፍቅህ
12:-ኡስሉል ፊቅ
13:-አህላቅ ወል አዳብ
14፡-ስለሴቶቻችን
15:-ንፅፅር
Last updated 3 months, 3 weeks ago
*📮 ሳምንታዊ የእሁድ ሙሃደራ *⤵️**
🚨 የሱረቱል ቃሪኣ ማብራርያ የተብራራበት ሙሃደራ
🎤 በወንድማችን አቡ ሃሩን ሱፍያን አብራር አላህ ይጠብቀው።
🕌 በሱናህ መስጂድ (ወልቂጤ)
📅 በዕለተ ዕሁድ,
ጥቅምት/17/2017 EC (ከዙሁር በኋላ)
*🎧 ድምፁን ለማግኘት ↴↴↴
🔗*** https://t.me/Abu_Harun_Sufiyan/521
*📚 درس: كتاب التوحيد - 25
📚 የኪታቡ ተውሂድ ደርስ
🎙*በወንድም አቡ ሃሩን ሱፍያን አብራር አላህ ይጠብቀው።
🕌 በሱናህ መስጂድ (ወልቂጤ)
📅 በዕለተ. ጁሙኣ 23/4/1446 ሂ (ከዐስር በኋላ)
*📮 ማስታወሻ ሳምንታዊ የእሁድ ሙሃደራ *⤵️⤵️⤵️**
✅ እነሆ ነገ እለተ ዕሁድ እንደተለመደው ሳምንታዊ የሙሓደራ ፕሮግራም የሚኖር ይሆናል።
🤝 የዙሁር ሰላት እንደተሰገደ ሁላችንም በወልቂጤው ሱናህ መስጂድ እንገናኝ።
ሙሀደራው ወንዶችንም ሴቶችንም ያካተተ ሲሆን ልክ ዙሁር እንደተሰገደ ይጀመራል
👌ማሳሰብያ ወንድም ወደ ዳዕዋ ስትመጣ ብቻህን አትምጣ ጓደኞችህ ቤተሠቦችህም ይዘህ ብቅ በል የአጅሩ ተካፋይ መሆንህ አትዘንጋ👌
• መንፈሳችን እናድስ!
👉በአላህ ቤት መሰባሰብ
👉እርጋታን ሊወርድ ሊሰፍን
👉እዝነት ለያከናንብህ
👉መላእክቶች ሊያካብቡህ
👉ምህረተ ሰፊው አላህ እሱ ዘንድ ካሉት ጋ ሊያወሳን ምክንያት እንሁን
وفق الله الجميع
አላህ ሁላችንም ይወፍቀን
*📚 درس: كتاب التوحيد - 22
📚 የኪታቡ ተውሂድ ደርስ
🎙*በወንድም አቡ ሃሩን ሱፍያን አብራር አላህ ይጠብቀው።
🕌 በሱናህ መስጂድ (ወልቂጤ)
📅 በዕለተ እሮብ 21/4/1446 ሂ (ከዐስር በኋላ)
*📮 ማስታወሻ ሳምንታዊ የእሁድ ሙሃደራ *⤵️⤵️⤵️**
✅ እነሆ ዛሬ እለተ ዕሁድ እንደተለመደው ሳምንታዊ የሙሓደራ ፕሮግራም የሚኖር ይሆናል።
🤝 የዙሁር ሰላት እንደተሰገደ ሁላችንም በወልቂጤው ሱናህ መስጂድ እንገናኝ።
ሙሀደራው ወንዶችንም ሴቶችንም ያካተተ ሲሆን ልክ ዙሁር እንደተሰገደ ይጀመራል
👌ማሳሰብያ ወንድም ወደ ዳዕዋ ስትመጣ ብቻህን አትምጣ ጓደኞችህ ቤተሠቦችህም ይዘህ ብቅ በል የአጅሩ ተካፋይ መሆንህ አትዘንጋ👌
• መንፈሳችን እናድስ!
👉በአላህ ቤት መሰባሰብ
👉እርጋታን ሊወርድ ሊሰፍን
👉እዝነት ለያከናንብህ
👉መላእክቶች ሊያካብቡህ
👉ምህረተ ሰፊው አላህ እሱ ዘንድ ካሉት ጋ ሊያወሳን ምክንያት እንሁን
وفق الله الجميع
አላህ ሁላችንም ይወፍቀን
*📚 درس: كتاب التوحيد - 21
📚 የኪታቡ ተውሂድ ደርስ
🎙*በወንድም አቡ ሃሩን ሱፍያን አብራር አላህ ይጠብቀው።
🕌 በሱናህ መስጂድ (ወልቂጤ)
📅 በዕለተ ቅዳሜ 17/4/1446 ሂ (ከዐስር በኋላ)
*? አዲስ ግጥም ይደመጥ ?***
ሱና ብራንዳችን!!
============
? በወንድማችን አቡ መርየም ደሊል አላህ ይጠብቀው።
? እሁድ 25/02/2016E.C ?️
? በሱና መስጂድ ወልቂጤ ከተማ
*? https://t.me/selefy/4212 *ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ?*?*?
?** https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/13820
? በወልቂጤ ከተማ በአዲሱ ሰለፍዮች መስጂድ በቀን 25-02-2016 የተደረገው ፕሮግራም አላማው ምንድነው?
? በኡስታዝ አቡ ሙሓመድ ሙሓመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው።
? እሁድ 25/02/2016E.C ?
? በሱና መስጂድ {ወልቂጤ ከተማ}
? https://t.me/selefy/4211
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ???
? https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/13818
*? የኸይር በር ከፋች ሁን ?***
? በሚል ርዕስ ስለ መስጂድ የተደረገ ገሳጭና መካሪ የሆነ ሙሓደራ።
? በኡስታዝ አቡ አማር አብድልአዚዝ ቢን መረጃ አላህ ይጠብቀው።
? እሁድ 25/02/2016E.C ?
? በሱና መስጂድ {ወልቂጤ ከተማ}
? https://t.me/selefy/4210
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ???
? https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/13817
✅ ተመካሪዎች የሚመከሩበት አዲስ ነሲሀ ከአል ፉርቃን።
*?* نصيحة جديدة بعنوان: النصيحة المشفقة لإخواني في الحبشة
? "ምክር ለሀበሻ ወንድሞቼ" ⤵️**
? በየትኛውም ሀገር ዳዕዋ ተስፋፍቶና ጠንክሮ ሲታይ ያንን ዳዕዋ የሚበታትን ሰው ከራሳቸው የሆነ ሰው ይዘጋጅለታል!!
? ሰለፍይነት እየሞገተ ሀቂቃው በዒልም ሲታይ ግን ከሰለፍያነት የሚያስወጣው ሙንከራት ያለበት ያየሁት አለ።
? ከከፊሎች ትገረማለህ!?
ሰለፍይ ወንድሙን እንዴት አድርጌ ከሰለፍያ ላስወጣው ብሎ ቀን ማታ ይጠነስሳል።
? ሰለፍይ የሆነ ሰው ከሰለፍያ ለማስወጣት ትታትራለህ??
✏️ ለመሆኑ አንተ ማን ነህ??
✏️ ወንድምህ በየ መንገዱ ስታገኘው መሳደብ
ይህ ነው ሱና??
✏️ ይህ ነው የሰለፍያ ዳዕዋ??
? ራሳቸውን ጠንካራ ሰለፍይ አድርገው ያያሉ። ሆኖም ግን⤵️
✏️ ሰለፍያን መጫወቻ አደረጓት
✏️ ሰለፍያን የግለሰብ ዳዕዋ አደረጓት
✏️ የድብደባ የጫጫታ ዳዕዋ አደረጓት
?ተረዳት ተገንዘባት እቺ ዳዕዋ ማለት የግለሰብ አይደለችም።
✏️ ኢስላማዊ ዳዕዋ ናት!!
✏️ የዕዝነትና የወንድማማችነት ዳዕዋ ናት!!
? በልብሳቸው፣ በጥምጣማቸው፣ በፂማቸው ከኩፋሮችና ከሙብተዲዓዎች ተለይተው አምረው ታያቸዋለህ። ግን ምን አልባትም ከሙብተዲዕ የበለጠ ዳዕዋ ሰለፍያን የሚጎዱት እነርሱ ናቸው።
? እና ሌሎች ወሳኝ ነጥቦች ተዳሰውበታል ነገር ግን የተቀረው ከራሱ አንደበት ታዳምጡት ዘንድ ትተነዋል።
? للشيخ الفاضل أبي حفص عمر بن محمود الجيبوتي حفظه الله تعلى
? በሸይኽ አቢ ሓፍስ ዑመር ኢብኑ መህሙድ አል-ጅቡቲ አላህ ይጠብቀው።
*? እሁድ 13/01/2016E.C ?***
? በፉርቃን መስጂድ {አዲስ አበባ}
Books only!
This channel is created for books sharing To widen your mind and to get books easily We have more than 2000 amharic and english books !
Join and share @Books_worldd
አስተያየት @BooksWorlddd_bot !
@books_worlddd መወያያ ግሩፕ
#share
➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች
➲የአቂዳ ኪታቦች
➲የፊቅህ ግንዛቤዎች
➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ
➲ወቅታዊ ምክሮች
➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Last updated 6 months, 4 weeks ago
💫"እውቀት የነብያት ውርስ ነው። ኡለሞች ደግሞ የነብያት ወራሾች ናቸው። እውቀትን እና የእውቀትን ባለቤቶች መውደድ የነብያትን ውርስ እና ወራሾችን መውደድ ነው።
🕌በደረጃ የሚለቀቁ
1:-ነህው
2:-ሶርፍ
3:-ተጅዊድ
4:-ተፍሲር
5:-ፍቅህ
6:-አቂዳ
7:-መንሀጅ
8:-ሀዲስ
9:-ሲራ
10:-ሙስጦለህ
11:-ቀዋኢደል ፍቅህ
12:-ኡስሉል ፊቅ
13:-አህላቅ ወል አዳብ
14፡-ስለሴቶቻችን
15:-ንፅፅር
Last updated 3 months, 3 weeks ago