የ ሁነይን መስጂድ የወጣቶች ጀመዓ

Description
Huneynmesjid
Advertising
We recommend to visit

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 5 days, 5 hours ago

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

#ኢትዮጵያ

ያግኙን +251913134524

Last updated 5 days, 16 hours ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 2 months, 2 weeks ago

1 month ago

ተሳተፋ??????

1 month ago
1 month ago

?:ﻟﻤﺎﺫﺍ ﺧﻠﻖ ﺍﻟﻠﻪ ﺍﻟﺠﻦ ﻭﺍﻹﻧﺲ ؟ 5⃣:አላህ ጋኔን እና ሰውን ለምንድን ነው የፈጠራቸው ሁላቹም ተሳተፉ አህባቢ ፊላህ

3 months, 2 weeks ago

አሰላሙዓለይኩም ወሯህመቱሏሂ ወበረካቱህ ።
ያጀመዓ ከዚህ በፊት  በዘጠናኛዎቹ አካባቢ ለሙስሊም ተማሪዎች  ክረምት ላይ በአንዳንድ መስጅዶች(መድረሳዎች) እና በየትምህርት ቤቱ ደሞ ከትምህርት ሰዓት ውጪ በትርፍ ሰዓት ማጠናከር ኮርሶች ይሰጡ ነበር ።
አሁን ላይ ቡዙም አይታይም አሁን ደሞ የበለጠ ትኩረት የሚሰጥበት ጊዜ ስለሆነ ቢታሰብበትና በተጠናከረ መልኩ ዘመቻ ተደርጎበት ሙስሊም ተማሪዎች በዲናቸውም በአካዳሚክም ለማጠናከር ጥረት ቢደረግ ምን ትላላቹ

በግሩፑ ፖስቱት

3 months, 2 weeks ago

እነሞር ላይ ማክፈር ይብቃ !!
ክፍል -01
ርዕስ= ዒሳ عليه السلام
ቋንቋ= ጉራጊኛ ( እነሞርኛ)
አቅራቢ= አብዱልናስር መኑር አልጃቢሪይ

ተመሳሳይ ኘሮግራሞች ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ?

https://t.me/twhidsun
https://t.me/twhidsun

3 months, 3 weeks ago
የ ሁነይን መስጂድ የወጣቶች ጀመዓ
4 months ago

የሙሓዶራ ማስታወቂያ
~
ቦታ፦ ሜክሲኮ ጀርመን ግቢ፣ ተባረክ መስጅድ 
ቀን:- ነገ ማክሰኞ ዙልቀዕዳህ 20 /1445  ወይም ግንቦት 20/2016 ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ

ተጋባዥ ዳዒዎች: 

1️⃣ ሙሐመድ ሲራጅ
2️⃣ ኢብኑ ሙነወር
3️⃣ ሳዳት ከማል

  • ለሴቶችም በቂ እና ምቹ ቦታ ተዘጋጅቷል። 
  • መኪና ይዘው ለሚመጡ በቂ መኪና ማቆሚያ አለ። 
  • አዘጋጅ: የሸይኽ  ጃማዕ እና ተባረክ መስጅድ ወጣቶች!
4 months, 2 weeks ago
**ታላቅ** **የምስራች** !!!

ታላቅ    የምስራች  !!!

ለሰለፊያ ዳዕዋ ናፋቂዎች ለሆናችሁ በሙሉ

?  እነሆ ዛሬ  ቅዳሜ ማታ ከ3:00 ጀምሮ
    በትዳር እና ኢስላም ቻናል ለየት ያለ ፕሮግራም
ተዘጋጅቶ  እየጠበቃችሁ ነው

?   « ፕሮግራሙን የሚያቀርቡት »?
1/ አብዱሽኩር አቡ ፈውዛ
ርዕስ أحوال يوم القيامة
2/አብዱራህማን አቡ ኡሰይሚን
ርዕስ
فتنة الدجال
የደጃል ፈትና

ፕሮግራሙ በኢትዩ የሰአት አቆጣጠር  ከምሽቱ
3:00 ይጀመራል

ቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍበት ቻናል
??
https://t.me/tdarna_islam
https://t.me/tdarna_islam

5 months, 2 weeks ago

السلام عليكم ورحمة الله وبركاتة لأهلينا ولمشيخنا وطلابنا
تقبل الله من ومنكم صالح الأعمال

5 months, 2 weeks ago

?           ? * ኢድ ሙባረክ *? 

  • عيدكم مبارك *

?[እንኳን ለተከበረው የኢድ አል- ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አላህ ከእኛም ከእናንተም መልካም ስራዎቻችንን ይቀበለን።]   ?

تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال

We recommend to visit

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 5 days, 5 hours ago

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

#ኢትዮጵያ

ያግኙን +251913134524

Last updated 5 days, 16 hours ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 2 months, 2 weeks ago