አል ቀመር ሚድያ ☪ጨረቃ?

Description
نصائح والموعظة
አጫጭር ምክር ሰጪ ፁሁፎች እና ግጥሞች የሚለቀቅበት ቻናል ነው
ማንኛውም ጥያቄና ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ ? @Al_kamare_midaa12_bot በዚህ ላኩልን
Advertising
We recommend to visit

- القناة الرسمية على التيليجرام استمتعو بالمشاهده ? ♥️ .

•┊اقتباسات ? •
•┊رمزيات ?
•┊فيديوهات ?

- @xxzbot // ? بوت تنزيل ستوريات انستا -

- @zzxzz // ? لـ التمويل -

Last updated 1 year, 5 months ago

- القناة الرسمية على التيليجرام استمتعو بالمشاهده ? ♥️ .

•┊فيديوهات ? •
•┊رمزيات ?
•┊اختصارات ?

- @zezbot // ?بوت زخرفه -

- @zzxzz // ? لـ التمويل -

Last updated 1 year, 5 months ago

- لـ التمويل ? // @vssss -

- القناة الرسمية على التيليجرام استمتعو بالمشاهده ? ♥️

•┊اختصارات ?
•┊زخرفه اسماء ?
•┊تصاميم ?
•┊بوت زغرفه ?

- رابط القناة ? // @ssssv -

Last updated 2 months, 1 week ago

2 Monate, 2 Wochen her

??♻️ይህንን ለነ ሀምቱ ጋንጌ አድርሱልኝ
ከሙስጠፋ ጋ ያለው አለመግባባት (ፀብ)
ዕውን የዐቂዳ (የመንሀጅ) ነውን!!?
እያሉ
ተወዛግቦ ለሚያወዛግቡ አወዛጋቢዎቹ ይድረስ። አሁንስ ምን ሊሉን ይሁን

?ከሙስጠፋ መንሐጅና አመለካከት የቶበተ የተመለሰ ?ኡስታዝ ዘይኑ ገነቴ وفقه الله

-አል ቀመር ሚዲያ ለመቀላቀል??
https://t.me/+uBtqi8wdNpYxNDJk
https://t.me/abumuazibrahim/4487

2 Monate, 2 Wochen her

لمن كان له قلب أو ألقى السمع وهو شهيد. ..

2 Monate, 2 Wochen her
2 Monate, 3 Wochen her

ከቢድዓ ሰዎች የማስጠንቀቅ ደረጃው

ኢማም ኢብኑ ተይሚያ (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ:-

«የቢድዓ  መሪዎችንና ቁርኣንና ሀዲስ የሚቃረኑ ንግግሮችን የሚናገሩ ሰዎችን፣ እንዲሁም ቁርኣንና ሀዲስን የሚፃረሩ ዒባዳዎችን የሚሰሩ ሰዎችን ሁኔታቸውን ግልፅ ማድረግና ህዝበ ሙስሊሙንም ከነሱ ማስጠንቀቅ በጠቅላላ ሙስሊሞች (የኢስላም ሊቃውንት) ዘንድ ግዴታ ነው»

ለኢማሙ አሕመድ ኢብኑ ሀንበል (ረሂመሁላህ) እንዲህ ተብለው ተጠየቁ:-

“አንድ የሚፆም፣ (ሌሌቱን) የሚሰግድና ለዒባዳዎች የሚቀማመጥ ሰው አንተ ዘንድ ይበልጥ ተወዳጅ ነው ወይስ በቢድዐ ሰዎች ላይ የሚናገር ሰው ነው (ይበልጥ) ተወዳጁ?!።”

እንዲህ በማለት መለሱ:- “ሌሊቱን ቆሞ የሚሰግድና ለዒባዳዎችም የሚቀማመጥ ሰው ለራሱ ነው።

በቢድዐ ሰዎች ላይ የሚናገር ሰው ግን ለሙስሊሙ ህብረተሰብ ነው። ይህ በላጭ ነው።» [መጅሙዕ አል-ፈታዋ 28/231]

የኛ ሰፈር ሰለፍይዮች ግን ይህን ጥያቄ ቢጠየቁ  በአክሱ የሚመልሱ ይመስለኛል!!

?በጠማማ አንጆዎች ስትናገር ፀጉራቸው ይቆማል!!

?በጠማማ አንጃዎች ስትናገር የፊትና በር አትክፈትብን ይሉሃል!!

?በጠማማ አንጆዎች ስትናገር አንተ ለእውቀት ጀማሪ ነህ ቀስ በል ይልሀል!!

?በጠማማ ቡድኖች ስትናገር ሀሜት ነው ይልሀል!!

?በጠማማ ቡድኖች ስትናገር  በትቀራ ይሻልሀል ፊትና ከምታራግብ ይልሀል!!

?ልብ በሉ ግን ይህ አካል በሶስት ትላልቅ ስህተቶች ላይ ወድቋል:_

1ኛ  የአላህና የመልዕክተኛው ዲን እንዲቋሸሽ እና እንዲቀየር እያዘዘ ነው፣
ምክንያቱም እስልምና ሳይቀየር እና ሳይለወጥ እኛጋ የደረሰው  በጥመት ባልተቤቶች ጥመታቸውን በየጊዜው ለህዝበ ሙስሊሙ በመግለፅ ነው።

2ኛ የሀቅ ባልተቤቶችን እየተቃወመና እያባረረ ነው፣ የሀቅ ባልተቤቶችን መቃወም ደግሞ ያለው አደጋ እናንተው ታቁታላቹህ።

3ኛ  የጥመት አንጃዎችን አይነኩ (አትናገሩ አልናገርም ማለት) እራሱ ከነሱጋ አብሮ እያቦካና በሰለፍዬች ላይ እያሴረ እንደሆነ እንረዳለን፣

وَمَكَرُوا وَمَكَرَ اللَّهُ ۖ وَاللَّهُ خَيْرُ الْمَاكِرِينَ

አደሙ አላህም አድማቸውን መለሰባቸው፡፡ አላህም ከአድመኞች ሁሉ በላጭ ነው፡፡

وَمَكَرُوا مَكْرًا وَمَكَرْنَا مَكْرًا وَهُمْ لَا يَشْعُرُونَ

ተንኮልንም መከሩ፡፡ እነርሱም የማያውቁ ሲኾኑ በተንኮላቸው አጠፋናቸው፡፡

አብሽሩ  ከሀቅ ባልተቤት የሚዎጋ ካለ በሉ ቀጥሉ ስራ ለሰሪው እሾህ ላጣሪው ብለናል

?አቡ ሙዓዝ ከባህር ማዶ

https://t.me/abumuazibrahim

2 Monate, 3 Wochen her

?አድ አድርጉ እስቲ በዚህ ጉሩፕ بارك الله فيكم
??????

https://t.me/Al_kamare_midaa
https://t.me/Al_kamare_midaa
https://t.me/Al_kamare_midaa

2 Monate, 3 Wochen her

አፍዟት!.

قــل ما شئــت في مسبتــي ... فسكــوتي عن اللئيم جــوابي ... لســـت عديــم الجواب و لكـــــن ... ما من أســــد يرد على الكلاب

https://t.me/+uBtqi8wdNpYxNDJk

2 Monate, 4 Wochen her

الكثيرمن الرجال يريدون التعدد ولا يقدرون عليه تجدهم يعانون في صمت وهم يبتسمون ويتألمون  من الداخل فاللهُّمَ يسرأمرهم و فرج كربهم

2 Monate, 4 Wochen her

الشيخ الفاضل
أبو الفضل (( حسين الصلاحي))

حفظه الله

وهي بعنوان
?
(( الإهتمام بمرحلة الشباب))**

?
https://t.me/abumuazibrahim

2 Monate, 4 Wochen her

በራስ መደነቅ

በራስ መደነቅ ትልቅ የመጥፊያ መንገድ ነው።

በራስህ እንድትደነቅ ከሚያደርጉ ነገሮች:_

*? ጅህልና (አለ ማወቅ)*

*?ጠቃሚ ያልሆነ እውቀት*

*? ኢኽላስ ማጣት/የሆነ ነገር ስትሰራ lالله ብለህ ያለመስራት*

? ቁንጅና

?ዘር

? ሀብት

ከሼሃችን ጁምዓን ደርስ የተወሰደ ነው

اللهم نسألك علم نافع وعملا متقبلا .......

https://t.me/abumuazibrahim

3 Monate her
We recommend to visit

- القناة الرسمية على التيليجرام استمتعو بالمشاهده ? ♥️ .

•┊اقتباسات ? •
•┊رمزيات ?
•┊فيديوهات ?

- @xxzbot // ? بوت تنزيل ستوريات انستا -

- @zzxzz // ? لـ التمويل -

Last updated 1 year, 5 months ago

- القناة الرسمية على التيليجرام استمتعو بالمشاهده ? ♥️ .

•┊فيديوهات ? •
•┊رمزيات ?
•┊اختصارات ?

- @zezbot // ?بوت زخرفه -

- @zzxzz // ? لـ التمويل -

Last updated 1 year, 5 months ago

- لـ التمويل ? // @vssss -

- القناة الرسمية على التيليجرام استمتعو بالمشاهده ? ♥️

•┊اختصارات ?
•┊زخرفه اسماء ?
•┊تصاميم ?
•┊بوت زغرفه ?

- رابط القناة ? // @ssssv -

Last updated 2 months, 1 week ago