- القناة الرسمية على التيليجرام استمتعو بالمشاهده ? ♥️ .
•┊اقتباسات ? •
•┊رمزيات ?
•┊فيديوهات ?
- @xxzbot // ? بوت تنزيل ستوريات انستا -
- @zzxzz // ? لـ التمويل -
Last updated 1 year, 7 months ago
- القناة الرسمية على التيليجرام استمتعو بالمشاهده ? ♥️ .
•┊فيديوهات ? •
•┊رمزيات ?
•┊اختصارات ?
- @zezbot // ?بوت زخرفه -
- @zzxzz // ? لـ التمويل -
Last updated 1 year, 7 months ago
- بوت تحميل من الأنستا ومن جميع مواقع التواصل الإجتماعي: ✅ .
- بوت التحميل من التيك توك: @EEEBOT
- بوت التحميل من الأنستا: @xxzbot
- بوت التحميل من اليوتيوب: @EMEBOT
- ? ? .
- للتمويل: @NNEEN
Last updated 1 year, 7 months ago
ልብን የሚያረጋጋ ቲላዋ ይደመጥጥጥ..☝️****
✍……
ሎጋ ናት ብሎ ቀርቧት፣ ለጋ ናት ብሎ ራቃት!!
`አጉል መጃጃል የቅርባቹህ እህቶቼ፣ አንዳንድ እህቶች ለዛውም ሰለፍይ እህቶች በስልክ ሲጃጃሉ አጂብ‼
ይባስ ኒቃቧን ከፍታ ፎቶዋን ትልካለች አረ ትንሽ እፈሪ እህትዬ፣ያንቺ ያለው በርሽ አንኳክቶ ይመጣል።
ደሞ የሚገርመው አንድ ሰለፍይ ወንድም ቢጃጃላትና ፎቶሽን ቢላት ፎቶ ሀራም ነው ትለዋለች‼
ኒካህ እስክናስር አንዳንድ ነገር ዝም ብለን እናውራ ትለዋለች‼
እህትዬ ለሰለፍዩ ወንድምሽ ፎቶ ሀራም ከሆነ ሰለፍይ ላልሆነው ወንድምሽ ማን ሀላል አድርጎለታል??
ኒካህ እስከሚያስርልሽ አንዳንድ ነገር ልታወሩ ማን ፈቀደልሽ??
በጥቅሉ አትጃጃይ አርፈሽ እቤትሽ ቁጭ በይ አላህ ላንቺ የፃፈልሽ ቢቆይም ይመጣም።`
🖌አቡ ሙዓዝ
https://t.me/abumuazibrahim/5568
ቲላዋ ይደመጥጥጥጥ
ما هو نزغ الشيطان؟
قال تعالى : ﴿وإما ينزغنك من الشيطان نزغٌ فاستعذ بالله﴾ [ فصلت:٣٦] .
نزغ الشيطان شيئان :
الشيء الأول :
التفريط في الواجب، فإن الشيطان يثبّط العزيمة ويهوّن الأمر ويقول للإنسان: انتظر، أو يقول: هذا شيءٌ سهل لو تركته فليس عليك إثم.
فهذا نزغٌ من الشيطان .
الشيء الثاني :
التهاون بالمحرم، فيقول لك: أقدم على هذا، فهذا شيءٌ سهل، وباب التوبة مفتوح، فيزين لك السوء، ويعِدك ويُمنّيك، وما يعدك الشيطان إلا غرورا .
الشَّيخ ابن عثيمين -رحمه الله تعالى-.
.
(ሸይኽ አልባኒን ያስለቀሰ ታሪክ)
*ዒሳም ሃዲይ የተባለ ተማሪ ሸይኽ አልባኒን በተኽሪጅ ያግዛቸው ነበር ። ከሳቸው ጋር ወደ አምስት አመት አካባቢ አሳልፏዋል ። የኢብኑ ሒባንና ኢብኑ አሳኪርን ኪታቦች ተኽሪጅ እየሰራ በነበረበት ጊዜ ሸይኽ አልባኒ በእነዚህ ኪታቦች ውስጥ ለየት ያለ ጠቃሚ ነገር ስታገኝ ንገረኝ አሉኝ ይላል ።
🍀የሲቃት ኢብኑ ሒባንን ኪታብ እያነበብኩ ሳለ የአቡ ቂላባን ታሪክ በአምስተኛው ሙጀለድ መጀመሪያ ላይ ለሸይኻችን ማንበብ ጀመርኩ ።
በጣም አስገራሚ ሶብሩን ይናገራል ወደ መጨረሻ አካባቢ ደርሼ ቀና ብዬ ሳይ ሸይኻችን በእንባ ታጥበዋል ። የለቅሶው ሀይል ከውስጣቸው ገንፍሎ ድምፃቸው እንዲወጣ ስላደረገው ተነስተው ወደ ቤት ገቡ ።
ከቆይታ በኋላ ተመልሰው መጥተው በጎረነነ ድምፅ ሰላም ብለውኝ ስራቸውን ቀጠሉ ።
ታሪኩ ጠቃሚ ስለሆነ ላቅርብላችሁ ይላል የሸይኽ አልባኒው ተማሪ ዒሳም ታሪኩ እንዲህ ነው ።
""👇"✍በፅሞና አንብቡት🪷*
✍ኢብኑ ሒባን ከዐብዱላሂ ኢብኑ ሙሐመድ ይዞ እንዲህ ይላል : –
🫴 " [**አንድ ጊዜ ወደ ዳርቻ ሄጄ ዒባዳ ለማድረግ ወጣሁ ።
ዳርቻ ላይ ማረፊያችን ከቅጠላቅጠል የተሰራ ዳስ ቢጤ ነው ። ወደ ዳርቻው ስደር አሸዋማ በሆነው በባሕር ዳር ባለው ዳርቻ ላይ የሆነ ድንኳን አየሁ ።
ወደ ድንኳኑ ጠጋ አልኩኝ ። በውስጡ የሆነ ሰው አለ ይህ ሰው ሁለቱም እጅና እግሮቹ የሉም ። አይኑም ተይዟል ፣ ጆሮውም ያስቸግሯል ፣ ከአካሉ ሙሉ ጤነኛው ምላሱ ብቻ ነው!! ። ጠጋ ስል እንዲህ እያለ ዱዓእ ያደርጋል : –
" አላህ ሆይ በኔ ላይ የዋልከውን ፀጋና ከብዙ ፍጥረታቶችህ ለማስበለጥህ የማሸኩርበት ምስጋና እንዳመሰግንህ አድርገኝ " ።!!!
ዐብዱላህም በአላህ ይሁንብኝ ይህን ሰው ቀርቤ መጠየቅ አለብኝ የትኛው ፀጋ ነው አላህ ከሌሎች አስበልጦ የሰጠው ? ፈህም ነው ወይስ እውቀት ወይስ ኢልሃም ነው አላህ በልቡ ላይ የጣለለት አለ ።
ዐብዱላሂ ሄደና ሰላም ካለው በኋላ ስታደርገው የነበረውን ዱዓእና ምስጋና ሰምቻለሁ ከአላህ ፀጋዎች የትኛውን ነው የምታመሰግነው አልኩት ይላል ። እንዲህ ብሎ መለሰልኝ : –
🫵አል ቀመርን ሚድያ ለሙስሊሞች
ሁሉ ሼር ማድረግን እንዳትዘነጉ፣
" አላህ በኔ ላይ የዋለውን ፀጋ አታይምን አላህ ሰማይን እሳት እንድታዘንብብኝ አዞ ቢያቃጥለኝ ፣ ተራራን አዞ ቢያጠፋኝ ፣ ባሕርን አዞ ቢያሰምጠኝ ፣ ምድርን አዞ ቢውጠኝ አሁን ካለሁበት ምስጋና አልወገድም ነበር ‼። እሱን የማመሰግንበት ምላስ እስከሰጠኝ ድረስ !!!!!
ነገር ግን እስከመጣህ ድረስ ካንተ አንድ ሀጃ አለኝ ። እንደምታየኝ እኔ ራሴን መጥቀም አልችልም አንድ ልጅ ነበረኝ የሶላት ሳአት ሲደርስ ውዱእ የሚያስደርገኝ ፣ ሲርበኝ የሚያበላኝ ፣ ሲጠማኝ የሚያጠጣኝ, ነገር ግን ከሶስት ቀን ጀምሮ አጣሁት እኔ እንደምታየኝ ነኝና እስኪ ፈልግልኝ አለኝ ።
በአላህ ይሁንብኝ አንድም ሰው በሰው ሀጃ አይሄድም በምንዳ የላቀ በሆነ ባንተ ሀጃ ከመሄድ የበለጠ ብዬው ፍለጋ ቀጠልኩ ።
ብዙም ሳልቆይ በሁለት ኮረብታዎች መካከል አሸዋማ በሆነ ደለል ላይ አውሬ በልቶት አየሁ ‼ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን ብዬ በምን መልኩ ነው ቀርቤ የሆነውን የምነግረው ብዬ ጭንቀት ውስጥ ገባሁ ።
የተወሰነ ጊዜ በሀሳብ ከተሰወርኩ በኋላ መመለስ ጀመርኩ ።
መንገድ ላይ እያለሁ የነብዩላሂ አዩብ ታሪክ ትዝ አለኝ ። ከዛም ደርሼ ሰላም አልኩት መለሰልኝ ቀጥሎም አንተ ጓደኛዬ ነህ አይደል አለኝ አው አልኩት ። ጉዳዬን ምን አደረከው አለኝ ?
እኔም አላህ ዘንድ አንተ ነህ ወይስ አዩብ ነው የበለጠ ቦታ ያለው አልኩት ?
እሱም አዩብ አለኝ ።
እሺ ጌታው ምን እንዳደረሰበት ታውቃለህ አይደል? በአፍያው ፣ በልጆቹና በሀብቱ ፈትኖታል አይደል? አልኩት ።
እሱም አው አለኝ ።
ታዲያ ጌታው እንዴት አገኘው? አልኩት ።
እሱም ታጋሽ ፣ አመስጋኝ ሆኖ አገኘው አለኝ ።
አዩብ ጌታው በሱ ላይ ያደረሰበትን ቤተሰቦቹንና ጓደኞቹን እስከሚያስገርም ወዶ ተቀብሏል አይደል? አልኩት ።
እሱም አው አለኝና አሳጥረው አላህ ይዘንልት አለኝ ።
ልፈልገው የላክኸኝ ልጅ አውሬ በልቶታል አላህ አጅርህን ያብዛልህ ትእግስቱንም ይስጥህ አልኩት ።
የመከራው ባለቤትም እንዲህ አለ " ምስጋና ለዚያ ከዘሬ ውስጥ እሱን አምፆ በእሳት የሚቀጣው ያልፈጠረ ለሆነው ጌታዬ የተገባ ይሁን " ብሎ ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን አለና የማቃሰት ድምፅ አውጥቶ ሩሑ ወጣ ።
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን ብዬ ትካዜ ውስጥ ገባሁ ።
ትቼው ከሄድኩኝ አውሬ ይበላዋል ቁጭ ካልኩም ምን እንደማደርግ አላውቅም ብዬ በላዩ ላይ በነበረው ፎጣ ሸፍኜው ቁጭ ብዬ ማልቀስ ጀመርኩ ። ብዙም ሳይቆይ አራት ሰዎች ሲያልፉ አዩኝና መጡ ። ምንድነው ነገርህ አሉኝ ታሪኩን ነገርኳቸው ። እስኪ ክፈተው አሉኝ ከፈትኩት ።
ተንበርክከው በአይኖቹ መካከል ይስሙት ጀመር ሐራም ያላየ አይን ይላሉ ። እጅና እግሮቹን እየሳሙ ሰው ሲተኛ ለጌታቸው በመስገድ ያልተኙ አካሎች ይላሉ ።
አላህ ይዘንላቸው ለመሆኑ ይህ ሰው ማን ነው አልኳቸው ። እነርሱም አላህና ነብዩን በጣም ይወድ የነበረው አቡ ቂላባ የኢብኑ ዐባስ ባልደረባ ነው አሉኝ ።
አጥበን እኛ ጋር በነበረ ልብስ ከፍነን ቀበርነው ። ሰዎቹም ሄዱ እኔም ወደ ዒባዳ ቦታዬ ሄድኩ ።
ማታ ላይ ጋደም አልኩኝ የተኛ ሰው እንደሚያየው ያን የአላህ ባሪያ በጀነት ጨፌ ላይ የጀነት ልብስ ለብሶ የሚከተለውን የቁርኣን አንቀፅ ሲቀራ አየሁት :–
«سَلَامٌ عَلَيْكُم بِمَا صَبَرْتُمْ ۚ فَنِعْمَ عُقْبَى الدَّارِ»
الرعد ( 24)
«ሰላም ለእናንተ ይኹን፡፡ (ይህ ምንዳ) በመታገሳችሁ ነው፡፡ የመጨረሻይቱም አገር ምንኛ ታምር!» (ይሏቸዋል)፡፡
አንተ ያ ጓደኛዬ አይደለህምን አልኩት ። አው አለኝ ። ታዲያ ይህን ደረጃ እንዴት አገኘኸው አልኩ ። አላህ ደረጃዎች አሉት በመከራ በመታገስ ፣ በደስታ በማመስገን ፣ አላህን በድብቅም በግልፅም በመፍራት እንጂ የማይገኝ አለኝ " ።**](https://t.me/Al_kamare_midaa)
አስሲቃት ሊብኒ ሒባን የአምስተኛው ሙጀለድ መጀመሪያ የአቡ ቂላባ ታሪክ
…♻️♻️♻️…
የናንት ምክርና ማበረታታት ለኔ እጅግ ጠቃሚ ነው፣ ማነኛውም ሀሳብ አስታያት ካላቹህ👇👇👇👇👇👇👇👇
👆👆👆👆ላኩልኝ👆👆👆👆👆
🖌አቡ ሙዓዝ አል ቡታጀሪይ
https://t.me/abumuazibrahim/5517
**إذا رأيت وقتك يمضي
وعمرك يذهب وأنت
لم تنتج شيئا مفيداً ولا نافعاً،
ولم تجد بركةً في الوقت
فاحذر أن يكون أدركك قوله تعالى:
﴿وَلا تُطِع مَن أَغفَلنا قَلبَهُ عَن ذِكرِنا وَاتَّبَعَ هَواهُ وَكانَ أَمرُهُ فُرُطًا﴾ [الكهف: ٢٨]**
**كان نوح عليه السلام :
إذا أكل قال : الحمد لله
وإذا شرب قال : الحمد لله
وإذا لبس قال : الحمد لله
وإذا ركب قال : الحمد لله
فسماه الله عبدا شكورا
__
قال تعالى
{ ذریة منۡ حملۡنا مع نوحۚ إنه كان عبۡدࣰا شكورࣰا }
سورة الإسۡراء
📚الزهد لأحمد بن حنبل**
***يا ذا مَنِ اجتهدَ ثُمّ جدّا
وجَدَ ما يَسعى إليهِ جِدّا
وليس مَن سهِرَ كالذي رقَدْ
والفضلْ محتاجٌ لوثبةِ أسدْ***
●ቁርአንና ሀዲስን መሰረት ያላደረገ መረጃ የሌለበት ሁሉም መንገድ የጀሃነምና የሸይጧን መንገድ ነው አለ ኢብኑል ቀይም رحمه الله
قال الإمام ابن القيم رحمه الله :
" وكلُّ طريقٍ لم يصحبها دليلُ القرآن والسنَّة
فهي من طرق الجحيم والشيطان الرجيم "
مدارج السالكين ٢/٤٣٩
https://t.me/abumuazibrahim/5436
- القناة الرسمية على التيليجرام استمتعو بالمشاهده ? ♥️ .
•┊اقتباسات ? •
•┊رمزيات ?
•┊فيديوهات ?
- @xxzbot // ? بوت تنزيل ستوريات انستا -
- @zzxzz // ? لـ التمويل -
Last updated 1 year, 7 months ago
- القناة الرسمية على التيليجرام استمتعو بالمشاهده ? ♥️ .
•┊فيديوهات ? •
•┊رمزيات ?
•┊اختصارات ?
- @zezbot // ?بوت زخرفه -
- @zzxzz // ? لـ التمويل -
Last updated 1 year, 7 months ago
- بوت تحميل من الأنستا ومن جميع مواقع التواصل الإجتماعي: ✅ .
- بوت التحميل من التيك توك: @EEEBOT
- بوت التحميل من الأنستا: @xxzbot
- بوت التحميل من اليوتيوب: @EMEBOT
- ? ? .
- للتمويل: @NNEEN
Last updated 1 year, 7 months ago