ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል
የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና
ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu
ስልክ ቁጥር +251911857852
Last updated 2 months ago
–The Best Arsenal Football Club Telegram Channel in Ethiopia.
–በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________
📥 ለማስታወቂያ ስራ : @EA_Question_bot
https://telega.io/c/ETHIO_ARSENAL
Last updated 1 month, 3 weeks ago
? ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል።
ለማንኛዉም አስተያየት
@wizhasher
@wiz_hasher
Group ? @Man_United_ethio_fans_Group
{ስልክ ቁጥር}
0919337648
Last updated 3 months, 2 weeks ago
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በድሬዳዋ ስታዲየም እንደሚጀመር ይፋ ሆኗል
በ19 ክለቦች መካከል የሚደረገው የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር የዕጣ ማውጣት መርሐ-ግብር እየተከናወነ ሲሆን የሊጉ ሥራ-አስኪያጅ አቶ ክፍሌ ሰይፈ ከእጣው በፊት መስከረም 10 የሚጀምረው ሊጉ በየት ከተማ እንደሚጀመር ይፋ አድርገዋል። በዚህም ውድድሩ በድሬዳዋ ስታዲየም እንደሚጀመር ተገልጿል።
*? እንኳን ደስ አላችሁ! ?***
ከ2011 ጀምሮ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሚሳተፉት ባህር ዳር ከተማዎች በአጭር ጊዜ በሊጉ ተፎካካሪ በመሆን በታሪካቸው ለመጀመሪያ ጊዜ በአህጉራዊ ውድድር በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ መሳተፋቸውን አረጋግጠዋል።
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አስራ ስምንተኛ ሳምንት ጨዋታ
-------------------------------------------
⚽ ባህር ዳር ከነማ ? ፋሲል ከነማ ⚽
? ቅዳሜ መጋቢት 30, 2015
⏰ 12: 00 ሰዓት
? አዳማ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም⛳️
---------------------------
?ድልና ስኬት ለጣናው ሞገድ ባሕር ዳር ከነማ???
ጉዞ ከአዲስ አበባ ወደ አዳማ
?♀️?♀️?♀️?♀️?♀️?♀️?♀️?♀️?♀️
የጣናው ሞገድ ባሕር ዳር ከነማ የፊታችን ቅዳሜ በአዳማ ዮኒቨርስቲ ሜዳ ከፋሲል ጋር በሚያደርገው ጨዋታ ላይ ክለባችንን ለመደገፍ ያመች ዘንድ ከ አዲስ አበባ ወደ አዳማ ጉዞ ተዘጋጅቷል ።
ቅዳሜ ጠዋት 4 ሰዓት መነሻ የሚያደርገው ጉዞው መመለሻውን እሁድ በጠዋት 12 ሰዓት የሚያደርግ ይሆናል ።
የደርሶ መልስ ዋጋ 200 ብር ለተጨማሪ መረጃ በስል ቁጥር
+251912692338
+251 91 268 6382
ይደውሉ ።
?????
የባሕር ዳር ከነማ ደጋፊዎች ማሕበር አዲስ አበባ ማስተባበሪያ
ጨዋታዉ ተጠናቀቀ???ቀጣይ ጨዋታ ቢዲ? vs ፋሲል❤️
ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል
የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና
ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu
ስልክ ቁጥር +251911857852
Last updated 2 months ago
–The Best Arsenal Football Club Telegram Channel in Ethiopia.
–በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________
📥 ለማስታወቂያ ስራ : @EA_Question_bot
https://telega.io/c/ETHIO_ARSENAL
Last updated 1 month, 3 weeks ago
? ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል።
ለማንኛዉም አስተያየት
@wizhasher
@wiz_hasher
Group ? @Man_United_ethio_fans_Group
{ስልክ ቁጥር}
0919337648
Last updated 3 months, 2 weeks ago