Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 6 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 1 month ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 weeks ago
? **አዲስ ያለቀ የ"ሸርሁ ብኒ ዑሰይሚን ዐለል አጁሩሚያ" ደርስ በወንድም ሙሀመድ አል-ወልቂጢይ!
↪️ የኪታቡ ፒዲኤፍን ለማግኘት
t.me/Muhammed_al_wolkite/302 ↪️ ከክፍል አንድ እስከ ክፍል አስራ ስድስት ብቻ!
↪️ ክፍል አንድ
t.me/Muhammed_al_wolkite/303 ↪️ ክፍል ሁለትt.me/Muhammed_al_wolkite/304 ↪️ ክፍል ሶስትt.me/Muhammed_al_wolkite/305 ↪️ ክፍል አራትt.me/Muhammed_al_wolkite/306 ↪️ ክፍል አምስት
t.me/Muhammed_al_wolkite/307 ↪️ ክፍል ስድስትt.me/Muhammed_al_wolkite/308 ↪️ ክፍል ሰባትt.me/Muhammed_al_wolkite/309 ↪️ ክፍል ስምንትt.me/Muhammed_al_wolkite/310 ↪️ ክፍል ዘጠኝt.me/Muhammed_al_wolkite/311 ↪️ ክፍል አስርt.me/Muhammed_al_wolkite/312 ↪️ ክፍል አስራ አንድt.me/Muhammed_al_wolkite/313 ↪️ ክፍል አስራ ሁለትt.me/Muhammed_al_wolkite/314 ↪️ ክፍል አስራ ሶስት
t.me/Muhammed_al_wolkite/315 ↪️ ክፍል አስራ አራትt.me/Muhammed_al_wolkite/316 ↪️ ክፍል አስራ አምስትt.me/Muhammed_al_wolkite/317 ↪️ ክፍል አስራ ስድስት**
t.me/Muhammed_al_wolkite/318
*↪️ ክፍል አስራ ሰባትt.me/Muhammed_al_wolkite/319 *↪️ ክፍል አስራ ስምንትt.me/Muhammed_al_wolkite/320 ↪️ ክፍል አስራ ዘጠኝt.me/Muhammed_al_wolkite/321 ↪️ ክፍል ሀያt.me/Muhammed_al_wolkite/322 ↪️ ክፍል ሀያ አንድt.me/Muhammed_al_wolkite/323 ↪️ ክፍል ሀያ ሁለትt.me/Muhammed_al_wolkite/324 ↪️ ክፍል ሀያ ሶስትt.me/Muhammed_al_wolkite/325 ↪️ ክፍል ሀያ አራትt.me/Muhammed_al_wolkite/326 ↪️ ክፍል ሀያ አምስትt.me/Muhammed_al_wolkite/327 ↪️ ክፍል ሀያ ስድስትt.me/Muhammed_al_wolkite/328 ↪️ ክፍል ሀያ ሰባትt.me/Muhammed_al_wolkite/329 ↪️ ክፍል ሀያ ስምንትt.me/Muhammed_al_wolkite/330 ↪️ ክፍል ሀያ ዘጠኝt.me/Muhammed_al_wolkite/331 ↪️ ክፍል ሰላሳt.me/Muhammed_al_wolkite/332 ↪️ ክፍል ሰላሳ አንድt.me/Muhammed_al_wolkite/333 ↪️ ክፍል ሰላሳ ሁለትt.me/Muhammed_al_wolkite/334 ↪️ ክፍል ሰላሳ ሶስትt.me/Muhammed_al_wolkite/335 ↪️ ክፍል ሰላሳ አራትt.me/Muhammed_al_wolkite/336 ↪️ ክፍል ሰላሳ አምስትt.me/Muhammed_al_wolkite/337 ↪️ ክፍል ሰላሳ ስድስትt.me/Muhammed_al_wolkite/338 ↪️ ክፍል ሰላሳ ሰባትt.me/Muhammed_al_wolkite/339 ↪️ ክፍል ሰላሳ ስምንትt.me/Muhammed_al_wolkite/340 ↪️ ክፍል ሰላሳ ዘጠኝt.me/Muhammed_al_wolkite/341 ↪️ ክፍል አርባt.me/Muhammed_al_wolkite/342 ↪️ ክፍል አርባ አንድ
t.me/Muhammed_al_wolkite/343 ↪️ ክፍል አርባ ሁለትt.me/Muhammed_al_wolkite/344 ↪️ ክፍል አርባ ሶስትt.me/Muhammed_al_wolkite/345 ↪️ ክፍል አርባ አራትt.me/Muhammed_al_wolkite/346 ↪️ ክፍል አርባ አምስትt.me/Muhammed_al_wolkite/347 ↪️ ክፍል አርባ ስድስትt.me/Muhammed_al_wolkite/348 ↪️ ክፍል አርባ ሰባትt.me/Muhammed_al_wolkite/349 ↪️ ክፍል አርባ ስምንትt.me/Muhammed_al_wolkite/350 ↪️ ክፍል አርባ ዘጠኝt.me/Muhammed_al_wolkite/351 ↪️ ክፍል ሀምሳ**t.me/Muhammed_al_wolkite/352
↪️ ክፍል ሀምሳ አንድ
t.me/Muhammed_al_wolkite/353
↪️ ክፍል ሀምሳ ሁለት
t.me/Muhammed_al_wolkite/354
❝አዲስ እና ውብ ሙሐዶራ❞ محاضرة قيمة **بعنوان : "اتباع النبي ﷺ ينبغي أن يكون حقيقة لا ادعاء"
ርዕስ: መልእክተኛውን ﷺ መከተል በእውነት እንጂ በሙግት ሊሆን አይገባም! ? الشيخ أبوذر بن حسن حفظه الله
? በሸይኽ አቡዘር ሐሰን አቡ ጦልሐ ሐፊዘሁሏህ
በሒጅራ አቆጣጠር እሁድ ሌሊት ዙልሒጃ 10 1445 አ’ሒ በወልቂጤ ዩንቨርሲቲ ሰለፍዮች መስጂድ የመሬት ግዢ ገንዘብ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ላይ የተደረገ ሙሀደራ!**https://t.me/welkiteunver
https://t.me/welkiteunver
ከሰለፎች የተረጋገጡ የተክቢራ አይነቶች
**❈ صيغ التكبير الثابتة عن السلف ❈
①- «الله أكبر، الله أكبر، لاإله إلا الله، والله أكبر، الله أكبر، ولله الحمد»
قال ابن قدامة: ﻭﻫﺬا ﻗﻮﻝ ﻋﻤﺮ، ﻭﻋﻠﻲ، ﻭاﺑﻦ ﻣﺴﻌﻮﺩ. ﻭﺑﻪ ﻗﺎﻝ اﻟﺜﻮﺭﻱ، ﻭﺃﺑﻮ ﺣﻨﻴﻔﺔ، ﻭﺇﺳﺤﺎﻕ.
❒ المغني ❪٢/ ٢٩١-٢٩٢❫.
وممن اختار هذا القول:
شيخ الإسلام ❒ الفتاوى ❪٢٢٠/٢٤❫.
والحافظ ابن رجب ❒ لطائف المعارف ❪٢٧٢❫.
والشيخ الألباني ❒ تمام المنة ❪٣٥٦❫.
والشيخ ابن عثيمين ❒ الشرح الممتع ❪١٦٩/٥❫.
ـ•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•ـ
②- «الله أكبر كبيراً، الله أكبر كبيراً، الله أكبر وأجل، الله أكبر ولله الحمد»
رويت عن ابن عباس. ❒ ابن أبي شيبة ❪٥٦٤٦❫. وصححه الألباني ❒ الإرواء ❪١٢٦/٣❫.
ـ•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•ـ
③- «الله أكبر كبيراً، والحمد لله كثيراً، وسبحان الله بكرةً وأصيلاً»
رواه البيهقي عن الشافعي في ❒ معرفة السنن ❪١٠٩/٥❫، والنووي في ❒ الأذكار ❪٢٢٥❫.
ـ•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•ـ
④- «الله أكبر، الله أكبر، الله أكبر، لا إله إلا الله، والله أكبر، ولله الحمد»
روي عن ابن مسعود. ❒ مصنف ابن ابي شيبة ❪٥٦٣٣❫.
ـ•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•ـ
⑤- «لا إله إلا الله، والله أكبر، الله أكبر، ولله الحمد»
قال الشوكاني جاء عن عمر وابن مسعود. ❒ نيل الأوطار ❪٣٧٥/٣❫.
ـ•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•ـ
⑥- «الله أكبر، الله أكبر، الله أكبر»
وبه قال ابن عباس ومالك والشافعي. ❒ المغني ❪٢٩٣/٢❫.
ـ•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•ـ
⑦- «الله أكبر، الله أكبر، الله أكبر كبيراً»
رواه البيهقي عن سلمان. ❒ السنن الكبرى ❪٦٢٨٢❫، واختاره ابن حجر ❒ فتح الباري ❪٤٦٢/٢❫، والشوكاني ❒ نيل الأوطار ❪٣٧٥/٣❫.
ـ•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•ـ
⑧- «الله أكبر، الله أكبر، الله أكبر، ولله الحمد، الله أكبر وأجل، الله أكبر على ما هدانا»
رواه البيهقي عن ابن عباس ❒ السنن الكبرى ❪٦٢٨٠❫، وقال الألباني سنده صحيح ❒ الإرواء ❪١٢٦/٣❫.
ـ•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•ـ
?جزى الله خيرا من قرأها وساعدنا على نشرها فالدال على الخير كفاعله.**
✍ Written By Our Beloved Shaykh Doctor Husayn Muhammad As-silti (May Allah preserve him)
https://t.me/HussinAssilty
https://t.me/HussinAssilty
The Virtue of Friday:
Ibn al-Qayyim رحمه الله
"Friday is the day of worship, its comparison to other days like the comparison of the month of Ramadan to other months and the hour in it is like the Night of Decree in Ramadan."
[Zaad Al-Ma’aad | 1398]
? الرد على ابن منور بعنوان "تَنْوِيرُ الظُّلُمَاتِ وَالْحَوَالِكِ فِيْ شَطَحَاتِ وَتَمْيِيعَاتِ ابْنِ مُنَوَّرِ الْهَالِكِ"
የሙነወር ልጅ በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ዐባስ መስጂድ ላይ ባደረገው ተልቢስ ላይ የተሰጠ ምላሽ!
በዩንቨርሲቲው ሰለፊዮች መስጂድ ላይ በሸዋል 16 የተሰጠ ምላሽ!
? በወንድም፦ አቡ ዘከሪያ ሙሀመድ አል-ወልቂጢይ
አ/አወል ኢልያስ ጀይላኒን ሲያወድስ አይ ውዳሴ አይደለም የሂወት ታሪክ ነው ያወራው ይላል ይህስ የሱ ትልቁ ቅጥፈት አይደለምን❓ የሚገርም ሰው ነው አላህ ይምራው
ቀጣፊው አ/አወል ሙሀመድ ሰዒድ የተጠየቀውን ጥያቄ ሁሉ መልስ ሰጥቷል ይላል እዩት ይህ ዉሸታም ሰውዬ እራሱ እየቀጠፈ ሌሎችን ዋሺ ያስብላል። በሱቤት ሙመይዓ ማለት ተቃሩበል አድያን(የሀይማኖቶች አንድነት) ሲኖር ነው ምነኛ የሚገርም ፍጡር ነው። ስለሚከተላቸው ሰዎች ሲወራለት ስለኔ ይላል ወይ ከነሱ ጠራሁ አይመለከተኝም አይልም ከነሱ ሁኖ የነሱ ስም ሲጠራ ስለሚሸነፍ( ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልምና) ሰውዬው ተወዛግቧል።
አ/አወል የመርከዙ ሰዎች ከኢኽዋኖች እና ከሱፍዮች የተስማሙበትን ድሮ ኢኽዋኖች የሁደይብያ ስምምነት የአሀኖቹ የኢትዮጵያ አሊሞች የአንድነትና የትብብር ሰነድ ብለው አዘጋጅተው መስማማታቸዉ እንደ አ/አወል የተጃጃለ አስተሳሰብ ከበፊቱ የተሻሻለ ነው ይለናል። መቼ ነው የቢድዓና የሱና ባለቤቶች አንድ የሚሆኑት የዞረበት እንጂ አያሻማም መቼም አንድ አይሆኑም
#ከሸዋል 6ቀን (ስድስቶን) የመፆም አይቀሬነት፣ እና
#የሚመጡ_ምክንያቶችን
, #የሚያስዎግድ_ትውስታ!!
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
አሰላሙ ዓለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ የተከበራችሁ ሙስሊም የሱና ወንድም እህቶች አባትና እናቶች በቅድሚያ አልሐምዱሊላህ እንኳን አላህ ለስድስቶ ፆም በሰላም አደረሰን እያልኩ በመቀጠልም ከላይ ከርእሱ እንደተመለከታችሁት የስድስቶን ፆም ለመፆም አይቀሬ ስለ መሆኑና ልብ ላይ የሚመላለሱ እንቅፋቶችን የሚያዳፍን ትውስታየን ነው የማቀርብላችሁ!
በርግጥ ፆሙ ከተጀመረ በኋላ ዘግይቼ በመምጣቴ ይቅርታ እጠይቃለሁ! በመሆኑም ቀድማችሁ ቁርስ ያልበላችሁ የሱና ፆም ከነጋ በኋላ ረፋድ ላይም መነየት ስለሚቻል አሁን መነየት (ማሰብ) ትችላችሁ! አይ አስቀድማችሁ የበላችሁ ደግሞ በሸዋል ወር ሙሉውን የስድስቶን ፆም መፆም ስለሚቻል ቀጣይ የማስታውሳቸውሁን እንመልከት።
መቼም አብዛሃኞቻችሁ እንደምታውቀት ረመዳንን ፁሞ ከሸዋል ስድስት ቀኖችን (ስድስቶን) የጨመረ ልክ አመቱን እንደፆመ ነው። ይህ ማለት ደግሞ በደረጃ ቢለያዩም የአመቱ ቀሪ ክፍሎችን በመሸፈን ረገድ ስድስቶም ልክ እንደ ረመዳን ቦታ አላት ማለት ነው።
ስለዚህም ወደ ዋናው ጉዳያችን ስንመለስ ከሚነሱ ማዳከሚያዎች ውስጥ እየጠቀስን መፍትሔዎቻቸውንም ጭምር እናያል።
-ያነን ውድ ወር ረመዳንን ነበርነበት ብለህ ስድስቶን እንዳትዘናጋ! አዎ ከዚሁ ጋር ተያይዞ በረመዳን ጥፋቶችን ከመስራት ያልተቆጠብኩና በዛ ወቅት ያልተጠቀምኩ፣ አሁን ምን ለውጥ ላመጣ ነው? የሚል ከባድ የሰይጣንን ወጥመድ እንዳትከተል! ለዚህም በመጀመሪያ ይሄን አስታውስ
{{فَمَن يَعْمَلْ مِثْقَالَ ذَرَّةٍ خَيْرًا يَرَهُ وَمَن يَعْمَلْ مِثْقَالَ ذَرَّةٍ شَرًّا يَرَهُ }}
{{የብናኝ ክብደት ያክልም መልካምን የሠራ ሰው ያገኘዋል፡፡ የብናኝ ክብደት ያክልም ክፉን የሠራ ሰው ያገኘዋል፡፡}}
[ ሱረቱ አል-ዘልዘላህ: 7 - 8 ]
ሥለዚህ በእርግጥ እንደ ረመዳን ባይሆኑም ሌሎችን ትልልቅ ነገሮች ወይም ትልልቅ ወቅቶችን ረመዳን አለፈኝ ብለህ ትተዋለህን? አላህኮ የብናኝ ክብደት ያህል የሆነች ሥራን ትንሽ ናት ብሎ አይተውም። ደግሞ የፈለገ ቢገዝፍ እርሱ ሊምረው ይችላል። ትልቅ መልካም የሰራህ የመሰለህ ሥራህ ደግሞ ተቀባይነትን ያላገኘ ሊሆን ይችላል። ታዳ ማንኛውን ምሮልህ ማንኛውን እንደሚቀበልህ ታውቃለህ?
ስለዚህ መቸም ቢሆን በሠራሀው ጥፋት ተፀፀት እንጅ ሥራየ ተቀባይነት አያገኘም ብለህ ተስፋ በመቁረጥ ሌሎች ወንጀሎችን መቀጠልና መልካም ሥራዎች መተው የለብህም። በመልካም መሽቀዳደም ረመዳን እስካለ ብቻ ሳይሆን ህይዎትህ እስካለች ድረስ ሰበብ አድርስ ተስፋ አትቁረጥ!! አላህ የፈለገውን ሰሪ ነው
{{ إن ربك فعال لما يريد }} {{ጌታህ የሚሻውን ሠሪ ነውና፡፡ }} [ ሱረቱ ሁድ - 107 ]
-ሌላው የምግብ ውደታና በረመዳን ምክንያት የተከሰተ የምግብ ናፍቆትን ተከትሎ የሚመጣ ነው። ይህ ደግሞ አነሰም በዛም ትላንት ዒድ ስንበላ ሰንውል ይሄ ነው እንደ ሲበሉ መዋል ወይኔ ፆሜ ብለን በምናስብበት ደረጃ ደርሰን ልኩን አውቀነዋል። ምናልባትም ዛሬ ያልፆማችሁም ሲበሉ ከመዋል እርካታ ይልቅ የፆም እርካታ በብዙ እጥፍ እንደሚለይ አመዛዝናችሁ ከአሁን በኋላ ስድስቶን አጥብቃችሁ ለመፆም ወስኑ! እንፁም; በተረፈ አላህ ይገዘን!!
-ሌላው ወር ረመዳንን ሰይጣን ጋር ሲነፋፈቅ የቆየ፣ረመዳን ሲዎጣለት የተደሰተ፣የስድስቶ ፆም የሞት ያህል የምትከብደው ካለ ይህ በጣም ከባድ ቢሆንም ነገር ግን ሰይጣንን አመት ሙሉ አብሮት ሊኖር ነው። ነፍሱ እርክት የምትለበትን ነገር ሁሉ ሊያሰራው ካሰራው በኋላ እንደገና መፀጸት ሰይጣን ጋር ጭቅጭቅ አመቱን ሙሉ ክፍት ነው። ሥለዚህም ሌላው ቢቀር ለማያመልጠው ሰይጣን ቦታ ሳይሰጥ ለሚያመለጠው ታላቅ ዒባዳ ቅድሚያ ቦታ ሰጥቶ መጠናከር አለበት። ይህችን ወቅት በህይወታችን መቼም አናገኛትም። በርግጥ ሰይጣን የያዘውን ርካሽ ነገር በጣም ወድና ነገ የማይገኝ አስመስሎ ያቀርባል። ይህም ሰውየውን ጀሀነም ይዞት እስሚዎርድ ድረስ አይላቀቀውም።
-ሌላው አሁንም ብዙዎቻችን ላይ እንቅፋት የሚሆንብን ምክንያት በወንደ ላጤዎች የሚበዛ ሲሆን እንኳን ስድስቶን ረመዳንም ራሱ የሚያፆመኝ አጥቼ ሴት የለኝ ብዙውን ስሁር ሳልበላ እየዋልኩ ብዙውን ደግሞ ፊቴ ድመት እስከሚመስል እንደ ሴት ምድጃ ለምድጃ እየተጭሮቀሮኩ ነው ያሳለፍኩት የሚል ሲሆን ለዚህም በመጀመሪያ ረመዳንን ወሩን ሙሉ በዛ መልክ ካሳለፍክ ለስድስት ቀን የዚህን ያህል ከከበደህ ስድስቶን የሰጠሃት ከብርና ግምት ስላነሰ ነውና ተስተካከል አለበለዚያ ሰይጣን ነገራቶችን ቆልሎብሀል አዑዙ ቢላህ ብለህ ስድስቶህን ፁም።
ሌሎችም ምክንያቶች ሊኖሩብህ ይችላሉ ምክንያቶችን ትተህ ስድስቶችን ፁም።
#ሳጠቃልል፦ ሌላው መንቃት ያለብን የሴት ልጅ ሀይድን ይመስል አይቀሬ ምክንያት ካልሆነ ሸዋል እስከሚያልቅ ቀስ ብየ እጨርሳለው በሚል እሳቤ አልፎ አልፎ ባንፆምና ከነገ ጀምሮ በተከታታይ ስድስቱን ቀን ብንፆም የተሻለ ነው። ምክንያቱም
1/ ነሻጣ ይኖረዋል።
2/የፆም ልምዳችን ሳይጠፋ መፆማችን ቀላል ያደርግልናል።
3/አብዘሃኛውን ሰው የሚፆመው በዚህ ወቅት ስለሆነ ብቸኛ ሳንሆን እንደሰው እንሆናል። ሌሎችንም መጥቀስ ይቻላል!
✍ አብዱረህማን ዑመር
ሸዋል 2 / 1443 ሂጅራህ
https://t.me/Abdurhman_oumer/2701
Telegram
«Abdurhman Oumer» አብዱረህማን ዑመር
#ከሸዋል 6ቀን (ስድስቶን) የመፆም አይቀሬነት፣ እና #የሚመጡ\_ምክንያቶችን , #የሚያስዎግድ\_ትውስታ!! ***〰******〰******〰******〰******〰******〰******〰******〰******〰******〰*** አሰላሙ ዓለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ የተከበራችሁ ሙስሊም የሱና ወንድም እህቶች አባትና እናቶች በቅድሚያ አልሐምዱሊላህ እንኳን አላህ ለስድስቶ ፆም በሰላም አደረሰን እያልኩ በመቀጠልም ከላይ ከርእሱ እንደተመለከታችሁት የስድስቶን ፆም ለመፆም አይቀሬ…
Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 6 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 1 month ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 weeks ago