Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 5 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @MKHI7
Last updated 4 days, 15 hours ago
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
#ኢትዮጵያ
ያግኙን +251913134524
Last updated 1 week, 5 days ago
ሸይኽ ያሲን ሙሳ ለዓመታት የሸሪዓን ትምህርት በማስተማር ተጠምደው ኖረዋል ...
ዛሬ ሁለቱም የእግራቸው ጉልበት ላይ በደረሰ ህመም (Osteoarthritis) መንቀሳቀስና የተደለመደው የማስተማር ሂደት እየከበዳቸው መጥቷል ። በሽታው ካጋጠማቸው ከ6 ወር በላይ ሆኗል :: የተለያዩ የግልና የመንግስት ሀኪም ቤት ቢሄዱም በመድሀኒት ሊድን ባለመቻሉ የጉልበት ቅየራ (knee replacement surgery) መስሰራቱ የመጨረሻ አማራጭ እንደሆነ ተነግሯቸዋል።
ነገር ግን ህክምናው በመንግት ሆሰፒታል ስለሌላ ለህክመናው ለእያንዳንዱ ጉልበት 500 ሺህ ብር አስፈልጓል ። አንደኛው ጉልበት ከረመዳን በኋላ ብዙ ሳይቆዩ መስሰራት አለበትና የቻልነውን እናድርግ - እንተባበር ።
Seid mohammed nur and redwan kamil
1000613590769
EBE
Redwan kamil or seid mohammed
014251311288500
Awash bank
የአሕባሽ ብልሹ አካሄድ
ኢብኑ ሙነወር
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
በጉራጊኛ ቋንቋ
"አባ በጥራራሁ ገፍላ እነከዴ:ገፍላ በረንከዴ አሁም አጀግርቴ"
የሚል የሽርክ መንዙማ የተብራራበት
→→→→→→→
?አቡ ሙሀመድ አብዱልናስር መኑር አል ጃቢሪይ
____
በጉራጊኛ ቋንቋ
የአብሬት የሽርክ መንዙማ ከነ ድምፅ ማስረጃው።
____
?አቡ ሙሀመድ አብዱልናስር መኑር አል_ጃቢሪይ
በጉራጊኛ ቋንቋ
የሙሽሪኮች ሙግት የውመል ቂያማህ።
___?አቡ ሙሀመድ አብዱልናስር መኑር አል ጃቢሪይ
https://t.me/twhidsunabegegnea
የተውሂድ መርሆች በሚል ርዕስ zoom ላይ የተደረገ ዳዕዋ
በኡሥታዝ አቡሙሀመድ አብዱናሥር መኑር
የኮርስ እና የሙሐደራ ፕሮግራም በጂንካ ጃሚዑ-ሰላም መስጂድ‼️
?ቅዳሜ ጥር 18, 2016 E.C እና እሁድ ጥር 19, 2016 E.C ?በጂንካ ከተማ ?ጃሚዑ-ሰላም መስጂድ ? የኮርስና የሙሐደራ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል።
?የኮርስ ፕሮግራሙ በሁለት ወንድሞች የሚቀርብ ሲሆን፤ ዝርዝሩም እንደሚከተለው ይሆናል።
1) ?መንዘመቱ አቢ ኢስሃቅ ኢልቢሪ እና ላሚያ
?በኡስታዝ አብዱረዛቅ ባጂ
قصيدة أبي إسحاق الألبيري(التائية) ولامية ابن تيمية رحمه.الله
الأخ عبد الرزاق الباجي الشافعي
2) ?ቀዋዒዱል አርበዓህ:
?በኡስታዝ አብዱናሲር መኑር አልጃቢሪ
القواعد الأربع
الأستاذ عبد الناصر منور
3) ልዩ ልዩ መሐደራዎች
? በወንድም ኸድር ነጅሙ
አድራሻ:ጂንካ ከተማ ጃሚዑ-ሰላም መስጂድ::
የክርስቲያኖች ልፋትና ውጤቱን ተመልከቱ።
__አሏህ እንዲህ እያለ ይገልፃቸዋል።
عَامِلَةٌ نَّاصِبَةٌ
ሠሪዎች ለፊዎች ናቸው፡፡
تَصْلَىٰ نَارًا حَامِيَةً
ተኳሳን እሳት ይገባሉ፡፡
تُسْقَىٰ مِنْ عَيْنٍ آنِيَةٍ
በጣም ከፈላች ምንጭ ይጋታሉ፡፡
لَّيْسَ لَهُمْ طَعَامٌ إِلَّا مِن ضَرِيعٍ
ለእነርሱ ዶሪዕ ከሚባል (እሾሃም) ዛፍ እንጅ ሌላ ምግብ የላቸውም፡፡
لَّا يُسْمِنُ وَلَا يُغْنِي مِن جُوعٍ
የማያሰባ ከረኃብም የማያብቃቃ ከኾነው፡፡
___
( عاملة ناصبة )
__
مر عمر بن الخطاب ، رضي الله عنه ، بدير راهب ، قال : فناداه : يا راهب [ يا راهب ] فأشرف . قال : فجعل عمر ينظر إليه ويبكي . فقيل له : يا أمير المؤمنين ، ما يبكيك من هذا ؟ قال : ذكرت قول الله ، - عز وجل - في كتابه : ( عاملة ناصبة تصلى نارا حامية ) فذاك الذي أبكاني .
ከእለታት አንድ ቀን ዑመር ኢብኑ ኸጣብ በመነኩሴ ቤት በኩል እያለፉ መነኩሴውን ጠሩት ።መነኩሴውም ብቅ አለ ዑመር ኢብኑ ኸጧብም እያዩት ማልቀስ ጀመሩ።አንቱ አሚረል ሙእሚኒን (የአማኞች መሪ ሆይ) ምን ያስለቅሶታል ?ተብለው ተጠየቁ።እርሰቸውም እንዲህ ብለው መለሱ"አሏህ ቁርአን ውስጥ
(عَامِلَةٌ نَّاصِبَةٌ تَصْلَىٰ نَارًا حَامِيَةً
እንዲህ የሚለውን የቁርአን አንቀፅ ትዝ ብሎኝ ነው አሉ።
(عَامِلَةٌ نَّاصِبَةٌ تَصْلَىٰ نَارًا حَامِيَةً
ሠሪዎች ለፊዎች ናቸው:
ተኳሳን እሳት ይገባሉ፡፡
____
ሱብሀን አሏህ ምንኛ ሚያስፈራ አንቀፅ ነው።የካፊ*rochን(የከሀዲያንን) ልፋት ተመልከት በተለይም በዚህ በጥምቀት በዓላቸው ላይ ።
وقال البخاري : قال ابن عباس : ( عاملة ناصبة ) النصارى .
ኢብኑ ዓባስ ረዲየሏሁ ኣንሁ" عاملة ناصبة"ሰሪዎች ለፊዎች ናቸው የተባሉት ክርስቲያኖች ናቸው ብለዋል።
الحمدلله على نعمة الإسلام.
_https://t.me/twhidsunabegegnea
Telegram
ተውሂድ ሱና በገኜ(አብዱልናስር)
السلام عليكم ورحمة الله وبركركاته ተውሂድና ሱና ማሰራጫ የወንድማቹ አቡ ሙሀመድ አብዱልናስር መኑር አልጃቢሪይ ቻናል።
Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 5 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @MKHI7
Last updated 4 days, 15 hours ago
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
#ኢትዮጵያ
ያግኙን +251913134524
Last updated 1 week, 5 days ago