📚👉ቁርአን ብቻ 🌹የሚለቀቅበት🌹 ቻናል ቁርረን የልብ 🌹ብርሀን ነው📚

Description
🌹ቁርአን የአላህ ሱብሀነ ወተአላ ቃል ነው
🌹ቁርአን የልብ ብርሀን ነው
🌹ቁርአን ቀጥተኛው መንገድ ነው
🌹ቁርአን ከእሳት የምንድንበት ጀነትን የምንጎናፀፍበት ነው
👇👇👇 ጆይን በሉ
https://t.me/quranbchaquranbcha
Tags
We recommend to visit

የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads:

፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
👉👉 @ethioalbumsbot

Channel Created May 3/201

በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።

➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh

ለማስታወቂያ ስራ 👉 @Abusheymc

📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik

1 year, 7 months ago

**ኡስታዝ ብቻ ነው ስለተባለ ለመለይካነት አንድ ዙር የቀረው ይመስላቸዋል

አምይ የሚበልጠው
ጠምጣሚ አለ

እናም ኡኽታዬ ጠንቀቅ በይ እያሉሽ ነው
ኡስታዛችን አባ ኒብራስ አላህ ይጠብቃቸውና**

https://t.me/Ye_setoch_Jemea

1 year, 7 months ago

**🌺[[ሱረቱል ካህፍ]]🌺
[[የቻለ ይቅራ ያልቻለ ያዳምጥ]]

[[ሶሉ አላ ረሱል ﷺ]]*👇*

"**➡️*ታማኝ ትሁት መሪ፣ አንደበተ ርቱ፣
መምህር አዋቂ፣ ጣፋጭ አንደበቱ።*➡️*ቃል ኪዳን አክባሪ ፣አስታራቂ ዳኛ፣
የጦር ሜዳ ጀግና ፣ ወታደር አርበኛ።*➡️*ክቡር የአሏህ ነብይ፣ ታላቅ የሰላም ስው፣
አለም ያወደሰው ፣ አሏህ ያነገሰው። 

ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙ ዓለይክ ያረሱለሏህ #ሰሉዓለነቢ اللهم صل وسلم على نبنينا محمد   🌹
﴿إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيْهِ وَسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا ۝﴾

قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً»
በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አላህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል🍂***اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ 🍃
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ

👍        ✍️ㅤ  🔘ㅤ  ➡️
ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

https://t.me/Ye_setoch_Jemea

🛍ወደ ቁርአን ቻናላችን ጆይን ይበሉ ልበዎን በጌታዎ ቃል ያርጥቡ
👇👇👇👇👇
https://t.me/quranbchaquranbcha
ግሩፓችን
https://t.me/+XnkC6PRJm-llNGJk

👉🀄️🀄️ሉን👈

1 year, 7 months ago

**✍* መዕና ላኢላሀኢለሏህ  18

معنى لاإله إلا الله

  በአቡ ጁሀይፋ አህመድ

# ርዝመት 38:01 ደቂቃ

👉 👇ወደቻናላችን ይቀላቀሉ👇

👇👇👇👇👇👇👇👇
🔷https://t.me/Ye_setoch_Jemea 🔷***https://t.me/Ye_setoch_Jemea

👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔷https://t.me/abujuhyfa
🔷https://t.me/abujuhyfa

🔻https://t.me/AbuguhayfaAudioSbsb
🔻https://t.me/AbuguhayfaAudioSbsb
🔷🔷🔷🔷🔷🔷🔷
*👌 ቻናሉን በቻልነው እናሳድገው ወደ ኸይር ሰዎችን እንጥራ👌
بارك الله فيكم
🔻*🔻*🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
﴿وَمَن أَحسَنُ قَولًا مِمَّن دَعا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صالِحًا وَقالَ إِنَّني مِنَ المُسلِمينَ﴾ [فصلت: ٣٣]
🌹**🌹*🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

1 year, 10 months ago

➡️ነገ ሀሙስ ነው ከቻልን እንፁም ካልቻልን ሌሎች መፆም እዬፈለጉ ነገር ግን የሚረሱ ይኖራሉና እናስታውሳቸው*?*✍️**ㅤ*?**➡️ *ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉhttps://t.me/Ye_setoch_Jemea *?ወደ ቁርአን ቻናላችን ጆይን ይበሉ ልበዎን በጌታዎ ቃል ያርጥቡ
?*????https://t.me/quranbchaquranbcha ግሩፓችንhttps://t.me/+XnkC6PRJm-llNGJk ??️?️ሉን?**

1 year, 10 months ago
***⭕️*** ***?******?*** ***?***

⭕️   ??   ?

?የመዕና ላኢላሀኢለሏህ ቂርአት**ኡስታዝ ገብቷል ግቡ
?"ተ"
?"ጀ"
?"ም"
?"ሯ"
?"ል"
ግቡ ግቡhttps://t.me/Ye_setoch_Jemeahttps://t.me/Ye_setoch_Jemea?livestream=e70ac1ddbe22755b7c

1 year, 10 months ago

**✍* መዕና ላኢላሀኢለሏህ 01

معنى لاإله إلا الله

በአቡ ጁሀይፋ አህመድ

# ርዝመት 29:32 ደቂቃ

? ?ወደቻናላችን ይቀላቀሉ?

?????????
?https://t.me/daawaselafyaGoha ?https://t.me/daawaselafyaGoha ????????
?https://t.me/Ye_setoch_Jemea ?***https://t.me/Ye_setoch_Jemea

ሊክ ባትቆርጡ ደርሱን እንዲከታተሉ

1 year, 10 months ago
**አድ

**አድ
    አድድድ
        አድድድድድ

አድርጉ ባረካላሁ ፊኩም

የኸይር ስራ ትንሽ የለውምናል

ያላ ጉዞ ወደ ✈️*✈️*9️⃣*0️⃣*0️⃣*0️⃣*https://t.me/+XnkC6PRJm-llNGJkhttps://t.me/+XnkC6PRJm-llNGJk

1 year, 10 months ago
***?***\_\_\_***?******?***`_ወይ ስልኬ!`***?******?***

?___??_ወይ ስልኬ!??

|እኔስ ተይዣለሁ አንድ በሉኝ ሰዎች
|ጉዴን ልንገራቹ ፍረዱኝ ሙስሊሞች
|በሐላል ገንዘቤ ገዝቼ ያመጣሁት
|ጊዜዬን በሙሉ ለሱ የሰጠሁት
|ከርሱ ጋራ ውዬ አብሬ ያደርኩት
|የገዛ ሞባይሌ ሆኖብኛል ጠላት
*?*?*?*?*? *ከጫንኩበት ወዲህ ቫይበርና ታንጎ
ማንም እንዳያጣኝ ሊያወራኝ ፈልጎ
ዋትስአፕና ፌስቡክ ስካይፒም ሳይቀር
ቢያገናኙኝ ብዬ ከወዳጅ ዘመድ ጋር
*?*?*?*?* *በኢንተርኔት ፍቅር ተጠምጄላቹ
ለዒባዳም ቢሆን ጊዜ አጣሁላችሁ
ቀንና ለሊቱ እየተምታታብኝ
ምኑንም ሳላውቀው መሽቶ እየነጋብኝ
ሸርጡን አሟልቼ መስገድ ተስኖኛል
ሶላቴን ጨርሼ ፌስቡኬን እስክከፍት ያቅበዘብዘኛል
*?*?*?*?*? *ትግስት አይኖረኝም ተሰግዶ እስከሚያልቅ
የመስገጃ ልብሴን በፍጥነት ውልቅልቅ
ሰጃዳዬን እጥፍ ወዲያ በኩል ውሽቅ
*?*?*?*?* *ጀዋሌን አንስቼ ዋትስአፕ እከፍትና
በየጉሩፑ ላይ ተንደርድሬ እጠልቅና
ከሶላት በኋላ የሚባሉ ዚክሮች
ቆየሁ ከተውኳቸው ምን ተሻለኝ ሰዎች
*?*?*?*?*? *ስተኛም ስነሳ ስበላም ስጠጣ
ስሰራም ስቀመጥ ስገባም ስወጣ
አብሮኝ ነው ጀዋሌ አይለይም ከጄ
ከሰው አላወራ ብዙ ነው ወዳጄ
*?*?*?* ጓደኛም ትቻለሁ ዘመድ አልጠጋ
ቀንና ሌሊቴ ሆኗል ከስልኬ ጋ
ማንነቴን ረሳሁ ኢማኔም ወረደ
በኢንተርኔት ፍቅር ልቤ ተጠመደ

ከስልኬ ጋ አልቅሼ ከስልኬ ጋ እስቃለሁ
ታቅፌው ተኝቼ አብሬው እነቃለሁ
ኔቱ ከደከመ እጨናነቃለሁ
የሆንኩትን ነገር እኔ ምን አውቃለሁ
?=?=?=?=?

ከደም ስሬ ገብቶ ከባድ ሱስ ሆኖብኝ
ኢንተርኔት ከሌለ ምኖርም አይመስለኝ
ሁሉም ነገር አዲስ ሁሉም ነገር ቀላል
ህይወት ያለ ፌስቡክ አረ እንዴት ያስጠላል
          √????
በዚህ ሁኔታዬ አጀሌ ከመጣ
ወደ አኼራ ስሄድ ምን ይሆን የኔ እጣ
ስራዬን አዝዬ ከቀብር ስገባ
ከግራ ከቀኜ ምድሪቱ ተጣባ

=??=??=??=??=

ነኪርና ሙንከር ሲይዙኝ ወጥረው
በጋለው መዶሻ አናቴን ሰባብረው
በዚያች አስፈሪ ዓለም ሲበረታ ጭንቄ
ፌስቡክና ዋትስአፕ እንደማይፈይዱኝ አውቃለሁ ጠንቅቄ
        ¶∆
?¶∆?¶∆?¶∆
ካይፒና ታንጎ ላይንና ቫይበር
አብረውኝ ላይወርዱ ከጨለመው ቀብር
ዛሬም ዱንያ ላይ ኢማን እንዳሳጡኝ
አውቃለሁ በአኼራ እንደማያዋጡኝ
ባመጡብኝ እዳ አላህ ፊት አዋርደው እንደሚያስቀጡኝ
?==?==?==?
መቼ ጠፋኝና ባላንጣነታቸው
ይልቅ ምን አድርጌ ከውስጤ ላውጣቸው
እኮ በምን ጥበብ ልገላገላቸው

ከተተራመሰው ከዚህ ብኩን ህይወት
መላቀቅ አልችልም ካልተውኩኝ ኢንተርኔት
እናም ሙስሊሞች ሆይ! ምከሩኝ ባካችሁ
እንደተበላሸሁ ወደ አኼራ ሄጄ ጀሐነም እሳት ላይ
እንዳልቃጠልባችሁ፡፡**

?        ✍️ㅤ  ?ㅤ  ➡️
ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

https://t.me/Ye_setoch_Jemea

?ወደ ቁርአን ቻናላችን ጆይን ይበሉ ልበዎን በጌታዎ ቃል ያርጥቡ
?????
https://t.me/quranbchaquranbcha
ግሩፓችን
https://t.me/+XnkC6PRJm-llNGJk

??️?️ሉን?

1 year, 10 months ago
**አድ ለምታደርጉ በዚህ መልኩ ስማችሁ ይሰራላችሁዋል

**አድ ለምታደርጉ በዚህ መልኩ ስማችሁ ይሰራላችሁዋል

ኒያችችን  እህት ወንድሞችን ወደኸይር ነገር ለመጣራት ይሁን

ያላህ ማን ይጀምር ጀግና**https://t.me/+XnkC6PRJm-llNGJk

1 year, 10 months ago
📚👉ቁርአን ብቻ 🌹የሚለቀቅበት🌹 ቻናል ቁርረን የልብ …
We recommend to visit

የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads:

፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
👉👉 @ethioalbumsbot

Channel Created May 3/201

በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።

➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh

ለማስታወቂያ ስራ 👉 @Abusheymc

📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik