Why Pay for Entertainment? Access Thousands of Free Downloads Now!

ጠቃሚ ኢስላማዊ ትምህርቶች

Description
ጠቃሚ ኢስላማዊ ትምህርቶች በዚህ ቻናል በአሏህ ፍቃድ በወንድም ሶላሁዲን አቡ ኡበይዳ ይለቀቃሉ።

t.me/selahudin_Islamic_knowlages
t.me/selahudin_Islamic_knowlages

ለአስተያየት ጥቆማ
@SelahudinsatinBot
We recommend to visit

ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!

➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ

➮በስልክ ጥሪ ምንም አይንት የማስታወቂያ ስራ አንቀበልም!

ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10

⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2016

Last updated 1 month ago

ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል

የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና

ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu

ስልክ ቁጥር +251911857852

Last updated 2 days, 15 hours ago

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል።

ለማንኛዉም አስተያየት
@wizhasher
@wiz_hasher

Group 👉 @Man_United_ethio_fans_Group

{ስልክ ቁጥር}
0912983847
0919337648

Last updated 5 days ago

9 months, 2 weeks ago

▸.አይ ሰዉ ሰዉ እኮ*.....!!
**➖
ከቶ እማይጨበጥ አመል አለዉ እኮ፣
ደግ ነዉ ስትለዉ በክፊት ይሂዳል፣
የጠላዉን ነገር መልሶ ይወዳል፣
ታማኝ ነዉ ስትለዉ ቀን አይቶ ይከዳል፣*
*አይ ሰዉ ሰውማ፣
እንኳን ላንተ ቀርቶ ለአምላኩ አይስማማ፣
ወዶኛል ስትለዉ ዙሮ ይጠላሃል፣
ጨዋ ነዉ ስትለዉ ከጀርባ ያማሃል፣
በጥርሱ እየሳቅ ስትል ይወደኛል፣
ጥሩ ዘመድ መስሎ ሞትህን ይመኛል፣

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘*t.me/selahudin_Islamic_knowlages

9 months, 2 weeks ago

በሰወች ልብ ወስጥ ደስታ ስትፈጥር
የሆነ ቀን ይመጣል በአንተ ልብ ደስታን የሚፈጥር ሰዉ።ዱኒያ እኮ እደምሰጣት ትሰጠሀለች ዛሬ የዘራኸዉን ነገ ታጭዳለህ።

http://t.me/selahudin_Islamic_knowlages

9 months, 2 weeks ago

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ሸይኽ ሙሐመድ ገዛል በጣም ታመዋል። በአሁኑ ሰዓት ደሴ የመንግስት ሆስፒታል ውስጥ ይገኛሉ። አሁን ወደሌላ ቦታ ይዛችሁ ውጡ እንደተባለ እየሰማን ነው።
ለአላህ ብላችሁ የምትችሉ ሰዎች በቂ ህክምና እንዲያገኙ ድጋፍ ብታደርጉላቸው። መደገፍ የምትፈልጉ ሸይኽ ሙሐመድ መኪን ከጎናቸው ስላሉ በሳቸው በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። የሸይኽ ሙሐመድ መኪን ስልክ ቁጥር ይሄ ነው፦
0914718693

1000134295582

Mohammed mekin m/d

9 months, 3 weeks ago

አንዳንዴየ*✍
☞መናገር እየፈለግን አለመናገራችን
☞መሄድ እየፈለግን አለመሂዳችን
☞ማቆም እያለብን አለማቆማችን
በሂወታችን ዋጋ ያስከፍለናል!!*http://t.me/selahudin_Islamic_knowlages

9 months, 3 weeks ago
«አባዬ» ***➖******➖******➖*** እወድክ አለሁ ብየ ነግሪክ …

«አባዬ» እወድክ አለሁ ብየ ነግሪክ ባላዉቅም፣ አባ እወድሀለሁ ባንተ ቀልድ አላዉቅም፣ ለጅ ያድጋል ብለህ የለፋኸዉ ልፍት፣ እንግልት ድካም ሀሳብና ጭንቀት፣ ያላየኸዉ የለም ያልሰራኸዉ ስራ፣ ኩራት እድሰማኝ በስምህ ሰጠራ፣ አንሸ እዳልታይ የማንም የበታች፣ ያላየኸዉ የለም ስትል ከላይ ከታች፣ ስትለፋ ድካምህ ስታጣ ጭንቀትህ፣ ብዙ ትጥራለህ ለወለድከዉ ልጅህ፣ አንተን የመግለጫ ቢያንስብኝ ዉለታህ፣…

9 months, 3 weeks ago

ዉለታ ቢስ የሆነ ሰዉ
ካደረክለት ትልቅ ወለታ ይልቅ ☞**ትንሽ ስህተትህን ለሌሎች ያወሳል!!

http://t.me/selahudin_Islamic_knowlages

9 months, 3 weeks ago

«መጃሊሱ ሸህር ረመዷን ኪታብ ደርስ»

*📍ክፍል*⓼⓻

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

*🔖የኪታብ pdf↓↓*
https://t.me/selahudin_Islamic_knowlages/2172

9 months, 3 weeks ago
9 months, 3 weeks ago

«አባዬ»

እወድክ አለሁ ብየ ነግሪክ ባላዉቅም፣
አባ እወድሀለሁ ባንተ ቀልድ አላዉቅም፣

ለጅ ያድጋል ብለህ የለፋኸዉ ልፍት፣
እንግልት ድካም ሀሳብና ጭንቀት፣

ያላየኸዉ የለም ያልሰራኸዉ ስራ፣
ኩራት እድሰማኝ በስምህ ሰጠራ፣

አንሸ እዳልታይ የማንም የበታች፣
ያላየኸዉ የለም ስትል ከላይ ከታች፣

ስትለፋ ድካምህ ስታጣ ጭንቀትህ፣
ብዙ ትጥራለህ ለወለድከዉ ልጅህ፣
አንተን የመግለጫ ቢያንስብኝ ዉለታህ፣
ለኔ ደስታዬ ነዉ መጠራት በስምህ፣
ዉለታህ አሳስቦኝ ሌት ቀን ባስብልህ፣
ዛሬ እኔም አድጌ አባት ብሆንልህ፣
ካልፈጠርኩኝ ደስታ ላንተም ካልኖርኩልህ፣
ልጄ ብለህ ጠርተህ አባዬ ካላልኩህ፣
እርፍትን ፈልገህ ድካም ከተሰማህ፣

የልጅ ሀቅ ልወጣ እኔም ልኑርልህ፣ ለስከዛሬዉ ጥፋት ይቅርታ ጠየቁህ፣ የስሜ መጠሪያ አሏህ ይጠብቅህ፣
✍️ሶላሁዲን አቡ ዑበይዳህ

⋱⋰⋱⋰⋱⋰⋱⋰⋱⋰⋱⋰⋱⋰⋱⋰⋱
t.me/selahudin_Islamic_knowlages

9 months, 3 weeks ago

ትማርበታለህ
ስትማር የሰዉን ልክ ታዉቃለህ
☞ ስትኖር የሰዉን ባህሪ ትረዳለህ
☞ ስትቸገር የሰዉን ክፋት ትለያለህ
☞ ስትታመም አስታዋሽህን ታዉቃለህ
☞ ስትደሰት አጨብጫቢህን ትመለከታለህ
☞ ስታዝን ከጓንህ የነበረዉን እዳታጣዉ ትሰጋለህ
👉አየህ ካስታዋልክ ከሁሉም ትማርበታለህhttp://t.me/selahudin_Islamic_knowlages

We recommend to visit

ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!

➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ

➮በስልክ ጥሪ ምንም አይንት የማስታወቂያ ስራ አንቀበልም!

ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10

⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2016

Last updated 1 month ago

ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል

የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና

ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu

ስልክ ቁጥር +251911857852

Last updated 2 days, 15 hours ago

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል።

ለማንኛዉም አስተያየት
@wizhasher
@wiz_hasher

Group 👉 @Man_United_ethio_fans_Group

{ስልክ ቁጥር}
0912983847
0919337648

Last updated 5 days ago