ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot
⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2017
Last updated 12 hours ago
ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል
የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና
ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu
ስልክ ቁጥር +251911857852
Last updated 1 month, 2 weeks ago
👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል።
ለማንኛዉም አስተያየት
@wizhasher
@wiz_hasher
Group 👉 @Man_United_ethio_fans_Group
{ስልክ ቁጥር}
0919337648
Last updated 1 day, 16 hours ago
▸.አይ ሰዉ ሰዉ እኮ*.....!!
➖*〰*➖〰➖
ከቶ እማይጨበጥ አመል አለዉ እኮ፣
ደግ ነዉ ስትለዉ በክፊት ይሂዳል፣
የጠላዉን ነገር መልሶ ይወዳል፣
ታማኝ ነዉ ስትለዉ ቀን አይቶ ይከዳል፣* *አይ ሰዉ ሰውማ፣
እንኳን ላንተ ቀርቶ ለአምላኩ አይስማማ፣
ወዶኛል ስትለዉ ዙሮ ይጠላሃል፣
ጨዋ ነዉ ስትለዉ ከጀርባ ያማሃል፣
በጥርሱ እየሳቅ ስትል ይወደኛል፣
ጥሩ ዘመድ መስሎ ሞትህን ይመኛል፣
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘*t.me/selahudin_Islamic_knowlages
በሰወች ልብ ወስጥ ደስታ ስትፈጥር
የሆነ ቀን ይመጣል በአንተ ልብ ደስታን የሚፈጥር ሰዉ።ዱኒያ እኮ እደምሰጣት ትሰጠሀለች ዛሬ የዘራኸዉን ነገ ታጭዳለህ።
http://t.me/selahudin_Islamic_knowlages
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ሸይኽ ሙሐመድ ገዛል በጣም ታመዋል። በአሁኑ ሰዓት ደሴ የመንግስት ሆስፒታል ውስጥ ይገኛሉ። አሁን ወደሌላ ቦታ ይዛችሁ ውጡ እንደተባለ እየሰማን ነው።
ለአላህ ብላችሁ የምትችሉ ሰዎች በቂ ህክምና እንዲያገኙ ድጋፍ ብታደርጉላቸው። መደገፍ የምትፈልጉ ሸይኽ ሙሐመድ መኪን ከጎናቸው ስላሉ በሳቸው በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። የሸይኽ ሙሐመድ መኪን ስልክ ቁጥር ይሄ ነው፦
0914718693
1000134295582
Mohammed mekin m/d
አንዳንዴየ*✍
☞መናገር እየፈለግን አለመናገራችን
☞መሄድ እየፈለግን አለመሂዳችን
☞ማቆም እያለብን አለማቆማችን
በሂወታችን ዋጋ ያስከፍለናል!!*http://t.me/selahudin_Islamic_knowlages
«አባዬ» ➖➖➖ እወድክ አለሁ ብየ ነግሪክ ባላዉቅም፣ አባ እወድሀለሁ ባንተ ቀልድ አላዉቅም፣ ለጅ ያድጋል ብለህ የለፋኸዉ ልፍት፣ እንግልት ድካም ሀሳብና ጭንቀት፣ ያላየኸዉ የለም ያልሰራኸዉ ስራ፣ ኩራት እድሰማኝ በስምህ ሰጠራ፣ አንሸ እዳልታይ የማንም የበታች፣ ያላየኸዉ የለም ስትል ከላይ ከታች፣ ስትለፋ ድካምህ ስታጣ ጭንቀትህ፣ ብዙ ትጥራለህ ለወለድከዉ ልጅህ፣ አንተን የመግለጫ ቢያንስብኝ ዉለታህ፣…
☞ዉለታ ቢስ የሆነ ሰዉ
ካደረክለት ትልቅ ወለታ ይልቅ ☞**ትንሽ ስህተትህን ለሌሎች ያወሳል!!
http://t.me/selahudin_Islamic_knowlages
«መጃሊሱ ሸህር ረመዷን ኪታብ ደርስ»
*?ክፍል*⓼⓻
?በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
*?የኪታብ pdf↓↓*
https://t.me/selahudin_Islamic_knowlages/2172
«አባዬ»
➖➖➖
እወድክ አለሁ ብየ ነግሪክ ባላዉቅም፣
አባ እወድሀለሁ ባንተ ቀልድ አላዉቅም፣
ለጅ ያድጋል ብለህ የለፋኸዉ ልፍት፣
እንግልት ድካም ሀሳብና ጭንቀት፣
ያላየኸዉ የለም ያልሰራኸዉ ስራ፣
ኩራት እድሰማኝ በስምህ ሰጠራ፣
አንሸ እዳልታይ የማንም የበታች፣
ያላየኸዉ የለም ስትል ከላይ ከታች፣
ስትለፋ ድካምህ ስታጣ ጭንቀትህ፣
ብዙ ትጥራለህ ለወለድከዉ ልጅህ፣
አንተን የመግለጫ ቢያንስብኝ ዉለታህ፣
ለኔ ደስታዬ ነዉ መጠራት በስምህ፣
ዉለታህ አሳስቦኝ ሌት ቀን ባስብልህ፣
ዛሬ እኔም አድጌ አባት ብሆንልህ፣
ካልፈጠርኩኝ ደስታ ላንተም ካልኖርኩልህ፣
ልጄ ብለህ ጠርተህ አባዬ ካላልኩህ፣
እርፍትን ፈልገህ ድካም ከተሰማህ፣
የልጅ ሀቅ ልወጣ እኔም ልኑርልህ፣
ለስከዛሬዉ ጥፋት ይቅርታ ጠየቁህ፣
የስሜ መጠሪያ አሏህ ይጠብቅህ፣
✍️ሶላሁዲን አቡ ዑበይዳህ
⋱⋰⋱⋰⋱⋰⋱⋰⋱⋰⋱⋰⋱⋰⋱⋰⋱
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
ትማርበታለህ✍
☞ ስትማር የሰዉን ልክ ታዉቃለህ
☞ ስትኖር የሰዉን ባህሪ ትረዳለህ
☞ ስትቸገር የሰዉን ክፋት ትለያለህ
☞ ስትታመም አስታዋሽህን ታዉቃለህ ☞ ስትደሰት አጨብጫቢህን ትመለከታለህ
☞ ስታዝን ከጓንህ የነበረዉን እዳታጣዉ ትሰጋለህ
?አየህ ካስታዋልክ ከሁሉም ትማርበታለህhttp://t.me/selahudin_Islamic_knowlages
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot
⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2017
Last updated 12 hours ago
ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል
የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና
ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu
ስልክ ቁጥር +251911857852
Last updated 1 month, 2 weeks ago
👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል።
ለማንኛዉም አስተያየት
@wizhasher
@wiz_hasher
Group 👉 @Man_United_ethio_fans_Group
{ስልክ ቁጥር}
0919337648
Last updated 1 day, 16 hours ago