51 የዶክተር ሀይሰም ሰርሃን ድህረ ገፅ امهريةየኢስላም-የሡና ኮሌጅ በዶክተር .ሐይስም ዳሪክተርነት

Description
51 امهرية 🇪🇹

መዕሃዱ ሱና(የሱና ማእከል)
በዶክተር ሃይሰም ሰርሓን አዘጋጅነት


የልጆች ቻናል
በሼክ ሐይሰም ሰርሓን አስተባባሪነት እየተጫወትኩ እማራለሁ።
Advertising
We recommend to visit

A place to learn English easily.

Owner - @Samson_G

Buy ads: https://telega.io/c/English_Ethiopian

Last updated 1 day, 21 hours ago

#ADDIS_ABABA : ETHIOPIA
ለመልዕክት 👇🏻
@mujaabot

For Advertisement👇🏿
@atcads

Last updated 4 days, 11 hours ago

NGO, የመንግስት እና የግል ድርጅቶች የስራ ማስታወቂያ እና ነፃ የትምህርት እድሎችን ያገኛሉ ቤተሰበ ይሁኑ ሌሎችንም ይጋብዙ

ለማስታወቂያ @Human133 ላይ አናግሩን
We need promoters
Website: www.abayjobs.com
Facebook: https://www.facebook.com/abayjobs12

Last updated 3 months, 1 week ago

3 months, 3 weeks ago
51 የዶክተር ሀይሰም ሰርሃን ድህረ ገፅ …
4 months, 4 weeks ago

ከተከበሩት የአላህ ወሮች ውስጥ ሙሐረም ማክስኞ እለት ዓሹራእ 16/7/2024 ይውላል
✍? ቱሩፋቱም
ያለፈውን አመት ወንጀል ያስምራል
በስሒህ ሙስሊም እንደተዘገበው
ሱናነቱ በይበልጥ የሚጠናከረው ከዘጠነኛው ቀን ጋር ሲፆም ነው
15/7/2024
ወይንም ከአስራ አንደኛው ጋር መፆም
17/7/2024

አላህ በመልካም ስራ ከሚሽቀዳደሙት ያድርገን!
اللغة الأمهارية

6 months ago

‎⁨المناسك ب 37 لغة⁩.pdf

6 months ago

دليل المسلم امهري
የአዲሱ ሙስሊም መመሪያ
ኢስላም ማለት ምን ማለትነው
በአማረኛ ቋንቋ

https://youtube.com/playlist?list=PLBFEt29we81QRZ8Rox4Z4KSW-Ld171XpR&si=7G8ZYoUdPOUSgZ8j

6 months, 1 week ago

የአዲሱ ሙስሊም መመሪያ, ኢስላም ማለት ምን ማለትነው (በአማረኛ ቋንቋ) - Al-Sarhaan

6 months, 1 week ago

دليل المسلم الجديد
የአዲሱ ሙስሊም መመሪያ
ما هو الإسلام؟
ኢስላም ማለት ምን ማለትነው

اللغة الأمهرية
በአማረኛ ቋንቋ

9 months ago

https://t.me/hsarhan39/283

https://t.me/hsarhan39/537?single

Telegram

51 የዶክተር ሀይሰም ሰርሃን ድህረ ገፅ امهريةየኢስላም-የሡና ኮሌጅ በዶክተር .ሐይስም ዳሪክተርነት

صفة الصلاة, اللغة امهرية የውዱእ አደራረግ በሼክ ሐይስም ስርሃድ https://youtu.be/mPqGOo9ARV8

9 months ago

He taught Muslims never to abandon their relationship with their children even after they reach adulthood.
 በልጆቹ መሀል እና በሱ መካከል ለአቅመ አዳም ቢደርሱም እንኳን ከልጆቹ መለየት እንደሌለበት አስተምረዎል !
كل مسلم يحب محمدًا ﷺ أكثر من كل مخلوق. 
Every Muslim loves Muhammad ﷺ more than any other.
 ሁሉም ሙስሊም ነብያችንን (ሰ. አ. ወ.) ከሁሉም ፍጥረት አብልጦ መውደድ አለበት!
بشّر به موسى وعيسى عليهما السلام.
Prophet Moses and Jesus gave glad tidings of him.
 ሙሳም ኢሳም በነብያችን ላይ (ሰ. አ. ወ.)መምጣት አበስረውን አልፈዋል።
كل مسلم يحب موسى وعيسى عليهما السلام ويؤمن أنهما من أفضل الأنبياء عليهم السلام.
Every Muslim loves Moses and Jesus - peace be upon them - and believes that they are among the best of Prophets, peace be upon them all. 
 ሁሉም ሙስሊም በሙሳ በኢሳ (አ. ሰ.)በነሱም ያምናል ከተከበሩት አምቢያወች መሆናቸውን ያምናል።
بعث محمدا ﷺ للعرب وغير العرب 
Prophet Muhammad ﷺ was sent to Arabs and non-Arabs.
 ነብዪ ሙሐመድ(ሰ.አ. ወ.) አረብ ለሆኑትም ላልሆኑትም ሰዎች ተልከዋል።
ولا فرق في دينه بين عربي وغير عربي إلا بالتقوى. 
There is no superiority in his religion between Arabs and non-Arabs except by piety.
 በዲን ላይ ለአረብም ለሌሎችም ምንም አይነት ልዪነት የለም አላህን በመፍራት ካሎነ በስተቀር።
إنه محمد رسول الله ﷺ.
Verily, he is Muhammad ﷺ.
 ነብዪ ሙሀመድ (ሰ አ የአላህ መልክተኛ ናቸው!
هل عرفتم لماذا يحب كل المسلمون محمدًا ﷺ؟
Do you now know why all Muslims love Muhammad ﷺ?
 አወቃችሁን ሁሉም ሰው ሙስሊም የሆነ ነብዪ ሙሐመድን(ሰ.አ. ወ.) ለምን እንደሚወድ?
هل عرفتم ماذا يعنى محمدًا ﷺ للمسلمين؟
Do you now know what Muhammad ﷺ means for Muslims?
 ነብዪ ሙሐመድ (ሰ.አ. ወ.)ለሙስሊሞች ምን ማለት እንደሆኑ አሁን ተረዳችሁ?
للمزيد من علم عن نبي الله محمد ﷺ وتعلمه...

For more information regarding Muhammad ﷺ and his teachings, please visit:ስለ ነብዪ   (ሰ.አ.ወ)ማወቅ ከፈለክ ድህረ ገጻችንን ጎብኙን።

9 months ago

https://t.me/hsarhan39/359

من هو النبي محمّد ﷺ وماذا علمنا؟ 
Who was Prophet Muhammad ﷺ, and what did he teach us?
ነብዪ ሙሀመድ (ሰ. አ. ወ.) ማናቸው ?ስለሳቸውስ ምን እናውቃለን ?
هو الذي دافع عن حقوق كل البشر منذ 1400 عام.
He is the one who defended the rights of humanity starting 1400 years ago.
 እሳቸው የሰዎችን መብት እንዳይጣስ በመከላከል ከ1400አመት በፊት ዘብ የቆሙ ናቸው !
حفظ الرجال، والنساء، والصغار والضعفاء. 
He preserved the rights of men, women, children, and the weak.

ወንዶችን ሴቶችን  ህፃናትን ደካሞችን ሁሉ ጠብቀዋል!
حفظ حقوق الحيوان والنبات وحث على الاعتناء بالأرض.
He protected the rights of animals and the environment and urged to care of the earth.
 የእንስሳዎችንና     የእፅዋት መብትና ሃቅ በመንከባከብ  ድንበር እንዳይጣስባቸውበመሬት ላይ ሰዎችን አዘዋል!
أمرنا بحسن الخلق ونظّم العلاقة بين الأقارب والجيران.
He commanded us to have good manners; he fostered and structured relationships between relatives and neighbors.
 በጎረቤት እና በዝምድና መካከል ጥሩየሆነ ግንኙነት  ስነምግባር እንዲኖር አዘዋል!
وأسس علاقة تعايش بين المسلمين وغير المسلمين.
He established a relationship of coexistence between Muslims and non-Muslims.
 በሙስሊሞች እና  ሙስሊም ባልሆኑ መሀከል ያለውን  መሰረታዊ ግንኙነት ድንበር ሣይጣስ አዘዋል!
ونظّم العلاقات الأسرية التي تضمن للأب وللأم حقوق كبيرة وعظيمة على أبنائهم.
He fostered and structured family relationships which guarantee great and significant rights of parents upon their children.
 ነብዪ ሙሀመድ (ሰ.አ. ወ.)የቤተሰብግንኙነት  የእናትና አባት ሀቅ በልጆች ላይ ያለውን ከባድ መሆኑን አደራ ጥለዎል!
منع الظلم ودعا للعدل والمحبة والتكاتف والتعاون للخير.
He forbade oppression, and called for justice, love, unity, and cooperation upon goodness.
 በደልን ማስወገድ እና ወደ ፍትሀዊነት መተሳሰርን በጥሩ ነገር መተባበርን አረጋግጠዎል!
دعا لمساعدة المحتاج وزيارة المريض والمحبة والتناصح بين كل الناس.
He called for helping the needy, visiting the sick, love, and advising one another.
 ለችግረኞች እርዳታ ማረግ የታመመን መጠየቅ  በሰወች መሀል መልካም ንግግር መነጋገር አስተምረዋል!
منع على المسلمين المعاملات السيئة مثل السرقة والغش والقتل والظلم. 
He forbade Muslims from bad dealings such as stealing, cheating, violence, and oppression.
 ሙስሊሞችን ከመጥፎ ስነ ምግባር ከልክለዋል በደልን ከልክለዋል!
إنه من غيّر حياتنا وطباعنا السيئة إلى حسنة.
He is the one who changed our lives and ethics from bad to good.
 መጥፎን ባህሪ ወደ መልካም ባህሪ  ቀይረዋል
علم المسلم أن لا يسرق.
He taught Muslims not to steal.
ሙስሊም ሙስሊም ወንድሙንእንዳይሰርቅ አዘዋል!
علم المسلم أن لا يكذب.
He taught Muslims not to lie.
 ሙስሊሞችን እንዳይዋሹ አስተምረዋል!
علم المسلم أن لا يشرب الخمر.
He taught Muslims not to drink alcohol.
 ሙስሊሞች  አስካሪ  መጠጥ እንዳይጠጡ  አስተምረዋል!
علم المسلم أن لا يزني.
He taught Muslims not to commit adultery.
 አንድ ሙስሊም  ዝሙት እንዳይሰራ ከልክለዋል !
علم المسلم أن لا يغش.
He taught Muslims not to cheat.
 ሙስሊሞቹን  እንዳያታልሉ አዘዋል!
علم المسلم أن لا يقاتل الأبرياء
He taught Muslims not to fight innocent people. 
 ሙስሊሞችን በጦርነት ሜዳ ላይ ለጦርነት ያሎጡ ሰወችን እንዳይገሉ ከልክለዋል
علم المسلم أن لا يؤذي جاره مسلما كان أو كافرًا.
He taught Muslims not to harm their neighbours, Muslim and non-Muslim alike.
 ሙስሊሞች ጎረቤቶቻቸውን ሙስሊም ይሁን ካፊር እንዳይበድሉ  ሀቁንእንዳይዳፈሩ አዘዋል!
علم المسلم أن يبر بوالديه ويخدمهما ولو كانا على غير دينه.
He taught Muslims to be kind to their parents and serve them, even if they weren't on the same religion.
 ሙስሊሞች  ለወላጆቻቸው መልካም ነገር እንዲውሉላቸው በሌላ እምነት ላይ ቢሆኑ እንኩዋን ብለው አዘዋል!
علم المسلم أن يعطف على الصغار وعلى النساء وعلى الضعفاء وكبار السن.
He taught Muslims to show empathy towards children, women, the weak, and elderly.
 ሙስሊም የሆነ ሰው በህፃናት በሴቶች ወይም በደካሞች ላይ እንዲያዝኑ አዘዋል!
علم المسلم أن لا يعذب البشر ولا الحيوانات ولا يفسد البيئة.
He taught Muslims not to harm any human or animal, and not to cause damage to the environment.
 አንድ ሙስሊም በእንስሶችና  በእጰዎት ላይ ድንበር እንዳያልፍ አዘዋል !
علم المسلم أن يرحم ويحب زوجته ويهتم ويعطف على أبنائه حتى آخر يوم من عمره.
He taught Muslims to love their wives, take care of their children, and show mercy towards them until the last day of their lives.
 ነብዪ(ሰ. አ. ወ.)ያስተማሩት ለሰው እንዲያዝን እና እንዲታዘንለት ሚስቱንም እንዲወድ እና  እንዲከባከብ በልጆቹዋ ላይ እንዲያዝን አስተምረዎል!
علم المسلم أن لا تنتهي علاقته بأولاده بعد سن الرشد أبدا.

Telegram

51 የዶክተር ሀይሰም ሰርሃን ድህረ ገፅ امهريةየኢስላም-የሡና ኮሌጅ በዶክተር .ሐይስም ዳሪክተርነት

من هو النبي وماذا علمنا - مفردة.pdf

We recommend to visit

A place to learn English easily.

Owner - @Samson_G

Buy ads: https://telega.io/c/English_Ethiopian

Last updated 1 day, 21 hours ago

#ADDIS_ABABA : ETHIOPIA
ለመልዕክት 👇🏻
@mujaabot

For Advertisement👇🏿
@atcads

Last updated 4 days, 11 hours ago

NGO, የመንግስት እና የግል ድርጅቶች የስራ ማስታወቂያ እና ነፃ የትምህርት እድሎችን ያገኛሉ ቤተሰበ ይሁኑ ሌሎችንም ይጋብዙ

ለማስታወቂያ @Human133 ላይ አናግሩን
We need promoters
Website: www.abayjobs.com
Facebook: https://www.facebook.com/abayjobs12

Last updated 3 months, 1 week ago