A place to learn English easily.
Owner - @Samson_G
Buy ads: https://telega.io/c/English_Ethiopian
Last updated 1 month ago
NGO, የመንግስት እና የግል ድርጅቶች የስራ ማስታወቂያ እና ነፃ የትምህርት እድሎችን ያገኛሉ ቤተሰበ ይሁኑ ሌሎችንም ይጋብዙ
ለማስታወቂያ @Human133 ላይ አናግሩን
We need promoters
Website: www.abayjobs.com
Facebook: https://www.facebook.com/abayjobs12
Last updated 5 months ago
وَعَسَىٰٓ أَن تَكْرَهُوا۟ شَيْـًۭٔا وَهُوَ خَيْرٌۭ لَّكُمْ ۖ وَعَسَىٰٓ أَن تُحِبُّوا۟ شَيْـًۭٔا وَهُوَ شَرٌّۭ لَّكُمْ ۗ وَٱللَّهُ يَعْلَمُ وَأَنتُمْ لَا تَعْلَمُونَ
አንዳች ነገርን እርሱ ለናንተ የበለጠ ሲሆን የምትጠሉት መኾናችሁ ተረጋገጠ፡፡ አንዳችንም ነገር እርሱ ለናንተ መጥፎ ሲሆን የምትወዱት መሆናችሁ ተረጋገጠ፡፡ አላህም (የሚሻላችሁን) ያውቃል ግን እናንተ አታውቁም፡፡
(1 : 216). SURAH Al'Beqerah
ከማንበብ አልፎ ፣ ትርጉሙን መረዳት፣ ማስተንተን፣ መመከር እና መገሰፅ ምንኛ መታደል ነው።።
https://t.me/darulekra
ስድስቱ የተውበት መስፈርቶች
~
በህይወታችን ብዙ ጊዜ ወንጀሎችን እንፈፅማለን። አላህ ያደለው በወንጀሉ አላህ ፊት እንዳይጠየቅ ተውበት ማድረግን ያስባል። ግን ስንቱ ነው ተውበቱ መስፈርቶችን የሚያሟላ እንዲሆን የሚጨነቀው? እራሳችንን በሚገባ ጠይቀን እናውቃለን?! ለመሆኑ መስፈርቶቹን ምን ያህሎቻችን በሚገባ እንለያቸዋለን? ለማያውቁ ጥቆማ፣ ለሚያውቁ ማስታወሻ ይሆን ዘንድ እጠቅሳለሁ። የተውበት መስፈርቶች ስድስት ናቸው። እነሱም:–
① ኢኽላስ: – አላህን ብቻ በማሰብ መፈፀም ማለት ነው። አንድ ሰው ወንጀልን የሚተወው ዱንያዊ ጥቅሞችን አስቦ ከሆነ የመጀመሪያውን የተውበት መስፈርት ዘንግቷል።
② ወንጀሉን ማቆም:– አንድ ሰው የሚፈፅመውን ወንጀል ባላቋረጠበት ሁኔታ "ቶብቻለሁ" ቢል ቀልድ ነው የሚሆነው። ስለዚህ ተውበት ያሰበ ሰው ጥፋቱን በቀጠሮ ሳይሆን ቀጥታ ሊያቆም ይገባል።
③ ወደ ጥፋቱ ዳግም ላይመለሱ ቁርጠኛ ውሳኔ ላይ መድረስ። አንድ ሰው ከወር ቡ በኋላ እንደሚመለስ እያሰበ ረመዳን ሊገባ ሲል አንድን ወንጀል ቢተው መስፈርት ስላላሟላ ተውበት አድርጓል ማለት አይቻልም።
④ በወንጀሉ መፀፀት፦ ሰውየው ሲፈፅመው በቆየው ወንጀል ላይ ደንታ ቢስ ከሆነ ተውበቱ የሐቂቃ አይደለም። ፀፀቱ "ሰው ምን ይለኛል" ወይም "ክብሬ ጎደፈ" በሚል ሳይሆን የጌታውን ህግ በመጣሱ ሊሆን ይገባል። ለምሳሌ ብዙ ሰዎች ዝሙት ፈፅመው ጌታቸው ዘንድ ካለው ሂሳብ ይልቅ ዱንያ ላይ ያለው የሰው ወሬ ሲያስጨንቃቸው ይፀፀታሉ። እንዲህ አይነት ፀፀት የተውበትን መስፈርት አያሟላም። ይልቅ ከዛሬው የበዛ ህዝብ ፊት ነገ በአኺራ መዋረድ ከመምጣቱ በፊት ትክክለኛውን ፀፀት እዚሁ ልናስገኝ ይገባል።
⑤ ተውበቱ ወቅቱን የጠበቀ መሆን። ይህም ሞት አፋፍ ላይ ከመድረሱ በፊት እና ፀሀይ በመጥለቂያዋ ከመውጣቷ በፊት መሆኑ ነው።
⑥ ወንጀሉ የሰው ሐቅ መግፋት ከሆነ ሐቁን ሊመልስ ወይም ይቅርታውን ሊያገኝ ይገባል። ያን ማድረግ ካልቻለ ዱዓእ ሊያደርግለት እንዲሁም ኢስቲግፋርና ኸይር ስራ ሊያበዛ ይገባል።
منقول
https://t.me/darulekra
https://t.me/darulekra
አብዛኛው ወንድሞቻችን እና ሴት እህቶቻችን የሚበላሹት የካፊር ጓደኛ በመያዛቸው ነው።
እነሱን የልብ ጓደኛ አታርጉዋቸዉ❗️
ከያዛችሁም ተዋቸው ✋ እኔ አድርሻለዉ
https://t.me/darulekra
የወንጀሎች ቁንጮ!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿الخَمرُ أُمُّ الخبائِثِ، فَمن شَرِبَها لم تُقبلْ صلاتُه أربعينَ يومًا، فإنْ ماتَ وهي في بَطنِه ماتَ مِيتةً جاهِليةٍ﴾
“ኸምር (አስካሪ መጠጥ) የመጥፎ ነገሮች ሁሉ እናት ነች። እሷን የጠጣ የአርባ ቀን ሶላቱ ተቀባይነት አይኖረውም። እሷ በሆዱ ውስጥ እያለች የሞተ ደግሞ የጃሂሊያ አሟሟት ነው የሞተው።”
*? ሶሂህ አልጃሚ: 3344*
**ትኩረት
ጫትም ከኸምር ነው የሚቆጠረው ምክንኛቱም መጀመርያ ከነበረው ሀል የሚቀይር ነገር በሙሉ** አስካሪ ነው።
**አይ ብለህ እራስህን የምትሸውድ ከሆነ ይህ ቀን ይመጣል
وَمَنْ أَعْرَضَ عَن ذِكْرِى فَإِنَّ لَهُۥ مَعِيشَةً ضَنكًا وَنَحْشُرُهُۥ يَوْمَ ٱلْقِيَٰمَةِ أَعْمَىٰ
«ከግሣጼዬም የዞረ ሰው ለእርሱ ጠባብ ኑሮ አለው፡፡ በትንሣኤም ቀን ዕውር ኾኖ እንቀሰቅሰዋለን፡፡
[Taha:124]**
قَالَ رَبِّ لِمَ حَشَرْتَنِىٓ أَعْمَىٰ وَقَدْ كُنتُ بَصِيرًا
«ጌታዬ ሆይ! ለምን ዕውር አድርገህ አስነሳኸኝ በእርግጥ የማይ የነበርኩ ስኾን» ይላል፡፡
[Taha:125]
قَالَ كَذَٰلِكَ أَتَتْكَ ءَايَٰتُنَا فَنَسِيتَهَا وَكَذَٰلِكَ ٱلْيَوْمَ تُنسَىٰ
: (ነገሩ) እንደዚሁ ነው፡፡ «ታምራታችን መጣችልህ፡፡ ተውካትም፡፡ እንደዚሁም ዛሬ ትተዋለህ» ይለዋል፡፡
[Taha:126]
وَكَذَٰلِكَ نَجْزِى مَنْ أَسْرَفَ وَلَمْ يُؤْمِنۢ بِـَٔايَٰتِ رَبِّهِۦ وَلَعَذَابُ ٱلْءَاخِرَةِ أَشَدُّ وَأَبْقَىٰٓ
: እንደዚሁም ያጋራንና በጌታው አንቀጾች ያላመነን ሰው እንቀጣዋለን፡፡ የመጨረሻይቱም ዓለም ቅጣት በጣም ብርቱ ሁልጊዜ ዘውታሪም ነው፡፡
[Taha:127]
https://t.me/darulekra
https://t.me/darulekra
''የቢደዓ ሰዎች ሲነኩ ከከፍህ ታመሀልና ሱንዬች ጋር ሄደህ ሩቃ ያድርጉልህ !!!!
? አዲስ የተጀመረ የመንሀጅና የዐቂዳ
ኪታብ
*?شرح أصول السنة
?*لإمام أهل السنة والجماعة
أبي عبدالله أحمد بن محمد بن حنبل
الشيباني
رحمه الله
١٦٤-٢٤١ه
بشرح فضيلة الشيخ العلامة
د. عبدالله بن عبدالرحمن الجبرين
رحمه الله
ክፍል 9
?በኡስታዝ አቡ ኢልሀም ሙሀመድኑር حفظه الله ورعاه
https://t.me/sunah123
አዲስ ሙሃዶራ
ርእስ:- በሸሪዓዊ እውቀት ላይ አደራ
?በሸይኽ ሐሰን ገላው (ሀፊዘሁላህ)
በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል
ነሓሴ 26/2016 ከመግሪብ እስከ ዒሻእ የተሰጠ ሙሃዶራ
የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም ?? ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://t.me/DarASSunnah1444
https://t.me/DarASSunnah1444
ከአዲስ መጤው ቢደዓ ማስጠንቀቅ https://t.me/darulekra
?በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)
ነገ በ ዳር አስ-ሱንና እንደምቃለን ኢን ሻ አላህ
ዝግጁ
A place to learn English easily.
Owner - @Samson_G
Buy ads: https://telega.io/c/English_Ethiopian
Last updated 1 month ago
NGO, የመንግስት እና የግል ድርጅቶች የስራ ማስታወቂያ እና ነፃ የትምህርት እድሎችን ያገኛሉ ቤተሰበ ይሁኑ ሌሎችንም ይጋብዙ
ለማስታወቂያ @Human133 ላይ አናግሩን
We need promoters
Website: www.abayjobs.com
Facebook: https://www.facebook.com/abayjobs12
Last updated 5 months ago