Wegagen Bank

Description
Offcial Page
Advertising
We recommend to visit

A place to learn English easily.

Owner - @Samson_G

Buy ads: https://telega.io/c/English_Ethiopian

Last updated 2 weeks, 1 day ago

#ADDIS_ABABA : ETHIOPIA
ለመልዕክት 👇🏻
@mujaabot

For Advertisement👇🏿
@atcads

Last updated 1 month ago

NGO, የመንግስት እና የግል ድርጅቶች የስራ ማስታወቂያ እና ነፃ የትምህርት እድሎችን ያገኛሉ ቤተሰበ ይሁኑ ሌሎችንም ይጋብዙ

ለማስታወቂያ @Human133 ላይ አናግሩን
We need promoters
Website: www.abayjobs.com
Facebook: https://www.facebook.com/abayjobs12

Last updated 4 months, 2 weeks ago

2 weeks, 3 days ago
2 weeks, 4 days ago
2 weeks, 5 days ago
3 weeks, 3 days ago
***✨*** **እሁድ ይጠብቁን ***✨*****

እሁድ ይጠብቁን *
*ወጋገን ባንክ ባዘጋጀው የጥያቄ እና
መልስ ውድድር ጠቀም ባሉ አጓጊ ሽልማቶች እየመጣ ነው!

አሁኑኑ ከስር የተቀመጡትን የወጋገን ባንክ ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል እና የፌስቡክ ገፅ ሊንኮች ተጭነው በመቀላቀል እና ጥያቄዎችን አስቀድመው በመመለስ አጓጊ ሽልማቶችን የራስዎ ያድርጉ!

*👉 ቴሌግራም*👉 ፌስቡክ*
*ልብ ይበሉ ይፋዊ የባንካችንን ገፆች በመቀላቀል እና ሌሎችም እንዲቀላቀሉ በመጋበዝ ለወራት በሚቆየው የጥያቄ እና መልስ ውድድር በመሳተፍ አሸናፊ ሲሆኑ አጓጊ ሽልማቶችን ከባንካችን ይረከባሉ!

3 weeks, 3 days ago
**ጁመዓ ሙባረክ!

**ጁመዓ ሙባረክ!

ወጋገን ባንክ ሸሪዓውን ተከትሎ በሚሰጣቸው የተለያዩ ከወለድ ነፃ የቁጠባ ሂሳብ አገልግሎቶች፣ ቆጥበው ትርፍ በሚጋሩባቸው ሙዳረባህ የቁጠባ ሂሳብ፣ ሙዳረባህ የኢንቨስትመንት እና ሙዳረባህ የጊዜ ገደብ ተቀማጭ የሂሳብ ዓይነቶች እንዲሁም የሙራባሃ ፋይናንሲንግ እና ከፋላ የዋስትና አገልግሎቶች ወደሚቀርብዎ የባንካችን ቅርንጫፍ በመሄድ ተጠቃሚ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን፡፡
#WegagenBank #Amana
Follow us and get more information...**
https://linktr.ee/WegagenBank

3 weeks, 3 days ago
**ከዕለታዊ የምንዛሬ ተመን በተጨማሪ 2% ስጦታ …

ከዕለታዊ የምንዛሬ ተመን በተጨማሪ 2% ስጦታ ያግኙ!

ወጋገን ባንክ እስከ ጥር 30 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድዎ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች ወይም በባንካችን ስዊፍት አድራሻ WEGAETAA በኩል የሚላክልዎትን ገንዘብ ከባንካችን ሲቀበሉ እንዲሁም የውጪ ሃገር ገንዘብ ሲመነዝሩ በዕለታዊ የምንዛሬ ዋጋ ላይ ተጨማሪ የ2% ስጦታ ያገኛሉ፡፡

ከወጋገን ይቀበሉ በወጋገን ይመንዝሩ!

1 month ago
**ወጋገን ባንክ ለዳያስፖራ ማህበረሰብ ያዘጋጀውን ለንግድ …

**ወጋገን ባንክ ለዳያስፖራ ማህበረሰብ ያዘጋጀውን ለንግድ እና ለግል አገልግሎቶች የሚውል የመኪና መግዣ ብድር ተጠቃሚ ይሁኑ

Follow us and get more information...**https://www.wegagen.comhttps://linktr.ee/WegagenBank

1 month ago
**ለውድ ደንበኞቻችን**

ለውድ  ደንበኞቻችን

ፒያሳ አካባቢ ይገኝ የነበረው አራዳ ቅርንጫፋችን በኮሪደር ልማት ምክንያት  መፍረሱ ይታወቃል፡፡
ይህን ተከትሎ  ፒያሳ ተብሎ ይጠራ የነበረውን ቅርንጫፋችንን ከአራዳ ቅርንጫፍ ጋር በማዋሃድ አራዳ ፒያሳ ቅርንጫፍ በሚል ስያሜ ለውድ ደንበኞቻችን ቀልጣፋ አገልግሎት በመስጠት ላይ መሆናችንን በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡
በመሆኑም የቀድሞ አራዳ ቅርንጫፍ ደንበኞቻችን  በአራዳ ፒያሳ ቅርንጫፍ  የተሟላ የባንክ አገልግሎት ማግኘት የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡

We recommend to visit

A place to learn English easily.

Owner - @Samson_G

Buy ads: https://telega.io/c/English_Ethiopian

Last updated 2 weeks, 1 day ago

#ADDIS_ABABA : ETHIOPIA
ለመልዕክት 👇🏻
@mujaabot

For Advertisement👇🏿
@atcads

Last updated 1 month ago

NGO, የመንግስት እና የግል ድርጅቶች የስራ ማስታወቂያ እና ነፃ የትምህርት እድሎችን ያገኛሉ ቤተሰበ ይሁኑ ሌሎችንም ይጋብዙ

ለማስታወቂያ @Human133 ላይ አናግሩን
We need promoters
Website: www.abayjobs.com
Facebook: https://www.facebook.com/abayjobs12

Last updated 4 months, 2 weeks ago