Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 8 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 3 weeks, 1 day ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች
? ውጤቶች
? የጨዋታ ፕሮግራሞች
? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 months, 2 weeks ago
➪በሰው ቀልብ ላይ ደስታን ከዘራህ አንድ ``ቀን አንተም ቀልብ ላይ ደስታን የሚዘራ ሰው ይመጣል ዱንያ እንደሰጠሃት እሷም ትሰጥሃለች ዛሬ የምዘራውን ነገ ታጭደዋለህ!!!
በአማካይ በቀን 4 ሰአት በማይጠቅም ነገር ስልካችን ላይ የምናፈጥ ሰዎች...
በወር ውስጥ 120 ሰአት አባክኗል በአመት 1440 ሰአት(60 ቀን) አባክኗል...
ያ ማለት ለኛ ከተፈቀደልን የአንድ አመት ቆይታ 2ወሩን ለስልክ እየሰጠን ነው ማለት ነው
ያ አላህ በትንሹ 4 ሰአት ተባለጂ እኛማ አላህ ያዘነላቸው ሲቀሩ እስከ 8 ሰአት አማካኝ ስልካችን ላይ እናፈጣለን አላህ ይቅር ይበለን..
ቁርአን ላይ በቀን 4 ሰአት ብናፈጥና ብቀራ አመት ባልሞላ ግዜውስጥ ሀፊዝ በሆን ነበር ኪታብ ላይ በ ቀን 4 ሰአት ብናፈጥ አመት ባልሞላ ግዜ ውስጥ ብዙ ኩቱቦችን በቀራን ነበር...
እስኪ እንቃ የስከዛሬው ይብቃን ረመዷንም እየመጣ ነውና ረመዷንን ስልችንን በቀን 15 ደቂቃ ለመጠቀም ወስነን ሌላውን ቁርአን በመቅራት የተለያዩ ኢባዳዎችን ለመስራት እንወስን...
ካሁኑኑ እጀምረው ማሟሟቂያ ሳይደረግ እስፓርት እንደማንሰራው ሁሉ ረመዷንም ኽይር ስራ ለመስራት ካቀድን ይህንን ወር እንደማሟሟቂያ እንጠቀመው..
አላህ ይገዘን ይገዛችሁ በዱአችሁ አትርሱኝ አደራ....
Ibnu Seid A...
﷽🌺**
🌺 ዛሬ ጁመዐ ነው ሱረቱል ካፍ
🌺📖 ሱረቱል ካህፍ🌺
🌺ካህፍ የቻለ ይቅራ📖 ያልቻለ ያዳምጥ🎧
በአላህ መልዕክተኛ(ሰዐወ) ላይ ሰለዋት ማውረድ እናብዛ
🌺﴿إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰٓأَيُّهَا 🌺ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيْهِ وَسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا ﴾
🌺قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً»
🌺በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አላህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል🍂
🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمدﷺ
🌺اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ
🌺اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ**
إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا
ዛሬ ጂሙአ አይደል
ሸባቦቼ በግዜ ወደ መስጂድ
Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 8 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 3 weeks, 1 day ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች
? ውጤቶች
? የጨዋታ ፕሮግራሞች
? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 months, 2 weeks ago