Unlock a World of Free Content: Books, Music, Videos & More Await!

@ማንበብ የተሻለ ሰው ያደረጋል

Description
#ግጥሞች
#መፃሕፍት
Advertising
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 4 weeks ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 4 weeks, 1 day ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 2 days, 13 hours ago

1 month ago

ልጄ ሆይ!

01 √√ ጠንካራ ሰው ሁን ማለት አትወደቅ ማለት አይደለም
ወድቀህ መነሳትን ልመድ ማለት እንጂ!

02 √√ ዝም በል ማለት አትናገር ማለት አይደለም
ሌሎችን ለመስማትም ጆሮ ስጥ ማለት እንጂ!

03 √√ ሆዳም አትሁን ማለት አትብላ ማለት አይደለም
በሰዎች ሃቅ ላይ አትለፍ ማለት እንጂ!

04 √√ አትቆጣ ማለት ስሜት አይኑርህ ማለት አይደለም
ከቁጣ ቶሎ ተመለስ ማለት እንጂ!

05 √√ ይቅርታ አድርግ ማለት አልተጎዳህም ማለት አይደለም
በሆድ ቂም መያዝ ሌላ ጉዳት ስለሆነ እንጂ!

06 √√ ጠላትህን ውደድ ማለት ጠላት ጥሩ ነው ማለት አይደለም
ከጥላቻ ይልቅ ፍቅር ስለሚያሸንፍ እንጂ!

07 √√ ደስተኛ ሁን ማለት ሁሉ ይኑርህ ማለት አይደለም
ባለህ ነገር ደስ ይበልህ ማለት እንጂ

08 √√ ስራህን ወደድ ማለት የምትሰራው ስራ ጥሩ ነው ማለት
አይደለም ነገ ጥሩ ስራ እንዲኖርህ ዛሬ የምትሰራውን ወደድ
ማለት እንጂ!

ሼር Share

1 month, 2 weeks ago

የሚንበር “ጉርሻ”

ዕለተ ማክሰኞ ሚያዝያ 8 - 2016 | ሸዋል 7 - 1445 | ሚንበር ቲቪ

ኢራቃዊው ከሠላሳ ዓመት ገደማ በፊት የሰረቀውን ገንዘብ ከይቅርታ ደብዳቤ ጋር መለሰ

ማንነቱን ይፋ ለማድረግ ያልደፈረው ኢራቃዊ ዜጋ ከሠላሳ ዓመት ገደማ በፊት የሰረቀውን ገንዘብ “ይቅርታ አድርጉልኝ” ከሚል የተማጽኖ ደብዳቤ ጋር የመለሰው ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ ነው። ይህ ሌባ በኢራቅ ውስጥ በምትገኘው ኩርዲስታን ግዛት ሱለይማኒያህ ከተማ ከአንድ ግለሰብ መኖሪያ ቤት 400 የኢራቅ ስዊስ ዲናር (ቀድሞ የኢራቅ መገበያያ የነበረና አሁን በሌላ የተተካ) የሰረቀው እ.አ.አ ከ1990 እስከ 1998 ባለው ጊዜ ነበር።

ግለሰቡ ሦስት ዐሥርት ከተጠጋ ጊዜ በኋላ ባለፈው ቅዳሜ ገንዘቡን ለመመለስ ወደሰረቀበት መኖሪያ ቤት ሲያመራ ማንነቱን በጭንብል ሸፍኖ ነው። በእጁ ካኪ ወረቀት ይዞ የነበረው ሰው፣ የቤቱን በር በማንኳኳት ለከፈተችለት ሴት ወረቀቱን በማቀበል በፍጥነት ከአካባቢው ተሰውሯል።

በሩን የከፈተችው ከቤቱ ነዋሪዎች መካከል የሆነችው ሂርሲች ከሪም ሰውዬው በጥድፊያ ይህን ሲያደርግ ድንጋጤ እንደፈጠረባት በመግለጽ በጥርጣሬ የተቀበለችውን ካኪ ስትከፍተው ውስጡ 400 ሺህ የኢራቅ ዲናር (300 ዶላር ገደማ) እንዳገኘች ተናግራለች።

የዚያን ጊዜው ሌባ ከገንዘቡ ጋር ባስቀመጠውና በኩርዲሽ ቋንቋ በተጻፈ ደብዳቤው በጊዜው ለስርቆት መነሻ ሆኖኛል ያለበትን ምክንያት አስፍሯል። ግለሰቡ ለስርቆቱ ምክንያት ያደረገው ድርጊቱን በፈፀመበት ጊዜ ምንም ገንዘብ ኪሱ ውስጥ አለመኖሩን ነው። ገንዘብ አለመኖር ብቻ ግን ለስርቆቱ ሰበብ አልሆነውም፤ “[የሰረቅኩት] ገንዘብ በአንገብጋቢ ሁኔታ ያስፈልገኝ ነበር” ብሏል። ግለሰቡ በደብዳቤው ላይ ለሰረቃቸው ሰዎች “ይቅርታ አድርጋችሁልኛል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ” ማለቱንም የገልፍ ኒውስ ዘገባ ያመለክታል።

የግለሰቡ ድርጊትና ለይቅርታ የተማፀነበት ደብዳቤው ይፋ ከተደረገ በኋላ ባለፉት ቀናት በማኅበራዊ ትስስር መድረኮች አንዳንዶች ሲያወድሱት ሌሎች ደግሞ እየወቀሱት መነጋገሪያ ሆኖ ሰንብቷል።

★★★★★
ሚንበር ቲቪን በኢትዮሳት በተሻለ የምስል
ጥራት ለመከታተል👇
ፍሪኩዌንሲ:- 11545
ሲምቦልሬት:- 45000
ፖላራይዜሽን:- ሆሪዞንታል
★★★★★

#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

2 months, 2 weeks ago

ሙሉዉን አንብበዉ ከዚያም በመጨረሻ ላይ ያለዉን ቁጥር እይ
ከዚያም ወስን
የአላህ መልእክተኛ ሰለላህ አለይህ ወሰለም እንዲህ ብለዋል ⇣
በሚዛን ላይ ከባድ የሆነች አላህ ዘንድ የተወደደች ንግግር ⇣
ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም
ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም
ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም
ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም
ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም
ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም
ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም
ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም
ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም
ከዚያም ቢያንስ ለ30 ሰዎች ላክላቸዉ ቢሉትም(ቢያነቡትም)
አምስመቶ ሺ ሚሊዮን ሃሰናትን በአላህ ፈቃድ ታገኛለህ
እንደዚሁ ደግሞ ከላክላቸዉም ሰዎች እያንዳንዳቸዉ ቢያንስ ለ30
ሰዎች ከላኩ አሁንም 4.680.000.000 ሃሰናትን ታገኛለህ
አታዉቅም መቼ እንደምትሞት ስለዚህ ሰደቀተል ጃሪያ አድርጋት
አሰራጫት ደቂቃ እንኳን ያህል አትወስድብህም የዉመል ቅያማ

6 months, 2 weeks ago

*❇️SAFARICOM ❇️*

Maqaan badhaafamtoota jia darbe keessa namoota 25 ol affeeranii qarshii 3500 badhaafaman, chaanalii keenya lammaffaa SAFARICOM - AWARDS irratti ifa gooneerra.

Waligalatti namootni 168 jia darbe keessatti badhaafamtoota ta'aniiru!Request to join kan jedhu tuquudhan ilaala.M-pesadhaan baasi gochuudhaan badhaasa dabalataaf kaadhimama.

Join |**SAFARICOM - AWARDS

7 months, 1 week ago

🌹በጭስ ተደብቄ🌹
|
|
🌹በጭስ ተደብቄ ራሴን ሳቃጥል፣
ለብቻዬን ሆኜ ርቄ ከሰው መሀል፣

🌹ያለፈን ትዝታ ከውስጤ ላወጣ፣
በጭስ ተደበኩኝ ደስታዬ ላይመጣ፣

🌹እለኩሰዋለሁ ደግሜ ደግሜ፣
የሲጋራው ጫፍ በከንፈሬ ስሜ፣
በጭሱ ግርዶሽ ውስጥ እልፍ ተጋድሜ፣
ባይመጤ ትዝታ ክፉኛ ሰጥሜ፣
ባልታየ በሽታ ለማልድን ታምሜ፣

🌹ታሪኬን በሙሉ የምረሳው መስሎኝ፣
የከንፈሬን ወዳጅ ለኩሳታለሁኝ፣

🌹ከጢሱ መሀከል አንቺን ስፈልግሽ፣
ስምሽ ካፌ ውሎ ደግሜ ብጠራሽ፣
የለሽም እናቴ ኸረ ወዴት ገባሽ፣

🌹አይኔ እኮ ተያዘ ሳል ተፈታተነኝ፣
እንደ ልጅነቴ እስቲ አይዞህ በዪኝ፣
እንደ ደጉ ጊዜ ትኩሱን አቅምሺኝ፣

🌹ሀዘኔ ቢከፋ ውስጤን ቢያነድለው፣
በጭስ ተደብቄ ራሴን ቀብራለው፣
በሱስ ተነክሬ ከትላንት ሸሻለው፣

🌹የእናቴ ምትክ ያልኳትንም ፍቅሬን፣
ቀልቧን ሌላ ገዛው ቀረሁ ለብቻዬን፣
ፈጣሪም አበዛው ከመረው ስቃዬን፣

🌹ለማንም ሳልነግር በጭስ ተደብቄ፣
ህመሜ ሳይታይ ብቻዬን ማቅቄ፣

🌹መኖር አያሰኘኝ፣
ነገም አይናፍቀኝ፣
የከንፈሬን ወዳጅ ብቻ ስማለሁኝ፣

🌹እንደ ልጅነቴ ልክ እንደናቴ ጡት፣
ከከንፈሬ ውላ ታድራች ከኔ ጣት፣

🌹ችዬ ላልሄድ ነገር ከትዝታ ርቄ፣
ኖራለሁ ዘመኔን በጭስ ተደብቄ፡፡
╔══❖•ღڿڰۣ✿•°•✿ڿڰۣღ•❖══╗​​​
ღ fkr ღ
​​╚══❖•ღڿڰۣ✿•°•✿ڿڰۣღ•❖══╝​​​​

7 months, 3 weeks ago

#የሀሳብ_አዙሪት
:
:
«« አላስብም የምን ጭንቀት፤
የሚበጀኝ ችላ ማለት።
ምንም ነገር ግድ አይሰጠኝ፤
ለምን ዞሮ ይሰንብጠኝ።
መጨነቁ መለፈፉ፤
መባባት ነው በቃ ትርፉ »»።

እያልኩ ማሰብ ጀምሬያለሁ፤
አላስብም በማለቴ ሌላ ሀሳብ ውስጥ ገብቻለሁ፤
ሳላስበው አስቤያለሁ።
ላለማሰብ በማሰቤ ዞሮ እኔኑ ያናደኛል፤
ለምን አሰብኩ ያሰኘኛል።
ለምን ብዬ ጠይቃለሁ፤
ለምን እያልኩ አስባለሁ፤
የ ሀሳብ አዙሪት አሳፍሮኝ ሀሳብን ባሳብ ያስቃኘኛል፤
አልጨነቅም በማለቴ ይበልጥ አሁን ጨንቆኛል።

#ሄኖክ_ብርሃኑ
https://t.me/manbe
https://t.me/manbe

Telegram

@ማንበብ የተሻለ ሰው ያደረጋል

#ግጥሞች #መፃሕፍት

[#የሀሳብ\_አዙሪት](?q=%23%E1%8B%A8%E1%88%80%E1%88%B3%E1%89%A5_%E1%8A%A0%E1%8B%99%E1%88%AA%E1%89%B5)
7 months, 3 weeks ago
7 months, 3 weeks ago

አይን አይኔን ተመልከች
ጥበብ ይናገራል
አይን አይኔን ተመልከች
ፍቅር ይናገራል
አይን አይኔን ተመልከች
ሁሉን ይናገራል
አንቺን ለሚነኩ
መቼ ይበገራል
ሳልሰነዝር ቡጢ
ቃላቶች ሳይወጡ እነሱን መውቀሻ
በትዝብት
በግርምት እጥላቸዋለው ሁሉን በጥቅሻ

ዮኒ
ኣታን @yonatoz

@manbe
አይን አይኔን ተመልከች
ጥበብ ይናገራል
አይን አይኔን ተመልከች
ፍቅር ይናገራል
አይን አይኔን ተመልከች
ሁሉን ይናገራል
አንቺን ለሚነኩ
መቼ ይበገራል
ሳልሰነዝር ቡጢ
ቃላቶች ሳይወጡ እነሱን መውቀሻ
በትዝብት
በግርምት እጥላቸዋለው ሁሉን በጥቅሻ

ዮኒ
ኣታን @yonatoz

@manbe
https://t.me/manbe

Telegram

@ማንበብ የተሻለ ሰው ያደረጋል

#ግጥሞች #መፃሕፍት

አይን አይኔን ተመልከች
7 months, 3 weeks ago
[#የጅንጀና\_\_ትርፉ](?q=%23%E1%8B%A8%E1%8C%85%E1%8A%95%E1%8C%80%E1%8A%93__%E1%89%B5%E1%88%AD%E1%8D%89)!!

#የጅንጀና__ትርፉ!!

በመጀናጀን ውስጥ የለም ሀላል ፍቅር፡
ሁላችን እናስብ''ይሔ'' ድርጊት ይቅር፡
የት ላይ እንደሚቆም ባይገኝም ተንባይ፡
የለም ''በጅንጀና ሰጭና ተቀባይ፡
በወንጀል ሰፊና በሀራም መታሸት፡
ተጨባጭ የለውም ሁሉም የውሻሸት፡
ተጠንቀቅ ወንድሜ ይልቁን ተመከር፡
አይጠቅምህምና ሀራም ላይ መጠንከር፡
ተመከሪ እባክሽ እህት ተጠንቀቂ፡
ሀይ ለሚልሽ ሁሉ ድንገት አትሳቂ፡
የህይወት ገባር ወንዝ ወደ ሞት ይሰርጋል፡
የመወለድ ፀጋ ለሞት ይዳርጋል፡
ሞት ድንገት ሳታስብ ወደ አንተ ይጠጋል፡
ቅጥ ያጣ መደሰት ሳቅ እንደሚነፍገው፡
ለዚህ አይነት ወጣት ማለት ምፈልገው፡
ፈጣሪ ቢያውቀውም.. አስብ ስለነገው!
ስለነገ አስበህ ዛሬ ቀንስ ወንጀል፡
ሀራሙ አይጠቅምህም ሀላል ነው መከጀል
በቃ ቆፍጣና ሁን ተው አትጀናጀን፡
ውስጥህ እያወቀ በሴት አትመጀን፡
ህፀፅ እየፈፀምክ በእሳት አታስፈጀን፡
ውስጥህ ሳያምንበት ሀሰት አትቀበል፡
ከዚህችም ከዛችም ሁሌ ቃል አትግባ፡
በሀላሉ መስመር አንዷን መርጠህ አግባ፡
አንችም ጀግና ሁኝ ተሰተሪ እንደ ሴት፡
በጅንጀና ብዛት አይገኝም ሀሴት፡
ሴት ክብሯን ስታጣ ሞራሏ ይጎዳል፡
ጅንጀና ስትጀምር ሀያዑ ይሔዳል፡
የርሷ ግርማ ሞገስ ክብሯ ይዋረዳል፡
እናልሽ ነቃ በይ ሰው ግራ አታጋቢ፡
ወይ ቁም ነገር የለ መልስ አትሰጭ አጥጋቢ፡
ሜዳው በሌለበት ፈረስ ብትጋልቢ፡
ከተራራው ጫፍ ላይ ገደል እንዳትገቢ፡
ምንም መልክሽ ቢያምር ቢስብም ቁንጅናሽ፡
እጂጉን ያስጠላል የሀራም ጅንጀናሽ፡
በመጥፎ ነገር ላይ ይሰራጫል ዝናሽ፡
ከዚያ በኋላማ ውበት ይቆሽሽሻል፡
በሁለቱም ሀገር ህይወት ያበላሻል፡
ወንዶችም ሴቶችም ከወንጀል እረፉ፡
በጅንጀና መረብ ልብን አትዝረፉ፡
ሐቅ ተቀበሉ ፈፅሞ አታኩርፉ፡
ካርድ መጨረስ ነው የጅንጀና ትርፉ፡
«በኑረዲን»
#manbe
https://t.me/manbe

8 months, 1 week ago
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 4 weeks ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 4 weeks, 1 day ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 2 days, 13 hours ago