ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1
Last updated 1 month, 2 weeks ago
የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::
#Group t.me//Ethio_Jobs2000
#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0
https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk
For promotion 📩 @Share_Home
Last updated 4 days, 23 hours ago
Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ
Last updated 5 months, 1 week ago
እንዴት ቆያችሁ ቅዱሳን እግዚአብሔር ቢፈቅድ
የፊታችን ቅዳሜ የሚኖረን የጋራ ህብረት ጊዜ በሙሉ ወንጌል ቤ/ክ የሚደረግ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን
📆 ቅዳሜ , ግንቦት 17
🕦 ከ 7:30 LT
⛪️ ሙሉ ወንጌል ቤተ ክርስትያን
ማንም እንዳይቀር ላልሰሙ አየተናገራችሁ አንድ ላይ ኑ::
#WOLAITA_SODDO
#post_graduates
🥳FELLOWSHIP IN WOLAITA SODDO🎉
✨በጭራሽ አይቀርም✨
🏪 እሁድ , ግንቦት 11(May, 19)
⏰ከ 7:30 LT
ቦታ:- እናት ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን
ቦታውን ለማታውቀው ልጆች ከታች ባለው ስልክ ደውላችሁ ማግኘት ይቻላል
ለበለጠ መረጃ :-
ንግስት 0949761763
ከአብ 0939942418
📌ላልሰሙ ልጆች እያሰማቹ አንድላይ እንድትመጡ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን።
ተባረኩ🖐
# SODDO
#PostGraduates
#DMUECSFPresents
#FaithfulWitnessofTheKingdom
#ታማኝየመንግስቱምስክሮች
#SEE #WITNESS #ENDURE
እንዴት ቆያችሁ ቅዱሳን ዛሬ የሚኖረን የጋራ ህብረት ጊዜ በሙሉ ወንጌል ቤ/ክ የሚደረግ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን
📆 ቅዳሜ , ግንቦት 3
🕦 ከ 7:30 LT
⛪️ ሙሉ ወንጌል ቤተ ክርስትያን
አርፍደን ስላሳወቅን ይቅርታ እንጠይቃለን
🎉 🥳 FELLOWSHIP IN HAWASSA 🥳🎉
✨በጭራሽ አይቀርም✨
📆 እሁድ, ግንቦት 11(May, 19)
🕦 ከ 8:00 LT
⛪️ ታቦር መካነ-ኢየሱስ ቤተክርስቲያን
አድራሻ፦ በትሩፋት እና በአቶቴ መካከል ከ ከራዊ ሆቴል ጎን(አጠገብ)
📌ላልሰሙ እያሰማቹ አንድላይ እንድትመጡ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን።
ተባረኩ🖐
#Hawassa
#PostGraduates
#DMUECSFPresents
#FaithfulWitnessofTheKingdom
#ታማኝየመንግስቱምስክሮች
#SEE #WITNESS #ENDURE
🔥👉 DAY 16 👈🔥
📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️
The challenges has three hash tags, lists;
#16_Days_Challenge
#THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM
#WE_HAVE_REDEMPTION
You Are Invited To Join The Challenge👍🔥
Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!!
In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team!
ተባረኩ!!
🔥👉 DAY 15 👈🔥
በህዝቅኤል 11:19-20 ላይ ❝በትእዛዜም ይሄዱ ዘንድ ፍርዴንም ይጠብቁና ያደርጉ ዘንድ አንድ ልብ እሰጣቸዋለሁ፥ በውስጣቸውም አዲስ መንፈስ እሰጣለሁ፥ ከሥጋቸውም ውስጥ የድንጋዩን ልብ አወጣለሁ የሥጋንም ልብ እሰጣቸዋለሁ፤ እነርሱም ሕዝብ ይሆኑኛል እኔም አምላክ እሆናቸዋለሁ።❞ ተብሎ እንደተጻፈው የልብ ለውጥን አዋጅ ያለው፤ ይህም ኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል ላይ በወጣልን ጊዜ ተፈፅሟል። በእርሱ ቁስል ተፈወስን እንደሚል መፅሀፍ የልባችን የሀጥያት በሽታ በእርሱ ታከመ። እስራኤላውያን በግብጽ ባርነት ስር 400 ዓመት ተገዙ ነገር ግን የእግዚአብሔር ምህረት በተገለጠ ግዜ እጅግ በበረታ ክንድ ከግብጻውያን እጅ ነጻ አወጣቸው። የዛሬ 2000 ዓመትም እግዚአብሄር የዘላለም ክንዱን ልጁን ኢየሱስ ክርስቶስን ሀጥያተኛ ለሆነው ልባችን ባርያ የሆነውን እኛን ነጻ አወጣን።ዘጸአት ሆነልን ። እንደ ተስፋ ቃሉም ልባችንን አወጣልን።
📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️
The challenges has three hash tags, lists;
#16_Days_Challenge
#THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM
#BEEING_EXODUS