Why Pay for Entertainment? Access Thousands of Free Downloads Now!

ሒጃብ ነው ውበቴ

Description
السلام عليكم وراحمة الله وبركاته

ውድ የቻናላችን ተከታታዮች በአላህ ፍቃድ
* ተቀርተው ያለቁ ኪታቦች
* አስተማሪ ታሪኮች
* ዲናዊ ትምርቶች
* ምክሮች
* ደዐዋወች
ይቀርብበታል ኢንሻአላህ
ማንኛውንም አስተያየት ለማድረስ
@Khewlibot

አላህ ዱኒያዬንም አሄራዬንም
እንዲያሳምርልኝ ዱዐ አርጉልኝ
👇👇👇Join
t.me/HijabNewWebta
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago

1 month, 3 weeks ago
[#ማግባት\_ስትፈልግ](?q=%23%E1%88%9B%E1%8C%8D%E1%89%A3%E1%89%B5_%E1%88%B5%E1%89%B5%E1%8D%88%E1%88%8D%E1%8C%8D)

#ማግባት_ስትፈልግ

ቆንጆ የሆነችውን ሣይሆን ህይወትህን ቆንጆ እንደምታደርግልህ እርግጠኛ የሆንክባትን ሴት አግባ።
T.me/HijabNewWebta

1 month, 3 weeks ago

ዱዓችን ተቀባይነት እንዲኖረው በፈለግን ጊዜ፡ወንድሞቻችን ባላወቁበት ከሩቅ አላህን እንማፀንላቸው ነበር።

ሱፍያን አስሰውሪ

በመልካም ዱዓችሁ እንዳትረሱን ለማለት ነው።

አቡ ዑበይዳ
Copiy
@HijabNewWebta
@HijabNewWebta

1 month, 3 weeks ago
~አንዳንድ ምስሎች ከቃላት በላይ ድምፅ አውጥተው …

~አንዳንድ ምስሎች ከቃላት በላይ ድምፅ አውጥተው ይናገራሉ።የአላህን ቤት ለመጎብኘት የናፈቁ፣ ግና የኢኮኖሚ አቅማቸው ናፍቆታቸውን ከማውጣት ያቀባቸው ሰዎች፤ እንዲህ በቲቪ ጣቢያ ልባቸው ተንጠልጥሎ ሰፍ ብለው ትዕይንቱን ይከታተላሉ።

አላህ ሆይ! ቤትህን ለመጎብኘት ላሰቡ ባሮችህ ጉዳያቸውን አግራላቸው።

ነፍሴ ይህን የተከበረ  ቤትህን ሳትጎበኝ እና በርሷ ሳትደሰት አትውሰዳት።

2 months ago

[**بسم الله الرحمن الرحيم

{ وَٱلۡعَصۡرِ }
{ إِنَّ ٱلۡإِنسَـٰنَ لَفِی خُسۡرٍ }
{ إِلَّا ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ وَعَمِلُوا۟ ٱلصَّـٰلِحَـٰتِ وَتَوَاصَوۡا۟ بِٱلۡحَقِّ وَتَوَاصَوۡا۟ بِٱلصَّبۡرِ }
[Surah Al-asr ]**](https://t.me/+nuU95-o85Oc2NDVk)

ሰለፎች ተገናኝተው ሲለያዩ ከላይ ያለው ማለትም
Surah Al-asr አንደኛው  ላንደኛው በየተራ ይቀሩት ነበር ።

ግን ዛሬ ላይ ይህን የሰለፍች መንገድየተረሳ
የተዘነጋ ይመስላል
ከኛ ውስጥ አንዳችን ለጓደኛችን ይህን ሱራ
አስቁመን ብንቀራለት  ስቆብን ሁላ ሊያልፍ ይችላል
አልያም ድምፅ ያምራል ብሎ ያሾፍብናል

ለዚህ ሁሉ ምክንያት ግን👇
1/ ዲናዊ የሆኑ እውቀቶችን ካለመገንዘብ
2/ ለቁርአን ያለን ክብር የወረደ ስለመሆኑ
3/ የቀልባችን መድረቅ
4/ጓደኝነታችን ለአላህ ብሎ የተዋደዱ ከሚባሉት
ውስጥ የማይመደብ እና ለጥቅም የተገናኘን ስለመሆኑ እንዲሁ ለዱኒያዊ አላማ የተገናኝን
       በመሆኑ ነው
ሼር ሼር
ቻናል t.me/tdar_ina_islam ተቀላቀሉ

2 months ago

~የቀናት መሮጥ በእጅጉ ይገርማል።
እንደዋዛ ረመዷን 8 ኛው ቀን ላይ ደረስን።
ስንቱን ከስረን ስንቱን አትርፈንባቸው ይሆን !
7 ቀናቶች ጥርግ ብለው ሄዱ።እስከወዲያኛው ላይመለሱ ነጎዱ።

የተጠቀመባቸው ተጠቀመ ያልተጠቀመባቸው ተነደመ።ቀናቶቹ መቼም ቢሆን አይመለሱም።ግና የአላህ እዝነት አሁንም በሰፊው አለ።

ዉድ የዚህ ጊዜያዊ ዓለም ነዋሪዎች!
ዉድ ወደ ቀጣዩ ዓለም ተጓዦች
አላህ አሁንም ሌላ ዕድል ሠጥቶናል።
ወሩ የምህረት ወር ነው…ሳንዘናጋ በርትተን እንጠቀምባቸው።በጎዉን ሁሉ እንሸምትባቸው።
t.me/AbuSufiyan_Albenan

2 months ago

"በመጨረሻም የተስተካከለ ሂጃብ ለበሰች..... ነገር ግን 2 ሜትር ከምድር በታች ገብታ"

2 months, 1 week ago

ሙሐመድሲራጅ ሙ . ኑር

ረመዷንን በተቅዋ መፆም

t.me/NABAWITUBE

https://t.me/Muhammedsirage

2 months, 1 week ago
2 months, 1 week ago

🍁 **ለረመዷን ፆም ኒያ አድርጎ ማደሩ ግዴታ ነው።
ኒያ ደግሞ በልብ የሚታሰብ እንጂ፡ በምላስ የሚነገር ነገር አይደለም።

🍁ሱሁር መብላት፡ ትዕዛዝ ነው፡ ዒባዳ ነው፡ በረካም አለበት።
ስለዚህ ሱሁርን ችላ አንበል፡ ትንሽም ቢሆን ቀለል ያለ ነገር እንጠቀም።

🍁ተራዊህ ሰግዶ፡ ፈጅርን መተው ትልቅ ኪሳራ ነውና ፈርድ ሶላቶች ላይ የበለጠ እንጠናከር።

🌸በተረፈ ሁላችንም በዱዓ እንተዋወስ።**

2 months, 1 week ago

...ዩሱፍን መግደል ፈለጉ ተረፈ!
የአባቱ ውዴታ እንዲጠፋ
አራቁት... የአባቱ ፍቅር ይባስ
ጨመረ! ባሪያ እንዲሆን
ሸጡት..ባለስልጣን ሆነ!
የሰው ልጅ ሴራ ምንም ያክል
ቢገዝፍ የአላህ ውሳኔ ከሁሉ
በላይ ነው!

@HijabNewWebta

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago