ሒጃብ ነው ውበቴ

Description
السلام عليكم وراحمة الله وبركاته

ውድ የቻናላችን ተከታታዮች በአላህ ፍቃድ
* ተቀርተው ያለቁ ኪታቦች
* አስተማሪ ታሪኮች
* ዲናዊ ትምርቶች
* ምክሮች
* ደዐዋወች
ይቀርብበታል ኢንሻአላህ
ማንኛውንም አስተያየት ለማድረስ
@Khewlibot

አላህ ዱኒያዬንም አሄራዬንም
እንዲያሳምርልኝ ዱዐ አርጉልኝ
???Join
t.me/HijabNewWebta
Advertising
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 5 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 4 days, 15 hours ago

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

#ኢትዮጵያ

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 week, 5 days ago

2 Monate, 3 Wochen her

ብዙ ዋጋ ሳትከፍል ምትማርበት ነገር
በሂወትህ ትልቁ ስጦታ ነው !!
@HijabNewWebta

2 Monate, 4 Wochen her

? ? ?

መውሊድን በተመለከተ አጭር መልእክት

? ሳይዙ የተቀነሰ ( MB የተቀነሰ)

በድጋሚ የተለጠፈ

https://t.me/Muhammedsirage

2 Monate, 4 Wochen her

ሱረቱ አል ከህፍ

ቃሪዕ አብዱል ወዱድ አል ሀነፊይ

https://t.me/fewaid48

3 Monate her

~በየእድሜ ደረጃችን ከምንጋፈጣቸው የውሳኔ ውጥረቶች መካከል አንዱ በጊዜያዊውና በዘላቂው መካከል የመወሰን ሁኔታ ይገኝበታል፡፡

አንዳንድ ጊዜ ዛሬ ተጎድተን እስከወዲያኛው የሚጠቅመንን መንገድ ከመምረጥ ይልቅ ለሰሞኑ ብቻ የሚጠቅመንንና የሚስደስተንን ነገር ወደመምረጥ ስንጎተት ራሳችንን እናገኘዋለን፡፡

አያችሁ፣ ጊዜያዊውና ዘላቂው ሁል ጊዜ በጦርነት ላይ ናቸው፡፡ ያደላንለት ያሸንፋል፡፡ ጊዜአዊውን መሰዋት ማለት አሁን አርክቶ በኋላ መዘዝ የሚያመጣውን ለይቶ ማወቅና ያንን ሰውቶ ወደፊት ዋጋ ባለው ነገር ላይ ማተኮር ማለት ነው፡፡

ይህ ሲናገሩት ቀላል፣ ወደተግባር ሲመጣ ግን ከባድ ሂደት ነው፡፡ ያም ሆነ ይህ ግን ዛሬ ተጠቅመን ነገ ከምንከፍል፣ ዛሬ ከፍለን ፍሬውን ነገ ብንበላ ይሻለናል፡፡
=t.me/AbuSufiyan_Albenan

3 Monate her

*~ አሏህ  መልካም  ሲያስብላችሁ... በብዙ ነገር ይፈትናችኋል

~ ያን መልካም ብስራት ለማግኘት
ደግሞ ትዕግስት እና (በአሏህ ላይ ተወኩል) ግድ ነው !!*
@HijabNewWebta

3 Monate her

ባንክ ሄዳችሁ ብር ገቢ ስታደርጉ ብሩ ወደ አካውንታችሁ መግባቱን አረጋግጡ። ገቢ ያደረጋችሁበትን ወረቀት ስለሰጧችሁ ብቻ እንዳትዝናጉ። ሰሞኑን ከአንድ ቅርብ ወንድሜ የሚገርም ነገር ነው የሰማሁት። አንዲት እህት ብር ገቢ አድርጋ ማህተም የተመታበት ወረቀት ሰጥተዋት ሜሴጅ አይገባም ወይ ብላ ስትጠብቅ ግን የለም። ባንክ ሄዳ ቼክ ስታደርግ ብሩ ጭራሽ አልገባም። እሷ ወረቀቷን በእጇ ይዛ ስለነበር ብሯን አስመልሳለች።
ሌላ ደግሞ ራሴ በአይኔ ያየሁትን የቅርብ ገጠመኝ ልንገራችሁ። ሴትዮዋ 220 ሺ ብር እንዲያስገባላት ለሰው ትሰጣለች። ገቢ ማድረጊያው ወረቀት ላይ 220 ሺ ብር ፅፎ ብሩን ይሰጣል። ብሩን ከተቀበሉ በኋላ ያስገቡት ግን 100ሺውን ቆርጠው 120 ሺ ብር ብቻ ነበር። ሴትዮዋ በስልኳ 120 ሺ ብር እንደገባ ሜሴጅ ሲደርሳት ተያይዘው ባንክ ይመጣሉ። በዚህ ሁኔታ ነበር ባንክ ቤት ያገኘኋቸው። ያስገባውን ሰው ጨምሮ ከሷ ጋር 3 ወንዶች መጥተዋል። ይህንን ተከትሎ ትንሽ ግርግር ብጤ ይፈጠራል። የባንኩ ሰዎች ሊያረጋጉ ይሞክራሉ። ይስተካከላል ተረጋጉ ይላሉ። "አሁን ምን እያሉ ነው?" አልኳት። "በሳንቲም መደራደር ነው የፈለጉት" አለችኝ። የፈፀሙት ጥፋት አልበቃ ብሎ ብሩ አንዴ እጃቸው ስለገባ፣ ያስገባበትም ወረቀት እጃቸው ላይ ስለሆነ የተወሰነ ቦጭቀው መመለስ ነው የፈለጉት። በሰራተኞቹና በአለቆቹ መሃል ልዩነት የለም። በዚህ ቅርንጫፍ ላይ ከዚህም በፊት 5 ደንበኞች ያለ እውቅናቸው ገንዘባቸው ከሂሳባቸው እንደተወሰደ ሰምቻለሁ። ይሄ እኔ የደረሰኝ ነው። እኛ የማናውቀው ስንት ጉድ እንደሚኖር አስቡት።
እና ስታስገቡ ቼክ እያደረጋችሁ። የሂሳባችሁንም እንቅስቃሴ እየተከታተላችሁ። ራሴም በዚህ ላይ በጣም ደካማ ነኝ። የሰው አማና አስቀምጣለሁ። ክትትል የሚባል ግን ልምዱ የለኝም፡፡ አሁን ስጋት ሲገባኝ ነው እግረ መንገዴን ለናንተም ማስታወስ የፈለግኩት።
=

Ibnu Munewor?

3 Monate, 1 Woche her

አንድ ያልተሳካልህ ነገር መኖሩ ብዙ የአላህ ፀጋዎችን ያስረሳህ ዘንድ ዕድል አትስጠው።

ከለከለኝ ከምትለው የሠጠህ ይበዛል።
@HijabNewWebta
@HijabNewWebta

3 Monate, 1 Woche her

بسم الله الرحمن الرحيم

مركز ابن عباس لتحفيظ القرآن الكريم
والتربية الإسلامية

?መርከዝ ኢብኑ አባስ የቁርዓን ሒፍዝና  
ኢስላማዊ ተርቢያ ማዕከል

?የምዝገባ ማስታወቂያ

ልጆዎ ቁርዓንን ሐፍዞ የሙራጀዓ ባለቤት እንዲሆን
ብሎም በኢስላማዊ ተርቢያ እንዲታነፅ ይመኛሉ
እንግዲያውስ  መርከዙ ስራውን የተሻለ እና ቀልጣፋ ለማድረግ ብሎም ውጤታማ እንዲሆኑ
የሚከተሉትን መስፈርቶች በማከል እንደ አዲስ
ለ2017 ምዝገባ ያደርጋል።

~መሟላት ያላባቸው መስፈርቶች

☞ ቁርዓንን አስተካክሎ ማንበብ የሚችል
☞እድሜው ከ14–18 የሆነ።
☞ከየትኛውም ቋሚ በሽታዎች ነፃ የሆነ።
☞ ሀገራዊ ምግቦችን ሳይመርጥ መመገብ የሚችል።
☞የራሱ የሆነ ፍላጎት ያለው።
☞ተቋሙ የሚያስቀምጠውን የራሱን ወጪ የሚችል።
☞የሚሰጠውን ፈተና የሚያልፍ።

የተጠቀሱትን መስፈርቶች በሟሟላት
ከነሀሴ 15/2016 እስከ ነሀሴ 25/2016
ድረስ ተመዝጋቢ ተማሪውን በአካል ይዞ በመቅረብ ማስመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

?ለበለጠ መረጃ:–

                          0910192594
                          0911008271
                          0912941706

t.me/merkaz_ibnuAbas .

3 Monate, 1 Woche her

ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ
@HijabNewWebta

5 Monate, 4 Wochen her

**اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ..
وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ

اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ..
وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ

اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ..
وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ

اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ..
وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ

اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ..
وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ

اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ..
وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ

اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ..
وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ**

We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 5 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 4 days, 15 hours ago

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

#ኢትዮጵያ

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 week, 5 days ago