Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 год, 6 месяцев назад
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 1 месяц назад
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 недели, 1 день назад
ኢትዮጵያዊነት ምንድነው❕?
***. ▬▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬▬
ኢትዮጵያዊነት እንቁነት ነው። ኢትዮጵያዊ ሁሉ ከሌሎች የሚለየው ልዩ ነገር አለው። ኢትዮጲያዊነት ባህል ነው ያደግንበት ስርአት ቆንጣጭ መካሪ ኮርኮሚ ፈርተን። ኢትዮጲያዊነት ነብስ ነው ካገር የወጣ ህይወቱ የሚናፍቃት ነብሱ ሚንሰፈሰፍላት። ኢትዮጲያዊነት ንግስና ነው በሄድንበት የምንከበርባት። ምንም እንኳ መከበሪያችን ተደርጎ የተሳለው ነጭ ማሸነፋችን ቢመስልም ነገር ግን በማናውቀው ጥበባችን እና ዕውቀታችንም ጭምር እንደ ነገስታት በአለም የነገስን ነገር ግን የራሳችንን የጣልን የሌሎችን ያገዘፍን ነን። ያው ትርጉሙን ስላልተረዳን ነው በሚል እንለፈው። በሃገራችን እንኩራ ሃገርን እንውደድ ጊዜው አልረፈደም ካልቃን ግን አንድ ጊዜ ብቻ ሳይሆን ብዙ ጊዜያት ይረፍዳሉ።***
▬▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬▬
🍀 ኢትዮጲያዊነት ይለምልም 🇪🇹**
እንዴት አረፈዳችሁ
መልካም ውሎ
መልካም ዕለተ ማክሰኞ
የኔ ቆንጆ...
ሰዎች ሲሰድቦሽ አንቺም መልሰሽ እንዳትሰድቢያቸው። ይልቁንም ፈገግ ብለሽ እለፊያቸው!
ሰዎች አትችይም ሲሉሽ ኧረ እችላለው ብለሽ መቻልሽን ለማሳየት አትሞክሪ። ይልቁንም ልክ ናችሁ ብለሽ እለፊያቸው!
እራስሽን በአፍሽ ወይም በንግግርሽ ለመግለፅ እንዳትሞክሪ። አንድ ነገር እወቂ። ማንም ምንም ሊናገር ይችላል። የተናገረውን ግን ሊያደርግሽ አይችልም። ሰዎች ስለ አንቺ ያላቸውን የተሳሳተ አስተሳሰብ በንግግርሽ ሳይሆን ጊዜው ሲደርስ አይደለሽም ያሉሽን ሆነሽ አሳያቸው። ያኔ እራሳቸውን በራሳቸው ያርማሉ። ስለ አንቺ ያላቸውን የተሳሳተ አስተሳሰብ በራሳቸው ያስተካክላሉ። አመለካከታቸው ይቀየራል!
በርቺልኝ!!!🥰🥰🥰
**የመጀመሪያው ባቡር ካለፋችሁ
የሚቀጥለዉን በተስፋ ጠብቁ።
ስላለፈው ስትብሰለሰሉና ስትበሳጩ
የሚመጣዉም እንዳያመልጣችሁ።
እየተጓዝን ወዳጆች።🤷♀️
I wish you a good day**
? ሳይፀልዩ ማደር ?
የተራበ ነብር ከሩቅ ተመልክታ
ሚዳቋ ፀለየች....
"አውጣኝ አውጣኝ" አለች - ለፈጠራት ጌታ
ነብሩም ተርቦ
ወደ አምላኩ ቀርቦ
ሚዳቆዋን አይቶ - አንጀቱ ከሆዱ እንደተጣበቀ
ፈቅዶ እንዲሰጠው - አምላኩን ጠየቀ
.
የሁለቱን ማብላት - የሁላችን ሰሪ ፀሎታቸውንም -
ሰማቸው
ፈጣሪ
አምላክም በድምፁ - ሚዳቆዋን አላት
"እሩጠሽ አምልጪ - ከበረታ ጠላት"
.
ነብሩንም አለው - "እሩጥ ተከተላት
ምግብህ አርገህ ብላት" ሚዳቆዋ ስትሮጥ
ከነብር ለማምለጥ
ነብሩም ሲከተላት
ሆዱን ሊሞላባት
.
ቋጥኙን ስትዘል እግሯ ተስፈንጥሮ ሆዱን ብትረግጠው
የተኛው
ከርከሮ
ከእንቅልፉ ሲነቃ ልክ ሲደነብር
ጉሮሮውን ያዘው የፀለየው ነብር
.
አውጣኝ ያለው ወቶ - አብላኝ ያለው በላ
ሳይፀልይ ያደረው - ከርከሮ ተበላ
Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 год, 6 месяцев назад
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 1 месяц назад
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 недели, 1 день назад