Infinite Entertainment, Zero Cost: Get Your Free Books, Music, and Videos Today!

መንፈሳዊ ትምህርት | eotc theology

Description
Eotc theology...
ዘውትር ከሰኞ - አርብ ከ2:30 እስከ 3:30 ድረስ።
በመርሐግብሩ
#ተከታታይ ትምህርት በፅሁፍ
#live ትምህርት
#መዝሙር
#ወቅታዊ ጉዳዮችን እንዳስሳለን
Advertising
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 3 days, 6 hours ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 2 days, 12 hours ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 1 month, 1 week ago

1 week, 1 day ago

3ኛ-ኮርስ ክርስቲያናዊ ሕይወት እና ሥነ-ምግባር

#በስመ_አብ_ወወልድ_ወመንፈስ_ቅዱስ_አሐዱ_አምላክ_አሜን

◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆
፩.፮.፩, #ትእዛዝ-➊-ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አታምልክ

ይህ ትእዛዝ እግዚአብሔር እርሱነቱን የገለጠበትና አምልኮት የሚገባው እውነተኛ አምላክ እርሱ መሆኑን የሚያስገነዝብ ሲሆን ከዚህ ጋር እርሱን ተክቶ በርሱ ቦታ ሊመለክ የሚገባው ምንም አይነት ነገር ሊኖር እንደማይገባ የሚናገር ነው።

እስራኤላውያን ከግብፅ የጥንቆላ ኑሮን፣ የጣዖት አምልኮትንና የተለያዩ በአድ አምልኮትን አይተው ስለነበረ ለእስራኤላውያን ከፈጣሪያቸው እንዳይለዩ ባሕረ ኤርትራን ከተሻገሩ በኋላ በሙሴ አማካኝነት ይህን ህግ ነግሮአቸዋል።

ሲነግራቸውም "እግዚአብሔር አምላክህ እኔ ነኝ፣ ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አታምልክ፣ የማናቸውንም ነገር ምሳሌ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ። አትስገድላቸውም አታምልካቸውም" (ዘጸ 20፥2-6) በማለት አብራርቶ ነግሮአቸዋል።

ከዚህ ውጭ ግን ሰው በውስጡ ገንዘቡን፣ እውቀቱን፣ መልኩን ወዘተ ሊያመልክ/ሊመካበት ይችላል እሄ ማይገባ ነው ነገር ግን ገንዘብና አውቀት ለማግኘት ኑሮን ለማሸነፍ የሚያደርገው ሩጫ አምልኮ ባዕድ ማለት አይደለም።

የሁሉ ነገር ምንጭና መገኛ እግዚአብሔር መሆኑን በማመን ሁሌም ይህን ሣይዘነጋ  መሥራት የሚገባውን እየሠራ ነገር ግን "ያለኝ ሁሉ ከአንተ የተገኘ ነው፤ እንዲኖረኝ ስለሰጠኸኝ አመሰግናለሁ ስላለኝም ብቻ ያላንተ እርዳታ ማድረግ የምችለው ነገር የለኝም፣ ባለኝ ነገር እሠራ ዘንድ ስለረዳኸኝ አመሰግንሃለሁ። ነገንም በምትወደውና በምትፈቅደው መልክ እኖር ዘንድ ያለኝን ባርክልኝ" ብሎ ከእግዚአብሔር ፊት መንበርከክ ያሰፈልጋል።

በአምልኮተ እግዚአብሔር የሚኖር ሰው ከጥረቱ፤ ከድካሙ በላይ የሁሉ ነገር ምንጭ አምላክ መሆኑን ያውቃልና።
◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆

#ቀጣይ_ትምህርታችን-->ትእዛዝ 2️⃣ የእግዚአብሔር የአምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ🌹*#ወስብሀት_ለእግዚአብሔር_ወለወላዲቱ_ድንግል_ወለመስቀሉ_ክቡር_ይቆየን*!!🌹****

ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
╭══•|❀:✞✟✞❀|•══╮
@dnzema
@dnzema
@dnzema
╰══•|❀:✞✟✞❀|•══╯

1 week, 2 days ago

3ኛ-ኮርስ ክርስቲያናዊ ሕይወት እና ሥነ-ምግባር #በስመ_አብ_ወወልድ_ወመንፈስ_ቅዱስ_አሐዱ_አምላክ_አሜን🙏🌹🌹🌹 ፩.፫, #በነገረ_ድኅነት_የምግባር_አስፈላጊነት የክርስትና ሕይወት ትልቁ አላማ መዳን ነው። በክርስትና ትምህርት መዳን ማለት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዳግመኛ በሚመጣበት ጊዜ የክብር ትንሣኤ ከሚነሱት፣ ደስ ከሚላቸውና ከሚዘምሩት "እናንተ የአባቴ ቡርካን ዓለም ሳይፈጠር የተዘጋጀላችሁን…

2 weeks ago

ኧኸ ክበር ተመስገን ጌታችን

#አዝ
የነገስታቱ ሁሉ ንጉስ
የካህናቱ ቤተመቅደስ
በርባን ተፈቶ ተሰቀለ
እውነት በሀሰት  ተከለለ

#አዝ
ለደከመው ሰው  ማረፊያ ነው
ጌታ  ቅርብ ነው ለለመነው
የሚያሰማራ   በለምለሙ
ፈውስ ነው ጌታ ለአለሙ

#አዝ
የሚቀኙልህ ሊቃውንቱ
በኪዳኑና በሰአታቱ
ክበር እያሉ  ሲያወድሱ
ቀንና ለሊት በመቅደሱ

#አዝ
ሞቴን በሞቱ የገደለ
ስለበደሌ ተሰቀለ
ምናለ ለኔ ያልሆነልኝ
እርቃኑን ሆኖ አለበሰኝ

ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
╭══•|❀:✞✟✞❀|•══╮
@dnzema
@dnzema
@dnzema
╰══•|❀:✞✟✞❀|•══╯

2 weeks ago

ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
╭══•|❀:✞✟✞❀|•══╮
@dnzema
@dnzema
@dnzema
╰══•|❀:✞✟✞❀|•══╯

2 weeks ago

Your name gives me

Your name gives me
The strength to climb up mountain
I have passed through the snare
With your intercession
Holy virgin Mary
    I’ve broken free through
    your mediation
    Above all creation
    he has  filled you with grace
    His son born from your womb
    Your flesh He has embraced
    The vessel for the world
    to be saved Yes it’s true
    holiest of holies virgin
    Mary it’s you
         I will pass through the storm
         With my support Mary
         My weakness will vanish
        Under the shade you bring
        Without you we could not
        Have received medicine
        The heavenly manna through
        You we were given
The father of David praise to the creator
Blessings have filled my home
Through the interceder
Those who draw near to you
In body and spirit
The heavenly reward from Him they’ll inherit
        So that my soul be filled
        And I may not hunger
       From your abundant well
       Nourish me my mother
       By entering your home
      Finally, I’m at peace
      My clothes have been made new
      From the stain I’m released

ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
╭══•|❀:✞✟✞❀|•══╮
@dnzema
@dnzema
@dnzema
╰══•|❀:✞✟✞❀|•══╯

2 weeks ago

በዚህ ሊንክ ግቡ ጀምሯል
👇
https://t.me/dnzema?livestream

2 months, 3 weeks ago

አንዳንድ ነጥቦች በብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ወደ ሀገራቸው እንዳይገቡ መከልከል ዙሪያ፦
1. ለዚህ አሳዛኝ ድርጊት የተቀነባበረ ሽፋን በቅርብ ሲሰጥ እንደምንሰማ የታወቀ ነው። በመንግሥት አካላት ተደርሶ የሚቀርበው ድራማና ዶክመንተሪ አያልቅምና ያልሠሩትን ወንጀል ሲያሸክሟቸውና ሲያጥላሉዋቸው እንሰማ ይሆናል። ስለዚህም ከሚዲያ ጋር በተያያዘ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ልሳን የሆኑ ሚዲያዎችን ብቻ እንከታተል።
2. መንግሥት ይህን መሰል አንገት ሰባሪና ድፍረት የተሞላበት ድርጊት ሲፈፅምም ብፁዕነታቸው ያሉበትን ኃላፊነት ከግምት አላስገባም። ክብራቸውን የሚወክሉትን ቤተ ክርስቲያንና ሕዝባቸውን አላከበረም። በዚህ ጸያፍ ድርጊቱ እርሳቸውን ብቻ ሳይሆን መላውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አማኝን እንዳሳዘነ መታወቅ አለበት።
3. ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ የቅዱስ ፓትርያርኩን ሸክም ጎንበስ ብለው የሚሸከሙ አባት ናቸው። የዛሬው የመንግስት ድርጊት ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስን ከሜዳው በማግለል የቅዱስ ሲኖዶስን ማዕከላዊነት የመናድ ሙከራ ነው።
4. ብፁዕነታቸው በእምነታቸው የማይደራደሩ ታላቅ አባት ሲሆኑ እርሳቸውን ወደ ሀገራቸው እንዳይገቡ የማድረግ ርምጃ የቤተ ክርስቲያንን በር የበግ ለምድ ለለበሱ ተኩላዎችና ለእንደ ልቡዎች ክፍት የማድረግ ዕቅድ አካል ነው። ከዚያም ውጪ ሌሎች ውጪ የሚኖሩ አበው ብፁዓን አባቶችንም አፍ የማስያዣ አካሄድ ነው።
5. በሌላ በኩል በውጪ ያሉ የቤተ ክርስቲያን አባቶች ቁጣቸውን ማሳደር አለባቸው። ምክንያቱም መንግሥትም ሆነ ሕገ ወጥ አካላት በተለያዩ ሚዲያዎች በኩል ይህን ነገር እያራገቡ ጫና ፈጥረው ሌላ ሲኖዶስ እናቋቁም የሚል ሀሳብ እንዲፈጠር መሥራታቸው አይቀርምና በዚህ በኩል ረጋ ብሎ  መጠንቀቅ ተገቢ ነው። ተተኪ ጸሐፊ ይመረጥ የሚል ሤራ እንዳይሸርብም ነቅቶ መጠበቅና መሥመር ማስያዝ እንደሚገባው ሳይረሳ!!
6. ይህ ድርጊት ቤተ ክርስቲያንን ለመከፋፈል የታሰበ እቅድ ነው። ስለዚህም እንደ ምእመን በበለጠ የቤተ ክርስቲያን አንድነት ላይ ማተኮርና ቤተ ክርስቲያናችንን በንቃት መጠበቅ አለብን።
7. ይሄ ጉዳይ መሥመር እንዲይዝ የሚያደርጉ አባቶችን በሚያስፈልጋቸው ሁሉ ማገዝና ትዕዛዛቸውንም እንደ ልጅ መፈጸምም ይገባናል።
ልዑል እግዚአብሔር ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችንን ይጠብቅልን

#ኢንፈርህሞተ
#ሞትንአንፈራውም
ብርሃኑ ተ/ያሬድ

2 months, 3 weeks ago
ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና …

ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ እና የኒውዮርክና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በአሜሪካ የነበራቸውን ሐዋርያዊ አገልግሎት ጨርሰው ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱ እንዳይገቡ መከልከላቸው ተሰምቷል።

ብፁዕነታቸው ከሳምንታት በፊት በቋሚ ሲኖዶስ እውቅና ወደ ሀገረ ስብከታቸው በመሄድ የአጋእዝተ ዓለም ሥላሴ ዓመታዊ በዓል፣ የከተራና የጥምቀት በዓላትን ከመንፈስ ልጆቻቸው ጋር ያከበሩ ሲሆን ለአዳጊ ሕጻናትም ማዕረገ ዲቁና መስጠታቸው ይታወቃል።

ወደ ሀገር እንዳይገቡ የተከለከሉት ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ አሁን ወደ አሜሪካ ተመለሡ።

2 months, 3 weeks ago

#ከንስሐ_ርቀን_ይቅርታን_አናገኝም

ንስሐ ለተጠመቁ ሰዎች ከጥምቀት በኋላ የተሰጠች ሀብት ናት፡፡ ይህንንም የሚያስረዳ ነገር በጥምቀት ከእግዚአብሔር ከምትገኝ ልጅነት ሁለተኛ ማዕረግ ናት፡፡ በሃይማኖት ገንዘብ ያደረግነው  የመንግስተ ሰማይ መያዣ ከናት፡፡

በንስሐ ምክንያት የእግዚአብሔርን ቸርነት እናገኛለን፡፡ ንስሐ ለሚሿት ሰዎች የተከፈተች የይቅርታ በር ናት፡፡ በንስሐ በርነት ከፈጣሪ ወደሚገኝ ቸርነት እንቀርባለን፡፡ መከላከያ ከሚሆን ከንስሐ ርቀን ይቅርታን አናገኝም፡፡

አምላክ የጻፈው መጽሐፍ እንደተናገረ ሁላችን በድለናልና ያለ ዋጋ በይቅርታው ከኃጢአት እንነጻለን፡፡ ንስሐ እግዚአብሔርን በመፍራት፣ በሃይማኖትና በልቡና የምትገኝ ሁለተኛ ጸጋ ናት፡፡ ሀብታተ ምስጢራት ከሚገኙበት ከመንፈሳዊ ፍቅር እስክንደርስ ድረስ የሚጠብቀን መንፈሳዊ ዕውቀት ነው፡፡

(ምክር ወተግሣጽ ዘማር ይስሐቅ)
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
╭══•|❀:✞✟✞❀|•══╮
@dnzema
@dnzema
@dnzema
╰══•|❀:✞✟✞❀|•══╯

2 months, 3 weeks ago

ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
╭══•|❀:✞✟✞❀|•══╮
@dnzema
@dnzema
@dnzema
╰══•|❀:✞✟✞❀|•══╯

We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 3 days, 6 hours ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 2 days, 12 hours ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 1 month, 1 week ago