የላፍቶ ቢላል መስጂድ ወጣቶች ማህበር

Description
ይህ የላፍቶ ቢላል መስጂድ ወጣቶች ማህበር Official የቴሌግራም ቻናል ነው !
We recommend to visit

Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 2 years, 7 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 11 months, 3 weeks ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች

? ውጤቶች

? የጨዋታ ፕሮግራሞች

? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 1 year, 1 month ago

11 months, 2 weeks ago

ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም በላፍቶ ቢላል መስጂድ❗️

⚡️ሊያመልጦ የማይገባ ወሳኝ ፕሮግራም

🎙 በሸይኽ ጁነይድ ሁሴን

🗓 ነገ ቅዳሜ  ከመግሪብ-ዒሻ

⚠️ሴቶችንም ወንዶችንም ይመለከታል❗️❗️❗️

🔖ኑ! ተባብረን የተሻለ ማንነት በመፍጠር የሁለት ሀገር ስኬትን እንጎናፀፍ!

ሼር በማድረግ ላልደረሰው ያድርሱ!

11 months, 2 weeks ago

{ وَیَوۡمَىِٕذࣲ یَفۡرَحُ ٱلۡمُؤۡمِنُونَ (4) بِنَصۡرِ ٱللَّهِۚ یَنصُرُ مَن یَشَاۤءُۖ وَهُوَ ٱلۡعَزِیزُ ٱلرَّحِیمُ (5) }
" በዚያ ቀንም ምእመናን ይደሰታሉ ። በአላህ እርዳታ ! የሚሻውን ሰው ይረዳል ። እርሱም አሸናፊው አዛኙ ነው ። " [አሩም፡ 4-5]

11 months, 3 weeks ago

📢 ወቅታዊ ትምህርት (ኮርስ)

🌙 የረመዷን ጾም ሕግጋት ማብራሪያ

💥ከኪታቡ ሲያም (ከኡምደቱል አሕካም)

🗓 ዘወትር ሰኞ እና ማክሰኞ(ለሁለት ሳምንት)

🔊 በሸይኽ አብዱልሀሚድ መሀመድ

🕧 ከመግሪብ እስከ ዒሻእ

💥ከሰፊቱ አንነጃህ ስለ ፆም የሚያወራውን ክፍል

🗓 ዘወትር ረቡዕ እና ሀሙስ(ለሁለት ሳምንት)

🔊 በሸይኽ አደም ዘውዱ

🕧 ከመግሪብ እስከ ዒሻእ

🕌 ላፍቶ ቢላል መስጂድ

ትምህርቱ ለወንዶችም ለሴቶችም ነው።

1 year, 1 month ago

ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም በላፍቶ ቢላል መስጂድ❗️

⚡️ሊያመልጦ የማይገባ ወሳኝ ፕሮግራም

? በኡስታዝ አቡ ሀይደር(ሳዲቅ ሙሀመድ)

? ነገ ቅዳሜ  ከመግሪብ-ዒሻ

⚠️ሴቶችንም ወንዶችንም ይመለከታል❗️❗️❗️

?ኑ! ተባብረን የተሻለ ማንነት በመፍጠር የሁለት ሀገር ስኬትን እንጎናፀፍ!

ሼር በማድረግ ላልደረሰው ያድርሱ!

1 year, 1 month ago

"ጤንነት ብልጠት ቁንጅና ሀይልና መሰል
ነገሮች አላህ ለበርካታ ፍጡሮቹ ይሰጣል
የልብ እርጋታ ግን በውሳኔው ከምርጥ ባሮቹ ብቻ ነው ሚሰጠው።"

1 year, 1 month ago

ዳዕዋ ለማዳመጥ ስትቀመጥ የጌታዬን ፊት ፈልጌ እና በዳዕዋው ለመጠቀም ከሚለው አላማ በተጨማሪ ዳዕዋውን ለማጠናከር እና ለማበረታታት በሚል ኒያ መቀመጥህ በአላህ ፍቃድ የላቀ አጅር እንድታገኝ ከሚያደርጉህ ተግባራት ውስጥ ይመደባል።

#ትኩረት❗️

1 year, 1 month ago

ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም በላፍቶ ቢላል መስጂድ❗️

⚡️ሊያመልጦ የማይገባ ወሳኝ ፕሮግራም

? በኡስታዝ ሻሚል ሙዘሚል

? የፊታችን ሰኞ  ከመግሪብ-ዒሻ

⚠️ሴቶችንም ወንዶችንም ይመለከታል❗️❗️❗️

?ኑ! ተባብረን የተሻለ ማንነት በመፍጠር የሁለት ሀገር ስኬትን እንጎናፀፍ!

ሼር በማድረግ ላልደረሰው ያድርሱ!

1 year, 1 month ago

ከአላህ ውጪ ያለን ማንንም አትፍራ !
? ኡስታዝ መሀመድ ፈረጅ

1 year, 1 month ago

አሁን ላፍቶ ቢላል መስጂድ ?
በኡስታዝ መሀመድ ፈረጅ ?

1 year, 1 month ago
የላፍቶ ቢላል መስጂድ ወጣቶች ማህበር
We recommend to visit

Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 2 years, 7 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 11 months, 3 weeks ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች

? ውጤቶች

? የጨዋታ ፕሮግራሞች

? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 1 year, 1 month ago