Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 8 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 3 weeks, 1 day ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች
? ውጤቶች
? የጨዋታ ፕሮግራሞች
? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 months, 2 weeks ago
መዝሙር 51
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁵ አቤቱ፥ ከንፈሮቼን ክፈት፥ አፌም ምስጋናህን ያወራል።
¹⁶ መሥዋዕትን ብትወድድስ በሰጠሁህ ነበር የሚቃጠለውም መሥዋዕት ደስ አያሰኝህም።
¹⁷ የእግዚአብሔር መሥዋዕት የተሰበረ መንፈስ ነው፥ የተሰበረውንና የተዋረደውን ልብ እግዚአብሔር አይንቅም።
*❤️ኢየሱስ⭐️***
`ስኖር ሳለው በዚች አለም
ምንም ነገር ብርቄ አይደለም
የእኔ ጌታ ውበት ሰጪ
ሁሉ ከንቱ ነው ካንተ ውጪ
.
.
ምንም ነገር አይገርመኝም አያስገርመኝም😟
እኔን የሚገርመኝ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ
እኔን የሚደንቀኝ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ
ለእኔ ብርቅ የምለው ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ
ለእኔ ድንቅ የምለው ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ. . .`
Lilisho
ነፍሴ
ያረፈችብ የእኔ ኢየሱስ🥹*🥰***
ዕብራውያን 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁶ የአብርሃምን ዘር ይዞአል እንጂ የያዘው የመላእክትን አይደለም።
¹⁷ ስለዚህ የሕዝብን ኃጢአት ለማስተስረይ፥ ለእግዚአብሔር በሆነው ነገር ሁሉ የሚምርና የታመነ ሊቀ ካህናት እንዲሆን፥ በነገር ሁሉ ወንድሞቹን ሊመስል ተገባው።
¹⁸ እርሱ ራሱ ተፈትኖ መከራን ስለ ተቀበለ የሚፈተኑትን ሊረዳቸው ይችላልና።
“ሙሴ ካደገ በኋላ የፈርዖን የልጅ ልጅ እንዳይባል በእምነት እምቢ አለ፤”
— ዕብራውያን 11፥24
አትፈታተነው ?
ልቤ **አትፈታተነው፤
እግዚያብሔር አምላክ ነው።
ቃሉ እንዳይቀልብ፤
ተራ አይሁንብ።
ዝም ሲልህ ጌታ፤
ለኃጥያት ተረታ።
ከመደንደን ብዛት፤
አታላይ ሆንክበት።
ፈርኦን ለሚያውቀው፤
አንተን ለታደገው።
መሸሽ ወደ ኃላ፤
ለጽድቅ ማለት ችላ።
የኃጥያት ዘመድ፤
ለጣኦት መስገድ።
ሽንፈትን ናፋቂ፤
ክብርን ናቂ።
መሆን የጀመርከው፤
ልቤ ተመለስ እልሃለው።
ስፍራህን አትርሳ፤
አትሁን ኮሳሳ።
ከማይመጥንጋ ውሎህን
አታብዛ፤
ለጌታ ለኢየሱስ ህይወትን
አስገዛ።
ራቅ ከኃጥያት ሰፈር፤
በክብሩ ተሰወር።
እስራሄል ያለህ በስም
ጠርቶ፤
ቃሉን የጠበቀ ቃል ኪዳንን
ገብቶ።
በዘመናት መሃል ታማኝ
ሆኖ የኖረ፤
እንደ ጌታ ያለ የትም
ስለሌለ።
ከኃጥያት ጋር መስማማት፤
ከአለም ጋር መጫወት።
በውርደት ገመድ ታስሮ፤
ባፍረት ተወጥሮ።
ወደ ሞት መገስገስ፤
ሲኦል ጋር ለመድረስ።
ከመንገድ እንዳትቀር፤
አላማውን ሳትኖር።
ይልቅ ተመለስ፤
ከግብ እንድትደርስ።
ከዘላለም ስቃይ፤
የዘላለም ደስታ፤
ከሞት ህይወት ይሻላልና፤
ሳትፈታተነው መንገድህን አቅና።
Reyni Tamiru✍@poemsforchrist11@poemsforchrist11 ??????*?*
የፍቅር በኩር
የፍቅር በኩር ፤
የሰው ልጅ ክብር።
ስጋን ለበሰና ወደ ምድር ወረደ፤
ስለ እኛ ብሎ ብዙ ተዋረደ።
የእኔን እንቆቅልሽ ሊፈታ የተቻለው፤
የአለምን ኃጥያት በደሙ ያነፃው።
አለ የፍቅር በኩር እኔን የወደደ፤
ቀዳሚዬ ሆኖ እስከሞት የሄደ።
ፍጥረት ሊሰግድለት ሊያመልከው
ተገባ፤
በሞት መንገድ አልፎ ሰማይ ላይ
ለገባ።
አለ የፍቅር በኩር ፍቅር ግድ የሚለው፤
በሰማይ በምድር የለም የሚመስለው።
አይኖቼ ያልቻሉት አይተውት መቋቋም፤
አለ የፍቅር በኩር ሚኖር ለዘላለም፤
ሰውነቴ ደክሞ ስጋዬ ቢዝልም፤
እኔን ከዚ ፍቅር ማንም አይለየኝም።
✍Reyni Tamiru
"ከፍታም ቢሄን፥ ዝቅታም ቢሆን፥ ልዩ ፍጥረትም ቢሆን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን ካለ ከእግዚአብሔር ፍቅር ሊለየን እንዳይችል ተረድቼአለሁ።"
ሮሜ 8÷39
ትናንትናዎቼ ላይ እኔም እንዲህ ብዬ ፀለይኩባቸው
`ትናንት ላይ ጌታን ያሳዘንኩባቸው እና ፊቱን ያልፈለኩባቸው ቀኖች ነገዬ ላይ ሌላ ጌታ የማሳዝንባቸው ቀኖች ሆነው እንዳይፈጠሩ እዛው ትናንት ላይ መሀን ሆነው ይቅሩ ?
በተቃራኒው ግን የጌታን ፊት የፈለኩባቸው፣ መንፈስ ቅዱስን የተራብኩባቸው፣ ክብሩን ያየሁባቸው እነዛ ቀኖቼ ነገዬ ላይ ሌሎች ክብሩን የማይባቸውን ፣ በጌታ እግር ስር የምሰነብትባቸው ሌሎች ውብ ቀኖችን` ሆነው ዳግም ይፍጠሩ ??
በኢየሱስ ስም አሜን?
ሁላችንም ህይወት ውስጥ ዳግሞ ተመልሰው እንዲመጡ የማንፈልጋቸው ቀኖች አሉ አንዳንድ ቀኖች ግን አመታት ቢሆኑ ራሱ ያንሳቸዋል፤ በተለይ ደግሞ ክብሩን ያየንባቸው ቀኖች?*?***
“አቤቱ፥ የቤትህን ስፍራ የክብርህንም ማደሪያ ቦታ ወደድሁ።”
መዝሙር 26፥8
#Adonay
@poemsforchrist11??
@poemsforchrist11??
ኢዮኤል 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁷ የእግዚአብሔርም አገልጋዮች ካህናት ከወለሉና ከመሠዊያው መካከል እያለቀሱ፦ አቤቱ፥ ለሕዝብህ ራራ፥ አሕዛብም እንዳይነቅፉአቸው ርስትህን ለማላገጫ አሳልፈህ አትስጥ፤ ከአሕዛብ መካከል፦ አምላካቸው ወዴት ነው? ስለ ምን ይላሉ? ይበሉ።
?♀እርሱ እግዚአብሔር አምላካችን በእውነት የሚራራና ቀናተኛም ስለሆነ ርስቱን ለማላገጫ አሳልፎ አይሰጥም በፍፁም!!
?¹⁸ እግዚአብሔርም ስለ ምድሩ ቀና፥ ለሕዝቡም ራራለት።?
Hallelujah?
@poemsforchrist11?
Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 8 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 3 weeks, 1 day ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች
? ውጤቶች
? የጨዋታ ፕሮግራሞች
? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 months, 2 weeks ago