Dive into the Ultimate Free Library: Your One-Stop Hub for Entertainment!

Sisay Azusa Revival

Description
ንግድ #ባንክ
1000184384004

❤YouTube :-https://youtube.com/channel/UCuphOQUN-C4Rjl9pkGwd85Q
❤TikTok:-Follow #ME👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMeSPGVGA/
❤Instagram:-Follow #ME👇👇 https://www.instagram.com/p/CNFzA6DHzSV/?igshid=bptz78uim3gz

ኧረ ዝም ብለህ ፀልይ ክብር አለ
Advertising
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 3 weeks, 6 days ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 4 weeks ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 1 day, 13 hours ago

1 month, 1 week ago

ትላንት live ላይ ምን ሆነ

አንድ ነፍስ ዳነ ..
ታምራታዊ ፈውስ ሆነ
ህይወት ቀያሪ ትምህርት ና ምክር
የመንፈስ ቅዱስ ሙላት

🚨አርብ ማታ 2 ሰአት live ይኖረናል
🚨አርብ ማታ 2 ሰአት live ይኖረናል
***👉***``እሁድ በአካል ቸርች የሐይል ቀን ነው ተዘጋጁ ከአሁኑ ክብር ይሰማኛል \#እሁድ በ Beloved Church እንዳትቀሩሩሩሩ

1 month, 1 week ago

እንዴት ነበር live ??? የነበራቹ ፃፉ

1 month, 1 week ago

እምነት plan B የለውም

3 months, 1 week ago

ለእናቶቻቹ የመዝሙር ግብዣ
ለአባቶቻቹ የመዝሙር ግብዣ
አሰሟቸውና ተመረቁ😄🔥
#የድሮ መዝሙር
@SisayAzusaRevivall

3 months, 1 week ago

የሲሳይ አዙዛ የመዝሙር ግብዣ
@SisayAzusaRevivall

3 months, 1 week ago

ከመለወጥ ውጪ አማራጭ የላቹም እራሳቹን አትሸውዱ። ጌታ ይረዳችኋል

5 months, 1 week ago

**መፅናት አለብህ!

ልጅ እያለን ለመራመድ ስንሞክር ብዙ ጊዜ ደጋግመን እንወድቅ ነበር፤ ከዛ ሰዎች ይስቁብናል በኛ ሁኔታ ይዝናኑ ነበር፤ "ደጋግሜ እየወደኩ ነው...በዛ ላይ የሰው መሳቂያ ከምሆን ባልራመድ ቢቀርብኝስ?!" ብሎ ያቆመ ህፃን ልጅ ግን የለም።

አሁንም በኑሮ ራስህን ለመቻል ወይም በመንፈሳዊ ህይወትህ ለማደግ ስትሞክር የሚገጥምህ ነገር ከባድ ይሆናል፤ በብዙ አቅጣጫ ገፍቶ የሚጥልህ ነገር በዝቶ ይሆናል፤ አሁንም እንደ ልጅነትህ ተስፋ ቆርጠህ ካላቆምክ ህይወትን ማሸነፍህ ና እግዚአብሔር የተናገረህን መውረስህ አይቀርም! ...ስለዚህ በርታ ሐይልን በሚሰጥህ በክርስቶስ ሁሉን ትችላለህ #ፀጋውም ይረዳሀል #Inspire Ethiopia #Sisay Azusa
👇👇👇👇**@SisayAzusaRevivall@SisayAzusaRevivall

5 months, 2 weeks ago

እውነት መሆኑን አረጋግጬ ነው
        እኔም ፈርሚያለሁ
‼️‼️
ኢትዮጵያ🇪🇹በቅርቡ ግብረሰዶማዊነት🏳️‍🌈፣የጾታ መቀየር፣ውርጃና ሁሉን አቀፍ የወሲብ ትምህርትን የመሳሰሉ እኩይ አጀንዳዎች በሰብዓዊ መብት ሽፋንና በሌሎች አሳሳች ሀረጎች ተሰውረው የቀረበን ሰነድ
ፈርማለች። 😭
ይህም ሰነድ በዚህ አንድ ወር
ውስጥ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲፀድቅ ይጠበቃል።🤯
ለዚህም መቃወሚያ Petition በትንሹ 50,000 ፊርማዎችን ለማሰባሰብ በዚህ Link እንሳተፍ።🇪🇹Say NO!!
ታሪክ የማይረሳውንና  እስከትውልድ ጥግ  በመልካሞቹ የሚዘከረውን ይህን movement በደስታ ተቀላቀሉ!!!

🛑Petition ለመፈረም
https://keap.page/gq193/.html

🛑 50 ህይወት ቀያሪ መንፈሳዊ ትምህርቶች ለመስማት 👇👇👇
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
👇👇👇👇👇👇👇👇
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
🔺🀄️🀄️ሉን🔺

5 months, 2 weeks ago

እግዚአብሔር ዘመዴ ነው
90'ዎቹ መዝሙር ተባረኩበት
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
👇👇👇👇👇👇👇👇
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
🔺🀄️🀄️ሉን🔺

7 months ago

ላከኝ እንዳልኩት ላከኝ ይህው ተመልከቱ
Beloved By God Church
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
👇*👇*👇👇👇👇👇👇👇👇**@SisayAzusaRevivall@SisayAzusaRevivall

We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 3 weeks, 6 days ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 4 weeks ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 1 day, 13 hours ago